Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሚገርም ደምፅ ያላት ልጅ ግን ብዙ ያልታወቀች ልጅ በጣምነው የምወዳት
ዳዊት ፅጌን ባየሁ ቁጥር በቁጭት አስታዉሳት ነበር። ከእንግዲህ እንደ ወፍ ስትበሪ ይታየኛል 🙏
ኧረ የምወዳት እንደ ድምፃዊነቷ ትልቅ ቦቷ ያልደረሰች እንቁ ነች በትልቅ ነገር እንጠብቅሻለን በርችልን
💛💛👊👊💚💚💚💚💚💛👊💋💋💋💋💋
በጣም ትችያለሽ። በእዉነት የኮልኮሌዉ ዘመን ሙዚቃ እንድጠላ አድርጎኝ ነበር። ለካ አምልጦኛል። ዛሬ ሁለት ኮኮቦችን ለመጀመሪያ ግዜ አየሁ። የፋና ላምሮት ተወዳዳሪዋ የዓለምወርቅ ጀንበሩ እና አንቺን። ገራሚ ድምፅ ነዉ ያላችሁ። በርቱ
እውነት ነው በጣም ገራሚ ድምፃ ነው ያላት❤❤❤ወደ ደጉ ዘመን ወረወረችኝ ❤❤❤
ናፍቂም አላማረባት ውበቷ መቅዲ ቀርታባት አይዞሽ መቅዲ ቅመሟ ተረድተንሻል ተሳስተሽ ነው
__የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? ruclips.net/video/6wiXBH6gG8o/видео.html
አታሽቃብጪ።
መዝሙር ብዘምሪበት ይህንድምጽሺን እግዚአብሔር የስራን ለምስጋና እጂ ለስይጣን ልዘፍንአይደለም እህቴ ከሙዚቃጋር እግዚአብሔር ንአትጨምሩት እግዚአብሔር ፍቃዱቢሆን ይላሉዴ ዘፋኞች መንግስተ ስማያትን አይወርሱም ይላንኮ መጸሀፍ ቅዱስ እህቴ
እሙዬ ገላዋ ፣ እንኳን ደና መጣሽ፣ ድምፅሽ እኮ ልዩ ነው።
👍
ግን ገላዋ ሂሩት በቀለ ነበረች ዘፈኑ ንብረትነቱ የሰውነው እውቅና መስጠት ግን ትልቅነት ነው
ጎበዝ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ። እኛ ሀገር ብዙ ጊዜ ቲፎዞ ይበዛል በዚህም ምክንያት ጥሩ ጥሩ ድምፅ ያላቸውን እያጣን ነው ባለሙያዎችም እንደዚህ ያሉትን ማገዝ ያስፈልጋል።አረጌም አቤም በጣም እናመሰግናለን።
ገራሚ ድምፅ ከለዛ ጋር አጣምሮ ያደላት, የኢሩትንና የብዙነሽን ስትጫወት ዋው ነው
ድምፅስ ነበራት ሰው የደከመበትን ስራ ሰርታ እውቅና አለመስጠት ግን ትክክል አይደለም
ችምምዝዝ ዝዝዝዥችዝዥዝዝዝዝዥዥዝዝዝዝዝችችችዝ፣ዝዝፕሽፕዝዝችዥዥቺልች፣ቸዝዝ ፣ዞስ@@Bruh-dm2ik ኘ
ልዩለ ጋር ያይኔ በጎ ስትሰራ በጣም ቀጭን ነበረች የኔ ጣፋጭ አንደበት ገራሚ ድምፅ ነው
ጎበዝ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ። እኛ ሀገር ብዙ ጊዜ ቲፎዞ ይበዛል በዚህም ምክንያት ጥሩ ጥሩ ድምፅ ያላቸውን እያጣን ነው
በርቺ ድምፅሽ ለመዝሙር አንደኛ
ድምፅሽ ይነዝራል እሙ መረዋ ድምፅ ነው ያለሽ 👍👏👏👏👏
እሙየ አደራ ዝና እንዳያሳስትሽ ምርጥ ስራ ነው እሁድን አድምቆልናል!!!
እንዲህ ነው ድምፅ በእናትሽ ዘምሪበት እባክሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለዝማሬው እሙዬ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
አልዘምርም አላለችም አንቺ መኖርያዋን ከሰጠሻት:: አንዱ ካለ እንደጉንዳን መከተል ምንድነው
@@peace3791 መኖሪያዋ በሰማይ እንጂ በምድር አይደለም እሺ ምን ማለት ነው????እኔ ማንንም የምከተል አይደለውም የራሴን አሳብ ነው የሰጠውት እሺ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም አለች እትዬ🤔🤔🤔በዚህ ባለቀ ዘመን ምናለ እመቤቴ ማርያምንና ልጇን መድህን አለም ክርስቶስን እየዘመረች ብትኖር ለሁሉም ወገኖቼ ነው ምኞቴ እሺ ሰውን ከመቃወም ማበርታት ልመዱ ለኮመንት መሠብሰቢያ እያላቹ አትቃወሙ ሁሌም ተቃራኒ መሆን አይከብድም እህት /ወንድም??????
