ጥርሴን አጥቻለው በትዳሬ! አየደበደበኝ በሽተኛ ሆንኩ😭ሴቶች ቤተሰብ ጣልቃ የገባበት ትዳር ከሆነ ቅድማችሁ ውጡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 4

  • @fatumayimaamSeid
    @fatumayimaamSeid День назад +1

    ትዳር ለታደለ ምድራዊ ጀነት ነው ላላለት ደግሞ ጀሀነብ ናት አልሀምዱሊላህ ከልጄ አባት ጋ በሰላም ሰላለያየህኝ ዛሬ ለልጄ ምርጥ እናት ለልጄም አባት ምርጥ ቤተሰብ ሆነን እሱም ህይዎትን እኔም ህይዎቴን ያሳምርልን ቅናት ማለት መጥፎ መንፈስ ነው ምን እንደሚረጉ እንኳን እራሳቸውም አያውቁት አላህ ከመበዳደል ይጠብቀን

  • @FadilaFadila-k6j
    @FadilaFadila-k6j День назад +3

    ፍትህ።ፍትህ።ፍትህ።ለአክሱ።ተመሪዎች

  • @sumeyayv
    @sumeyayv День назад

    ያአላህ ምን አይነት ስቃይ ነው😭😭😭😭

  • @zulfaqassim7264
    @zulfaqassim7264 16 часов назад

    😭😭😭😭😭😭😭😓😓😓