ዳጊ ሲም ካርድ መኪና ለመንዳት እና የመንጃ ፍቃድ ልምምድ አዝናኝ ቆይታ በቅዳሜን ከሰአት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 93

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 года назад +6

    👌👌👌👌ዳጊዬ የመጀመሪክ ከሆነ አንበሳ ነህ በእውነት ጎበዝ👍👍👍👍👍👍

  • @meronlove5800
    @meronlove5800 4 года назад +9

    እኔም አገሬ ስገባ የመጀመሪያ እቅዴ መንጃ ፍቃድ ማውጣት ነው ከኮረና ከተረፍኩ

  • @TheDereTube
    @TheDereTube 3 года назад +2

    ዳጊ በርታ ጎበዝ፣ ነገር ግን መቀመጫህ ላይ ትራስ ነገር ብታደርግ ጥሩ ነው እይታህን ለማስተካከል ይረዳሃል።

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 4 года назад +2

    አለማማጁ ደስ የሚል ልጅ ነው ረጋ ማለቱ ለተማሪዎች ጥሩ ነዉ ።

  • @wellotube8782
    @wellotube8782 4 года назад +5

    በደህናው ግዜ ተለማምጀ መጃፈቃድ አውጥቸ አሁን ዱባይ እየነዳሁ ነው ፈጣሪ ይመስገን

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 4 года назад +6

    አስተማሪው ግን ለምን እንቺ ትላለህ, ዳጊ ወንድ መሰለኝ? እሱ ፈልጎ ነው ወይንስ? በተረፈ ግቢው በተለይ በጣም ቆንጆ ነው👍🏾

    • @eyobtaye
      @eyobtaye 4 года назад

      WORKALEMAHU A RITTFELDT style nw yaw mud nager

    • @tejeaenley865
      @tejeaenley865 4 года назад +1

      Yarada kuwankuwa adirgot new enji

    • @ሀዩቲየባባናፋቂ
      @ሀዩቲየባባናፋቂ 4 года назад

      😂😂😂😂yarada qal mehonu new

    • @eyobtaye
      @eyobtaye 4 года назад

      ሀዩ የባባ ናፋቂ ስደተኛዋ love endza nager

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 года назад

    Thank you

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 года назад +3

    ዳጊ ትልቁ ስህተት በአንድ እጅህ መንዳትህ ሁለት ትልቅ ትራስ መቀመጫ ስር አድርግ???

  • @nejatmohammed3583
    @nejatmohammed3583 2 года назад

    Gn dagi egrke dersowale .???

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +1

    መኬናስ ለኔ ቀላሌ ነው ፕሊን መንዳት ነው እምፈልገው

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 4 года назад

    Dagi sweet men always great idea keep it up

  • @romellabugnutin8350
    @romellabugnutin8350 4 года назад +1

    ኤይ ሚዲዋች ሥራትያዙ ምን አባታቹነው ወድ አቺ የምትሉት ጨምላቃ

  • @faith5860
    @faith5860 4 года назад

    ጎበዝ ኣስተማሪ

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts 4 года назад +1

    ይሄ ብዙ ሰው የሚያየው ፕሮግራም ነው ብዙ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል አንተ ቀጥታ እንደመጣህ ቦታ ተቀያይራችሁ መንዳት ነው የጀመርከው ይሄ ደግሞ በሽታው በንክኪ ስለሚተላለፍ ዋናውንና ትልቁን መንገድ ነው የከፈታችሁለት እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ሲሰሩ ህዝብ ጋር ከመድረሳቸው በፊት ብዙ ጥንቃቄ ቢደረግ ጥሩ ነው መልካም ቀን

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ

    በኣዉየት ቀጥሉበት የመኪና መንዳት እቅድ አለኝ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 года назад

    ዳጊዬ ጎበዝ ነህ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    Gobez Dagi

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 года назад

    Good job

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 4 года назад +2

    እኔምመለማመድእፈልጋለሁሥልክቁጥርአሥቀምጡ

  • @Moahs
    @Moahs 4 года назад +7

    ወይኔ መኪናመንዳት ምኖቴነው ይሳካልሽ በሉኝ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 года назад

