Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Assalamualaikum wr wbMy best friend 🌹♥️
Wow very good video, thank you for sharing your stories and experiences, I am very happy to see this video, work full of creativity and inspiration, there are always new stories, keep working and sharing stories, Very Good Experience Amazing
አሰላምአለይኩም ውዴ ያአላህ ውነት ነው
ሰላም ቤቶች ትክክክል እውነትነው👍👈
አህለን ወሣህለን መረሀበን አላህ ይዘንልንያረብያከሪም አላህይርዳአን👍👍👍
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዋር የተናገረው ትክክል ነው በአብዘሀኛው በሚዲያ የሚረጨው መርዝ ነው ሚስኪኑን ህዝብ እያስጨረሰ ያለው ሰፈርየ ውዴ
አህለን ወሳህለን እውነት ነው ራቅ ብለው ነፃ ኢተርኔት ተቀምጠው ህዝቡን አስጨረሱብን በቃችሁ ይበለን
አሠላሙ አለይኩም ውዶቸ ይህ ሰውየኮ ጀግና ነው 👍
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሳፈርዬ ያረብ ያአላህ በቃበለን
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁስላምለዚህቢትስላምብለናልሁላችሁንምውድችይክላይእስክትች
አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ጠፍተሻል
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ያረብ ሀገራችንን ያለውን በላ አንሳልን በጣም ከባድ ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰፈሪየ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ከባድ ነው
#አይ ዱኒያ !!!#በጣም ትገርማለሽ የምታሳዝኚ#የዛሬ ብቻ እንጂ ለነገ የማትሆስኚ#አሸብርቀሽ ደምቀሽ ሰው ልታሞኚ#ኡመቱን አታለሽ ጀሀነም ልሸኚ .🍒🍒
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ በርችልኝ እማ ሳፈርየ
🍃ሰዎችን ለፊትን በሚችለው ሀኔታ በእውነትም ቢሆን አታሞካሻቸው ጭራሽ ያልደረሱበት ደረጃ ላይ ከሰቀልካቸው ደግሞ ድርብ ጥፍት ውስጥ ወድቀሃል🍃በአንፃሩ ሰለጠላሃቸውም ብቻ መልካም ጎናቸውን አትካድ።እነሱን ለማጠልሸት ብለህ የስነ ምግባር እሴቶችን አትነድ🍃ሰላማንም ቢኖርህ አቋም ላይ በጭፍን አትነዳ በመፈከርም አትሸግል።🍃በጥቅሱ አተነትህን በግለሰቦች ማንንት ላይ አትንጠላጠል።🍃በማይመለክትህም ጉዳይ ውስጥ ዘው አትበል ስለሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት አይጠበቅብህም።በሚከሰቱ ውዝግቦች ላይ ለአንዱ ለመወገን አትቾክል በጥልቀት ባልተረዳከው ሀሳብ ላይ የፍርድ ቃላትን ከመሰዘር ተቆጠብ።🍃እውነትኝነት መቼም አይለይህ ፍትኸኝነት እስትፈስህ ይሁን መረጋጋት ከደምህ ጋር ይዋሀድ።🍃ይህንን ሁሉ መተግበር የምትችለው የአላህ ፍራቻ በልብህ ሲሰርፅና ንግግርህ በመዝገብ ሰፍኖ በታላቁ የፍርድ እለት እደምትጠየቅበት ዘወትር ስታስታውስ ብቻ ነው።🌹ሼክ ኢሊያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ)አህሌን ሰፍራዬ
وعليكم سلام وبركاته الله وبركاته አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደያረብ ዘረኝነትን ያጥፍልንንን እሱም ያው ነው ስልጣን እስኪይዙ አፈ ቅቤ ነው ብቻ አላህ የሚበጀንን ይስጠን
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰፈር
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ሠፈርዬ ወዴ እህቴ አይይ የሀገራችን ነገርማ በጣም አሣሣቢ ሆነብን ግን ግን እሳቱን ከውስጥ የሚለኩሱት እነማን ሆነው ይሆን አይይይ እንቆቅልሺ የሆነ ዘመን ደረሰን ያረብ
በስንቱ እራሴን ላዙር ኢትዮ የኑሮ ውድነት ዘረኝነት የህዝብ እልቂትበስደት ድካም ናፍቆት ብሩ አይጠራቀምያሠብኩት አልተሳካ አሁንስ ደከመኝ
ቀላል አባሉን ወሬ አንዱን ካንዱ ማጋጨት ሰራ ሚዲያ ነዉ አላህ ይስቱረ
አሰላም አሊኩም ውድ በርቸልኝኝ
አህለ ወሳህለን ቢኩ ጀማው
Watch "ሰበር ዜና: ኡመር ኮምቦልቻ ወህኒ ቤት ሊገባ ነው‼ ኡስታዝ አቡበከር ዝምታውን ሰበረ‼ መንግስት ቃሉን ያክብር¡ አህባሽ እና ህዋሃት የኢትዮጲያ ጠላት ናቸው‼" on RUclipsruclips.net/video/900ahGxbVig/видео.html
Assalamualaikum wr wb
My best friend 🌹♥️
Wow very good video, thank you for sharing your stories and experiences, I am very happy to see this video, work full of creativity and inspiration, there are always new stories, keep working and sharing stories, Very Good Experience Amazing
አሰላምአለይኩም ውዴ ያአላህ ውነት ነው
ሰላም ቤቶች ትክክክል እውነትነው👍👈
አህለን ወሣህለን መረሀበን አላህ ይዘንልን
ያረብያከሪም አላህይርዳአን👍👍👍
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዋር የተናገረው ትክክል ነው በአብዘሀኛው በሚዲያ የሚረጨው መርዝ ነው ሚስኪኑን ህዝብ እያስጨረሰ ያለው ሰፈርየ ውዴ
አህለን ወሳህለን እውነት ነው ራቅ ብለው ነፃ ኢተርኔት ተቀምጠው ህዝቡን አስጨረሱብን በቃችሁ ይበለን
አሠላሙ አለይኩም ውዶቸ ይህ ሰውየኮ ጀግና ነው 👍
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሳፈርዬ ያረብ ያአላህ በቃበለን
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ
ስላምለዚህቢትስላምብለናልሁላችሁንምውድችይክላይእስክትች
አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ጠፍተሻል
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ያረብ ሀገራችንን ያለውን በላ አንሳልን በጣም ከባድ ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰፈሪየ
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ከባድ ነው
#አይ ዱኒያ !!!