ምንድነው ዘፈን ሃጥያት ይመስል ዘምሪ ዘምሪ ምትልዋት? በእምነትዋ ደሞ ትዘምራለች
@@tarikuaselassa3498 የኛ ክርስትያን ሰው ሁሉ እከል ነው :: ሌላው አፍን ለስድብ ከመክፈት በፊት በምንድነው እኔከስዋ የምሻለው ብለሽ ራስሽን ብትጠይቂ መልስሽ ምንም መሆኑ ጥርጥር የለውም: በሰከንድ ማነትሽ ታየ: ወይ ኣንቺና እትዬሽ !!!የፊትአውራሪ , የደጅ አዥማች ? ከቀረ እሱም ዘመን አስቆጥሩዋል: በሱም ቢሆን የምትሳደቢው ሰው ቀና ብለሽ ማየት የማትችይው ሰው ሊሆን ይችላል ሌላው ስለክርስትይንትሽ እንዳይሆን ምኑንም አታውቂውም :: በይ ወ/ሮ ወግአየሁ, መሆን ከእውቀት ጋር ሲሆን ጥሩ ነው::
@@peace3791 አረ በስመአብ እኔ የቱ ጋ ነው ፃዲቅ ነኝ ያልኩት ይሄ በኤፍቢ የለመድሽውን ወይም የለመድከውን በዩቲዩብ ለማምጣት ነው ገባኝ አሁን የተናገርኩት ምን ክፋት አለው ሆ ለቀቅ አድርጊኝ ወይም አድርገኝ እሺ
በጣም ቆንጆ ድምጽ ነው ያለሽ በርቺ መቅዲ የኛ ፍልቅልቅ ቶሎ ተመለሽ ጭፈራዋ እንኳን ለዛ አለው መቅዲም ናፍቂም እንወዳችዋለን
ግን ከናፍቂ አበልጥም መቅዲ
@@hayatmae3622 ምናቸውም አይገናኝም እንጂ
እንዴት የሒሩት በቀለን ስም አንዴ አላነሳሽም? ጥሩ ድምፅ አለሽ. ግን ዋናዉና የመጀመሪያውን አርቲስት አለማመስገን ልክ አይደለም.
ሌብነትም ነው
ቅልጥ ያለ ሌብነት
ይህ መረዋ ድምጽሽ በጣም ያምራል አንደኛ መሆን ይገባሻል🙏
እዉነት ነዉ እሄን መረዋ ድምፅ ይዘሽ ብዙ አልሰራሽም አይዞሽ በርች
በጣም ምርጥ ድምፅ መርዋ ወደ ድሮ ያ ጥሩ ዘመን ወስድሽን ያ መሽቶብካል እድር ወዙ ሞልቷል እደር የሚባልበት ዘመን
ምርጥ ድምፅ ነው በርችልኝ የኔ ፍልቅልቅናፍቂ ጥሎብኝ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
ናፍቆት ሁለገብ ጎበዝ ናት ደሞ ያምርላታል!! ፍትህ ለመቅዲ!!
አወ ለመቅድየ በሚወራባት ሁሉ አስተያየት ስጡ
@@Beba873 መቅዲ ማነች
እቴነሽ ደመቀ እንደት እንደምወድልሽ ሁሉም ክሊፕሽ ዋውውውው ነው❤❤😘
❤️በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ...በዛ ላይ ግጥሞችሽ ውበትና ለዛ ያላቸው የማይጠገቡ ናቸው!!!❤️
እሙ ማርያምን በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ እባክሽ ብዙ ሙዚቃ እጠብቃለሁ ድምፅሽን ተጠቀሚበት
በዚህድምጥሽ፡ብዘምሪበት፡እግዚአብሄር፡ደስይለዉነበር፡የቤተክርሲትያን፡አገልጋይ፡ያድርግሽ
WOW ይሄ ነው ድምፅ ማለት በጣም ቆንጆ ❤️❤️❤️
በጣም ምርጥ ድምጽ አለሽ ። የመድረኴን እመቤት ሂሩትን አስታወሰኝ ።
ልክ ነሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ካየልሽ ነገር ሁሉ አትጉደይ
ዋዉ ብለናል ድምጽ በጣም ያምራል እሙ ሙዚቃው
ድንቅ አሳማኝ ብቃት አለሽ በርቺ እሙ
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ከላይ የተሰጠሽ ስጦታ ነው
የኔ ደርባባ ግጥሞችሽ ውበት ለዛ ያላቸው በዛ ላይ ድምጽሽ ዘፈኖችሽ ተስምተው የማይጠገቡ ናቸው በርቺ
በጣም በፍቅር እወድሻለው እሙዬ ይቅናሽ እኔ እራሱ እንዴት እንደሚቆጨኝ ያንቺ ጎልቶ አለመውጣት ግን ያው ሁሉም ግዜ አለው
እውይ በጣም የምወዳት ዘፋኝ ሳላያት ኣልፋኝ ነበር ድምጸ መረዋ ዘበንሽ ይባረክ 👍❤❤❤🤫🤔😍
በነትሽ ድምጽሽ ሁሉ ነገርሽ የምረል አላህ ይበርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ፡ ቆንጆ ፡ ድምፅ ፡ በርቺ የኔ ፡ ፍቅር ፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፡
በጣም ደሰ የሚል ድምፀ ለዜማሪዬ ይሁን እህቴዬ
ዋውውው ዬእኔውድ ታምሪያለሺ ሑላሑንም እንወዳችሗለሑ ታምራላችሑ አቦ ይመቻችሁ ለምዬ ሐገራችን ስላሟን ያብዛልን ያረብ ያረሕማን እዝነትሕን እናምሕረትሕን ለሐገራችን ይስጥልን
ጄግኒት ነሽ ሁሉም በጊዜዉ ዉብ ይሆናል
የኔ እህት ድምጽሽ በጣም ጥሩ ነው ልትበረታቺ ይገባል፤ ነገር ግን ኢንተርቪውሽን ሳይ ግመል ሰርቆ አጎንብሶ ነው የሆነብኝ ምክንያቱም የኢትዮጵያን ህዝብ ለብዙ ዘመን ያገለገሉ ብዙ መሰዋትን የከፈሉና ለናንተ ጥርጊያ መንገድ የከፈቱትን ተወዳጅና እንቁ የኢትዮጵያ ድምጻዊያን የለፉበትንና የደከሙበትን ስራ አዲሱ ትውልድ አያውቅም ብላችሁ አንደራሳችሁ ስራ አስመስላችሁ በማቅረብ ዝናንና ገንዘብን ስታገኙበት አናያለን። አንቺም የተወዳጇን ድምጻዊ ሂሩት በቀለን ዘፈኖች አየዘፈንሽ ዝነኛ ለመሆን በቅተሻል። በጣም የሚያሳዝነው ግን ለሂሩት በቀለ ምንም አይነት ክሬዲት ስትሰጪ አልሰማሽም። ይልቁንም የለፋሁበትና የደከምኩበት ስራዬ ነው አያልሽ ታሾፊያለሽ። ይሄ ለኔ በጭራሽ ተቀባይነት የለውም። የሰውን ዘፈን አትዝፈኚ አይደለም አያልኩ ያለሁት፤ ከዘፈንሽ ደግሞ ክሬዲት ለሚገባው ክሬዲቱን ስጪ። በነገራችን ላይ የቅጂ መብት የሚባል ነገር በሀገራችን የለም ?
የኔውድገላዋ፣ስላወኩሽ፣ደስብልኝልእህቴ❤❤
Woww ድምፅ አንደኛ ነሽኮ የኔውድ ስወድሽ♥♥
በጣም ቆንጆ ድምጵ አለሽ እዉነት ነዉ :;:
የማምር ድምፅ የምትወደጅ ነሹ😍😍❤️❤️❤️👌👌👌👌🙏🙏🙏
ያልተዘመረላት ድንቅ ልጅ ነሽ
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እህቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌❤❤❤❤💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹
እሙዬ ፈጣሪ በሰጠሽ ድምፅ ለምስጋና ዘምሪበት አምልጪ ውዴ ተባረኪ
አንተም በጆሮህ መዝሙር አዳምጥበት።ዘፈን እየኮመኮምክ ጭራሽ መካሪ ትሆናለህ እንዴ?
i wish i can understande amhric just loveeee the sweat sound .
ውይ ታድለሽ በትልቁ እንጠብቅሻለን
ዋውውው ድምጽ ብሎ ዝም እመቤቴን እዴት እደምወድሽ
Emuye wow betam arif demits new yalesh ye dina demts yemeslal ❤️
ዋዉ በጣም ቆጆ ድምፅ ከሚያምር ሥብዕናጋር
ስወድሽ እኮ, በርቺ የኔ ቆንጆ
እስይ ይገባሻል አልበሙን እጠብቃለሁ❤🌻
የኔ ማር ገራሚ ነው ድምፅሽ
ውይ ዲምጽሽ ሲአምር በርች እህትየ
እውነት ሌላ ሰው ነው የመሠለችኝሥወዳትእውነት ውይ ድምፅሽ እኮ የነሒሩትን ዘመን ነው ትዝ የምታስብይን ስላየሑሽ ደሥ ብሎኛል
ግን የሂሩትን ስም ወይም እውቅና ወይንም ምስጋና አንዴም አላነሳችም:: በእርጠኛነት ሂሩት ብዙ ደክማበታለች :: በዘፈኗ ታውቃ ምስጋና እለመስጠት ልክ አይደለም
እንዴ እኔኮ የራሷ መስሎኛል ነበር::
በፍቅር ነበረ የምወደው ገላዋን ትዝታ አለብኝ ጎበዝ ነሽ በርች ❤️🙏
ስታበረታቷት የዘፈኑን ባለቤት ማመስገን እንዳትረሳም አስታውሷት ያለበለዚያ ስርቆት ነው የሚሆነው
እባካችሁ ዋናው ዘፋኝ መጠየቅ አለበት ፕሮግራም አዘጋጆቹ ብቃት ስለሌላቸው እንዲህ አይነት ምርጥ ዘፈን የዘፈነችው ሂሩት በቀለ ናት አሁን ዘፈን ብታቆምም ስሟ መጠቀስ አለበት ወይም ከባላገሩ አይድል ዳኞች ተማሩ እንደኔ ስራችሁን ብታቆሙ ብትተውት መልካም ይመስለኛል
ክብር ለኢትዩ ሀገሬ ይገባታል አገሬ ክብሬ ነሽ እማማየ
ጎበዝ ፈጣሪ መንገዱን ያብጅልሽ
ስታመምሪ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትይ በርቺልን አድናቂሽነኝ
@@jdjjfjjr4379 ናፍቆትም ጎበዝነች ዛሬ አስፊቲና አበበ የተጫወቱት ጨዋታ እራሱ ደስ ይላል