#በጣም ትገርማለሽ የምታሳዝኚ
#የዛሬ ብቻ እንጂ ለነገ የማትሆስኚ
#አሸብርቀሽ ደምቀሽ ሰው ልታሞኚ
#ኡመቱን አታለሽ ጀሀነም ልሸኚ .🍒🍒
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ በርችልኝ እማ ሳፈርየ
🍃ሰዎችን ለፊትን በሚችለው ሀኔታ በእውነትም ቢሆን አታሞካሻቸው ጭራሽ ያልደረሱበት ደረጃ ላይ ከሰቀልካቸው ደግሞ ድርብ ጥፍት ውስጥ ወድቀሃል
🍃በአንፃሩ ሰለጠላሃቸውም ብቻ መልካም ጎናቸውን አትካድ።እነሱን ለማጠልሸት ብለህ የስነ ምግባር እሴቶችን አትነድ
🍃ሰላማንም ቢኖርህ አቋም ላይ በጭፍን አትነዳ በመፈከርም አትሸግል።
🍃በጥቅሱ አተነትህን በግለሰቦች ማንንት ላይ አትንጠላጠል።
🍃በማይመለክትህም ጉዳይ ውስጥ ዘው አትበል ስለሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት አይጠበቅብህም።በሚከሰቱ ውዝግቦች ላይ ለአንዱ ለመወገን አትቾክል በጥልቀት ባልተረዳከው ሀሳብ ላይ የፍርድ ቃላትን ከመሰዘር ተቆጠብ።
🍃እውነትኝነት መቼም አይለይህ ፍትኸኝነት እስትፈስህ ይሁን መረጋጋት ከደምህ ጋር ይዋሀድ።
🍃ይህንን ሁሉ መተግበር የምትችለው የአላህ ፍራቻ በልብህ ሲሰርፅና ንግግርህ በመዝገብ ሰፍኖ በታላቁ የፍርድ እለት እደምትጠየቅበት ዘወትር ስታስታውስ ብቻ ነው።
🌹ሼክ ኢሊያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ)
አህሌን ሰፍራዬ
وعليكم سلام وبركاته الله وبركاته
አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ
ያረብ ዘረኝነትን ያጥፍልንንን እሱም ያው ነው ስልጣን እስኪይዙ አፈ ቅቤ ነው ብቻ አላህ የሚበጀንን ይስጠን
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰፈር
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ሠፈርዬ ወዴ እህቴ አይይ የሀገራችን ነገርማ በጣም አሣሣቢ ሆነብን ግን ግን እሳቱን ከውስጥ የሚለኩሱት እነማን ሆነው ይሆን አይይይ እንቆቅልሺ የሆነ ዘመን ደረሰን ያረብ
በስንቱ እራሴን ላዙር ኢትዮ የኑሮ ውድነት ዘረኝነት የህዝብ እልቂት
በስደት ድካም ናፍቆት ብሩ አይጠራቀም
ያሠብኩት አልተሳካ አሁንስ ደከመኝ
ቀላል አባሉን ወሬ አንዱን ካንዱ ማጋጨት ሰራ ሚዲያ ነዉ አላህ ይስቱረ
አሰላም አሊኩም ውድ በርቸልኝኝ
አህለ ወሳህለን ቢኩ ጀማው
Watch "ሰበር ዜና: ኡመር ኮምቦልቻ ወህኒ ቤት ሊገባ ነው‼ ኡስታዝ አቡበከር ዝምታውን ሰበረ‼ መንግስት ቃሉን ያክብር¡ አህባሽ እና ህዋሃት የኢትዮጲያ ጠላት ናቸው‼" on RUclips
ruclips.net/video/900ahGxbVig/видео.html