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
ፈጣሪ፡የአክስትሺን፡ነፊስ፡ይማር
ወርቅ ልጅ ። ምርጥ ድምጽ ። ወደንሽ ልንሞት ነው
ሚገርም ድምፅ 👌👌wow❤
እኔ ግን ኢቢኢስ ነጻነቷላይ ተመስርታ ባረገችው ነገር ካባረራት በእውነት እእሁን በአሜሪካን የምንገኝ በሙሉ ተባብረን ኢቢኤስን አን ስብስክራይብ ነው የምናረገው
ከታለበች በኋላ ትመለሳለች
የባለጌ ተባባሪዎች አይደለንም
በጣም ማደንቅሽ ምወድሽ ልጅ በርቺ የኔ ቆንጆ
Please bring mekdiye next week, and we love you yena konjo; nobody is perfect in this world, plus you didn't do anything, so please come back 🥰🥰🥰🥰
መሪጌታ ሰዉነት የባህል ሀኪም🌴ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል #ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦1, #ለመፍትሔ ሥራይ 2, #ለመፍትሔ ሐብት3, #ለሕዝብ መስተፋቅር 4, #ለግርማ ሞገስ5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)12, #ለእሪሕ (ብርድ)13, #ለቁርጥማት14, #ለግፊት (ደም ብዛት)15, #ለዓይነ ጥላ16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )17, #ለልክፍ (ቁራኛ)18, #ለኩላሊት19, #ለአንጀት ቁስለት20, #ለክፉ ቁስል21, #ለስንፈተ ወሲብ 22, #ለኪንታሮት23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )24, #ለቆረባ 25, #ለዘኢያገድፍ26, #ለአፍልሆ27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና ወዘተ..........ለሁሉም መፍትሄ አለንእባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።ለበለጠ መረጃ 0988787406ይደውሉ።
ዋውውው ድምፅሽ ያምራል 💞💞
ጋሽ አስፈው ክብር ይገበወታል 🤴🤗
Wowww dimtaw Ye meche yamral👌❤️
ድምፅሽ ስወደው ባለጃኖ አሪፍ 🥰🥰🥰
የኔ ቆንጆ ትችያለሽ 😍
So beautiful voice you canl
ናፍቆትየ ስወድሽ
Wow good work I am so happy for you ❤ Emu ❤❤❤
የምወዳችሁ ኢቢኤስ በሁሉም ኘሮግራሞቻችሁ በጣም ደስተኛ ነን ያዝናናናል ከነመላው ቤተሰቤ። ከአክብሮት ጋር ሰይፍሻ ሾው መድረክ ላይ ያለው አትክልት ውሀ አንሶት እየደረቀ ያለ ይመስላል። አትክልት ከፍቶት ሳየው ይከፋኛል ለዛ ነው ከይቅርታ ጋር በቀናነት ተረዱኝ።ያው አንድ ላይ ናችሁ ብዬ ነው እዚህ ላይ የፃፍኩት።
ዋው ! በጣም ጥሩ ድምፅ አላት. ጎበዝ በርች።አስፋው ና ናፍቆት ግን ምን አለበት ጥያቄ ጋር መጀመሪያ ሶፍት ብታቀርቡ?
ዋውውውው በጣም ገራሚ ድምፅ
እንዴ!!! ጠቅላላ የዘፈነችው የሂሩት በቀለን ዘፈን አይደለ? ምነው የራሴ የደከምኩበት አልሽ?
ኸረ ውፍረት የኔ ቆንጆ ስወድሽ
ድምፅዋ ስያምር 😍
ድምፅሽ የእግዚአብሄር ተሰጥኦ ነው በጆሮ የሚገባ የሚንቆረቆር በተለይ የሒሩት በቀለ ዘፈን ደጋ ወይን ደጋ
መቅደስ ደበሳ እራሷ በፖሰተችው ፖስት ክስራ አባረዋት ባልሆነ ሀበሻ ስንባል በሰው ድቀት የምንደሰት ነንልበል🤔🤔🤔😳😳
እኔን ብቻ ነዉ ግን ተዋናይ ቤዛዊት መስፍንን የምትመስለኝ የምር መንታነዉ የሚመስሉት
እሙ ድርብብ ያልሺ ስታምሪ ተባረኪ
አረ ናፍቆት ትችያለሽ👌👌
አንኮን ደህና መጣሽ ቀሪዘመንሽ የጀመረ ይሁኖለሽ የነቆጆ
የለም ሽው አለልኝ ስትል ድምፃ ያምራል
ይሄድምፅ በኢየሱስም ለኢየሱስ ይዘምር
ወገኞች ናችሁ ምነው አዳራሽ የምዘሉትና የምጨፍሩት አይበቃም ጴጤ ደሞ ዘፈን ያዳምጣል?
ናፍቆት ምርጥ ስወድሽሽሽ
ገላዋ ድምፆሽ ልክ እደሰውነትሽ ቀጭን ነበር አሁደሞ ወፉርሻል ገላዋን በጣም ነው የምወደው ከገላዋ ውጭ አይቸሽ አላቅም ቲንሽ ነበርሽ አምሮብሻል ወፉርሻል ይገርማል
alebabesan alwedewum keza lay short drees
ገላዋ የሚለው ስም አይገባትም ገላዋ የሚለው መጠርያ የዘፈኑ ባለቤት የሂሩት በቀለ የምትጠራበት ነው:: ጥሩ ድምፅ ነበራት የዘፈኖቹን ባለቤት ሳትናገር 3 ዘፈን መዝፈኗ እንደሌባ ያስቆጥራታል
እሙዬ ከነማህተብሽ ሳይሽ ይበልጥ ደድኩሽ
ኤረ ናፍቆት 💃💃💃💃💃
ለምን ግን ሶፍት አያዘጋጁም መጀመሪያ
ዋው ናፍቆትም የሚገርም ድምፅ አላት
የሚገርም ደምፅ ያላት ልጅ ግን ብዙ ያልታወቀች ልጅ በጣምነው የምወዳት
ዳዊት ፅጌን ባየሁ ቁጥር በቁጭት አስታዉሳት ነበር። ከእንግዲህ እንደ ወፍ ስትበሪ ይታየኛል 🙏
ኧረ የምወዳት እንደ ድምፃዊነቷ ትልቅ ቦቷ ያልደረሰች እንቁ ነች በትልቅ ነገር እንጠብቅሻለን በርችልን
💛💛👊👊💚💚💚💚💚💛👊💋💋💋💋💋
በጣም ትችያለሽ። በእዉነት የኮልኮሌዉ ዘመን ሙዚቃ እንድጠላ አድርጎኝ ነበር። ለካ አምልጦኛል። ዛሬ ሁለት ኮኮቦችን ለመጀመሪያ ግዜ አየሁ። የፋና ላምሮት ተወዳዳሪዋ የዓለምወርቅ ጀንበሩ እና አንቺን። ገራሚ ድምፅ ነዉ ያላችሁ። በርቱ
እውነት ነው በጣም ገራሚ ድምፃ ነው ያላት❤❤❤ወደ ደጉ ዘመን ወረወረችኝ ❤❤❤
ናፍቂም አላማረባት ውበቷ መቅዲ ቀርታባት አይዞሽ መቅዲ ቅመሟ ተረድተንሻል ተሳስተሽ ነው
__የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? ruclips.net/video/6wiXBH6gG8o/видео.html
አታሽቃብጪ።
መዝሙር ብዘምሪበት ይህንድምጽሺን እግዚአብሔር የስራን ለምስጋና እጂ ለስይጣን ልዘፍንአይደለም እህቴ ከሙዚቃጋር እግዚአብሔር ንአትጨምሩት እግዚአብሔር ፍቃዱቢሆን ይላሉዴ ዘፋኞች መንግስተ ስማያትን አይወርሱም ይላንኮ መጸሀፍ ቅዱስ እህቴ
እሙዬ ገላዋ ፣ እንኳን ደና መጣሽ፣ ድምፅሽ እኮ ልዩ ነው።
👍
ግን ገላዋ ሂሩት በቀለ ነበረች ዘፈኑ ንብረትነቱ የሰውነው እውቅና መስጠት ግን ትልቅነት ነው
ጎበዝ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ። እኛ ሀገር ብዙ ጊዜ ቲፎዞ ይበዛል በዚህም ምክንያት ጥሩ ጥሩ ድምፅ ያላቸውን እያጣን ነው ባለሙያዎችም እንደዚህ ያሉትን ማገዝ ያስፈልጋል።አረጌም አቤም በጣም እናመሰግናለን።
ገራሚ ድምፅ ከለዛ ጋር አጣምሮ ያደላት, የኢሩትንና የብዙነሽን ስትጫወት ዋው ነው
ድምፅስ ነበራት ሰው የደከመበትን ስራ ሰርታ እውቅና አለመስጠት ግን ትክክል አይደለም
ችምምዝዝ ዝዝዝዥችዝዥዝዝዝዝዥዥዝዝዝዝዝችችችዝ፣ዝዝፕሽፕዝዝችዥዥቺልች፣ቸዝዝ ፣ዞስ@@Bruh-dm2ik ኘ
ልዩለ ጋር ያይኔ በጎ ስትሰራ በጣም ቀጭን ነበረች የኔ ጣፋጭ አንደበት ገራሚ ድምፅ ነው
ጎበዝ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ። እኛ ሀገር ብዙ ጊዜ ቲፎዞ ይበዛል በዚህም ምክንያት ጥሩ ጥሩ ድምፅ ያላቸውን እያጣን ነው
በርቺ ድምፅሽ ለመዝሙር አንደኛ
ድምፅሽ ይነዝራል እሙ መረዋ ድምፅ ነው ያለሽ 👍👏👏👏👏
እሙየ አደራ ዝና እንዳያሳስትሽ ምርጥ ስራ ነው እሁድን አድምቆልናል!!!
እንዲህ ነው ድምፅ በእናትሽ ዘምሪበት እባክሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለዝማሬው እሙዬ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
አልዘምርም አላለችም አንቺ መኖርያዋን ከሰጠሻት:: አንዱ ካለ እንደጉንዳን መከተል ምንድነው
@@peace3791 መኖሪያዋ በሰማይ እንጂ በምድር አይደለም እሺ ምን ማለት ነው????እኔ ማንንም የምከተል አይደለውም የራሴን አሳብ ነው የሰጠውት እሺ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም አለች እትዬ🤔🤔🤔በዚህ ባለቀ ዘመን ምናለ እመቤቴ ማርያምንና ልጇን መድህን አለም ክርስቶስን እየዘመረች ብትኖር ለሁሉም ወገኖቼ ነው ምኞቴ እሺ ሰውን ከመቃወም ማበርታት ልመዱ ለኮመንት መሠብሰቢያ እያላቹ አትቃወሙ ሁሌም ተቃራኒ መሆን አይከብድም እህት /ወንድም??????
ምንድነው ዘፈን ሃጥያት ይመስል ዘምሪ ዘምሪ ምትልዋት? በእምነትዋ ደሞ ትዘምራለች
@@tarikuaselassa3498 የኛ ክርስትያን ሰው ሁሉ እከል ነው :: ሌላው አፍን ለስድብ ከመክፈት በፊት በምንድነው እኔከስዋ የምሻለው ብለሽ ራስሽን ብትጠይቂ መልስሽ ምንም መሆኑ ጥርጥር የለውም: በሰከንድ ማነትሽ ታየ: ወይ ኣንቺና እትዬሽ !!!የፊትአውራሪ , የደጅ አዥማች ? ከቀረ እሱም ዘመን አስቆጥሩዋል: በሱም ቢሆን የምትሳደቢው ሰው ቀና ብለሽ ማየት የማትችይው ሰው ሊሆን ይችላል ሌላው ስለክርስትይንትሽ እንዳይሆን ምኑንም አታውቂውም :: በይ ወ/ሮ ወግአየሁ, መሆን ከእውቀት ጋር ሲሆን ጥሩ ነው::
@@peace3791 አረ በስመአብ እኔ የቱ ጋ ነው ፃዲቅ ነኝ ያልኩት ይሄ በኤፍቢ የለመድሽውን ወይም የለመድከውን በዩቲዩብ ለማምጣት ነው ገባኝ አሁን የተናገርኩት ምን ክፋት አለው ሆ ለቀቅ አድርጊኝ ወይም አድርገኝ እሺ
በጣም ቆንጆ ድምጽ ነው ያለሽ በርቺ መቅዲ የኛ ፍልቅልቅ ቶሎ ተመለሽ ጭፈራዋ እንኳን ለዛ አለው መቅዲም ናፍቂም እንወዳችዋለን
ግን ከናፍቂ አበልጥም መቅዲ
@@hayatmae3622 ምናቸውም አይገናኝም እንጂ
እንዴት የሒሩት በቀለን ስም አንዴ አላነሳሽም? ጥሩ ድምፅ አለሽ. ግን ዋናዉና የመጀመሪያውን አርቲስት አለማመስገን ልክ አይደለም.
ሌብነትም ነው
ቅልጥ ያለ ሌብነት
ይህ መረዋ ድምጽሽ በጣም ያምራል አንደኛ መሆን ይገባሻል🙏
እዉነት ነዉ እሄን መረዋ ድምፅ ይዘሽ ብዙ አልሰራሽም አይዞሽ በርች
በጣም ምርጥ ድምፅ መርዋ ወደ ድሮ ያ ጥሩ ዘመን ወስድሽን ያ መሽቶብካል እድር ወዙ ሞልቷል እደር የሚባልበት ዘመን
ምርጥ ድምፅ ነው በርችልኝ የኔ ፍልቅልቅ
ናፍቂ ጥሎብኝ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
ናፍቆት ሁለገብ ጎበዝ ናት ደሞ ያምርላታል!! ፍትህ ለመቅዲ!!
__የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? ruclips.net/video/6wiXBH6gG8o/видео.html
አወ ለመቅድየ በሚወራባት ሁሉ አስተያየት ስጡ
@@Beba873 መቅዲ ማነች
እቴነሽ ደመቀ እንደት እንደምወድልሽ ሁሉም ክሊፕሽ ዋውውውው ነው❤❤😘
❤️በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ...በዛ ላይ ግጥሞችሽ ውበትና ለዛ ያላቸው የማይጠገቡ ናቸው!!!❤️
እሙ ማርያምን በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ እባክሽ ብዙ ሙዚቃ እጠብቃለሁ ድምፅሽን ተጠቀሚበት
በዚህድምጥሽ፡ብዘምሪበት፡እግዚአብሄር፡ደስይለዉነበር፡የቤተክርሲትያን፡አገልጋይ፡ያድርግሽ
WOW ይሄ ነው ድምፅ ማለት በጣም ቆንጆ ❤️❤️❤️
በጣም ምርጥ ድምጽ አለሽ ። የመድረኴን እመቤት ሂሩትን አስታወሰኝ ።
ልክ ነሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ካየልሽ ነገር ሁሉ አትጉደይ
ዋዉ ብለናል ድምጽ በጣም ያምራል እሙ ሙዚቃው
ድንቅ አሳማኝ ብቃት አለሽ በርቺ እሙ
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ከላይ የተሰጠሽ ስጦታ ነው
የኔ ደርባባ ግጥሞችሽ ውበት ለዛ ያላቸው በዛ ላይ ድምጽሽ ዘፈኖችሽ ተስምተው የማይጠገቡ ናቸው በርቺ
በጣም በፍቅር እወድሻለው እሙዬ ይቅናሽ እኔ እራሱ እንዴት እንደሚቆጨኝ ያንቺ ጎልቶ አለመውጣት ግን ያው ሁሉም ግዜ አለው
እውይ በጣም የምወዳት ዘፋኝ ሳላያት ኣልፋኝ ነበር ድምጸ መረዋ ዘበንሽ ይባረክ 👍❤❤❤🤫🤔😍
በነትሽ ድምጽሽ ሁሉ ነገርሽ የምረል አላህ ይበርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ፡ ቆንጆ ፡ ድምፅ ፡ በርቺ የኔ ፡ ፍቅር ፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፡
በጣም ደሰ የሚል ድምፀ ለዜማሪዬ ይሁን እህቴዬ
ዋውውው ዬእኔውድ ታምሪያለሺ ሑላሑንም እንወዳችሗለሑ ታምራላችሑ አቦ ይመቻችሁ ለምዬ ሐገራችን ስላሟን ያብዛልን ያረብ ያረሕማን እዝነትሕን እናምሕረትሕን ለሐገራችን ይስጥልን
ጄግኒት ነሽ ሁሉም በጊዜዉ ዉብ ይሆናል
የኔ እህት ድምጽሽ በጣም ጥሩ ነው ልትበረታቺ ይገባል፤ ነገር ግን ኢንተርቪውሽን ሳይ ግመል ሰርቆ አጎንብሶ ነው የሆነብኝ ምክንያቱም የኢትዮጵያን ህዝብ ለብዙ ዘመን ያገለገሉ ብዙ መሰዋትን የከፈሉና ለናንተ ጥርጊያ መንገድ የከፈቱትን ተወዳጅና እንቁ የኢትዮጵያ ድምጻዊያን የለፉበትንና የደከሙበትን ስራ አዲሱ ትውልድ አያውቅም ብላችሁ አንደራሳችሁ ስራ
አስመስላችሁ በማቅረብ ዝናንና ገንዘብን ስታገኙበት አናያለን። አንቺም የተወዳጇን ድምጻዊ ሂሩት በቀለን ዘፈኖች አየዘፈንሽ ዝነኛ ለመሆን በቅተሻል። በጣም የሚያሳዝነው ግን ለሂሩት በቀለ ምንም አይነት ክሬዲት ስትሰጪ አልሰማሽም። ይልቁንም የለፋሁበትና የደከምኩበት ስራዬ ነው አያልሽ ታሾፊያለሽ። ይሄ ለኔ በጭራሽ ተቀባይነት የለውም። የሰውን ዘፈን አትዝፈኚ አይደለም አያልኩ ያለሁት፤ ከዘፈንሽ ደግሞ ክሬዲት ለሚገባው ክሬዲቱን ስጪ። በነገራችን ላይ የቅጂ መብት የሚባል ነገር በሀገራችን የለም ?
የኔውድገላዋ፣ስላወኩሽ፣ደስብልኝልእህቴ❤❤
Woww ድምፅ አንደኛ ነሽኮ የኔውድ ስወድሽ♥♥
በጣም ቆንጆ ድምጵ አለሽ እዉነት ነዉ :;:
የማምር ድምፅ የምትወደጅ ነሹ😍😍❤️❤️❤️👌👌👌👌🙏🙏🙏
ያልተዘመረላት ድንቅ ልጅ ነሽ
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እህቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌❤❤❤❤💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹
እሙዬ ፈጣሪ በሰጠሽ ድምፅ ለምስጋና ዘምሪበት አምልጪ ውዴ ተባረኪ
አንተም በጆሮህ መዝሙር አዳምጥበት።ዘፈን እየኮመኮምክ ጭራሽ መካሪ ትሆናለህ እንዴ?
i wish i can understande amhric just loveeee the sweat sound .
ውይ ታድለሽ በትልቁ እንጠብቅሻለን
ዋውውው ድምጽ ብሎ ዝም እመቤቴን እዴት እደምወድሽ
Emuye wow betam arif demits new yalesh ye dina demts yemeslal ❤️
ዋዉ በጣም ቆጆ ድምፅ ከሚያምር ሥብዕናጋር
ስወድሽ እኮ, በርቺ የኔ ቆንጆ
እስይ ይገባሻል አልበሙን እጠብቃለሁ❤🌻
የኔ ማር ገራሚ ነው ድምፅሽ
ውይ ዲምጽሽ ሲአምር በርች እህትየ
እውነት ሌላ ሰው ነው የመሠለችኝሥወዳትእውነት ውይ ድምፅሽ እኮ የነሒሩትን ዘመን ነው ትዝ የምታስብይን ስላየሑሽ ደሥ ብሎኛል
ግን የሂሩትን ስም ወይም እውቅና ወይንም ምስጋና አንዴም አላነሳችም:: በእርጠኛነት ሂሩት ብዙ ደክማበታለች :: በዘፈኗ ታውቃ ምስጋና እለመስጠት ልክ አይደለም
እንዴ እኔኮ የራሷ መስሎኛል ነበር::
በፍቅር ነበረ የምወደው ገላዋን ትዝታ አለብኝ ጎበዝ ነሽ በርች ❤️🙏
ስታበረታቷት የዘፈኑን ባለቤት ማመስገን እንዳትረሳም አስታውሷት ያለበለዚያ ስርቆት ነው የሚሆነው
እባካችሁ ዋናው ዘፋኝ መጠየቅ አለበት ፕሮግራም አዘጋጆቹ ብቃት ስለሌላቸው እንዲህ አይነት ምርጥ ዘፈን የዘፈነችው ሂሩት በቀለ ናት አሁን ዘፈን ብታቆምም ስሟ መጠቀስ አለበት ወይም ከባላገሩ አይድል ዳኞች ተማሩ እንደኔ ስራችሁን ብታቆሙ ብትተውት መልካም ይመስለኛል
ክብር ለኢትዩ ሀገሬ ይገባታል አገሬ ክብሬ ነሽ እማማየ
ጎበዝ ፈጣሪ መንገዱን ያብጅልሽ
ስታመምሪ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትይ በርቺልን አድናቂሽነኝ
@@jdjjfjjr4379 ናፍቆትም ጎበዝነች ዛሬ አስፊቲና አበበ የተጫወቱት ጨዋታ እራሱ ደስ ይላል
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
ፈጣሪ፡የአክስትሺን፡ነፊስ፡ይማር
ወርቅ ልጅ ። ምርጥ ድምጽ ። ወደንሽ ልንሞት ነው
ሚገርም ድምፅ 👌👌wow❤
እኔ ግን ኢቢኢስ ነጻነቷላይ ተመስርታ ባረገችው ነገር ካባረራት በእውነት እእሁን በአሜሪካን የምንገኝ በሙሉ ተባብረን ኢቢኤስን አን ስብስክራይብ ነው የምናረገው
ከታለበች በኋላ ትመለሳለች
የባለጌ ተባባሪዎች አይደለንም
በጣም ማደንቅሽ ምወድሽ ልጅ በርቺ የኔ ቆንጆ
Please bring mekdiye next week, and we love you yena konjo; nobody is perfect in this world, plus you didn't do anything, so please come back 🥰🥰🥰🥰
መሪጌታ ሰዉነት የባህል ሀኪም
🌴ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል
#ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, #ለመፍትሔ ሥራይ
2, #ለመፍትሔ ሐብት
3, #ለሕዝብ መስተፋቅር
4, #ለግርማ ሞገስ
5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, #ለእሪሕ (ብርድ)
13, #ለቁርጥማት
14, #ለግፊት (ደም ብዛት)
15, #ለዓይነ ጥላ
16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, #ለልክፍ (ቁራኛ)
18, #ለኩላሊት
19, #ለአንጀት ቁስለት
20, #ለክፉ ቁስል
21, #ለስንፈተ ወሲብ
22, #ለኪንታሮት
23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, #ለቆረባ
25, #ለዘኢያገድፍ
26, #ለአፍልሆ
27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለሁሉም መፍትሄ አለን
እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።
ለበለጠ መረጃ 0988787406ይደውሉ።
ዋውውው ድምፅሽ ያምራል 💞💞
ጋሽ አስፈው ክብር ይገበወታል 🤴🤗
Wowww dimtaw Ye meche yamral👌❤️
ድምፅሽ ስወደው ባለጃኖ አሪፍ 🥰🥰🥰
የኔ ቆንጆ ትችያለሽ 😍
So beautiful voice you canl
ናፍቆትየ ስወድሽ
Wow good work I am so happy for you ❤ Emu ❤❤❤
የምወዳችሁ ኢቢኤስ በሁሉም ኘሮግራሞቻችሁ በጣም ደስተኛ ነን ያዝናናናል ከነመላው ቤተሰቤ። ከአክብሮት ጋር ሰይፍሻ ሾው መድረክ ላይ ያለው አትክልት ውሀ አንሶት እየደረቀ ያለ ይመስላል። አትክልት ከፍቶት ሳየው ይከፋኛል ለዛ ነው ከይቅርታ ጋር በቀናነት ተረዱኝ።ያው አንድ ላይ ናችሁ ብዬ ነው እዚህ ላይ የፃፍኩት።
ዋው ! በጣም ጥሩ ድምፅ አላት. ጎበዝ በርች።
አስፋው ና ናፍቆት ግን ምን አለበት ጥያቄ ጋር መጀመሪያ ሶፍት ብታቀርቡ?