    አስተማሪው በድንብ ነው የሚያስተምረው እኔም እሱ ጋ እማራለሁ

  • @eyobtaye
    @eyobtaye 4 года назад +1

    እኔ እድሜ 16 ነዉ መንጃ ፍቃድ የለኝም ግን Isuzu መኪና እነዳለሁ ይሄን ስላቹ ዉሸት ሊመስላቹ ይችላል ግን በመንዳት በጣም ልምዱ አለኝ

  • @nejatmohammed3583
    @nejatmohammed3583 2 года назад

    Astmariwe gobeze good like gn yt new

  • @sadakedr7320
    @sadakedr7320 4 года назад

    ስንት ነው መማሪያ ብር

  • @davek6792
    @davek6792 2 года назад

    Erzem beyet mechelsh atchayem

  • @HayatHayat-oh4is
    @HayatHayat-oh4is 4 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 4 года назад

    በመስኪም ኢብኤሲ ግድ ነው

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 года назад

    ዳገ ጎብዝ ብረት

  • @ayuuukhalifaa355
    @ayuuukhalifaa355 4 года назад

    Dagiiiiiiiiiiiii wodddddddd sadargih

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 4 года назад +9

    ኢትዮ እኮ ብር ካለክ በ1 ወር ሳይሞላ መንጃ ፍቃድ ገጭ ከዛ ህዝብ እየገጨሽ መለማመድ ነው 😜

    • @flower525af4
      @flower525af4 4 года назад

      Yihe iko new chigiru, general knowledge synor zelo mekina lay fitit, kezan menged titew sew lay yihedalu😭

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @saada2641
      @saada2641 4 года назад

      ትክክል ያዛዝነል

  • @endalkmekuria5264
    @endalkmekuria5264 4 года назад

    Why you didn't clean befor you start driving every thing and you didn't use gloves dagi you have to remember CORONA VIRUS please sepeshaly for medeya a lot of people see it please don't forget

  • @ekramabdu5330
    @ekramabdu5330 3 года назад

    ዜብራላይ አልቆምክም ለምን አስር ነጥብ ተይዞብሀል

  • @poloab2273
    @poloab2273 4 года назад

    Ethiopia: #አሳዛኝ መረጃ -# በአዲስባው አልቅስን ሳንጨርስ

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu 4 года назад

    እንደ መጀመሪያ ቀንህ አሪፍ ነበር

  • @samuelema3561
    @samuelema3561 4 года назад

    Astemariw #1

  • @htwy52
    @htwy52 4 года назад

    የኔ ልጅ እባክህ ወንዱን አንተ ሴቷን አንቺ ሰዎችን እንድ እድሜቸውና ማዕረጋቸው የማታውቋቸውን ሰዎች በስልክ እርስዎ ማለት ይገባል። ጥር አጋጣሚ ሆነልኝና ተናገርኩት እንጂ አንተ ብቻ አይደለህም። ለመማማር ብዬ ንው ፤ ከድፍረት አትቁጠርብኝ። በተለይ የህዝብ አገልግሎት የምትሰጡ ሠራተኞች።

  • @10seyd36
    @10seyd36 4 года назад

    ግን ምነዉ በሴትኛ ጠራሃዉ ዳጊን ማኛሰዉ

    • @حبيبهبنتمامي
      @حبيبهبنتمامي 4 года назад

      እእ እኔም ገርሞኛል ተጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ
      አጭር ስለሆነ ነውደ ሰው ሁሉ የሰው ልክ አያውቅም

    • @tejeaenley865
      @tejeaenley865 4 года назад

      Yaw yarada kueankuwa adirewt new enji. Yaw A.A eko abizagaw mudachew edihe new.

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 4 года назад +1

    The driver sechole in Ethiopia totally in wrong system because the teacher all so he don't know?

  • @bereketyihedego6226
    @bereketyihedego6226 4 года назад

    EBS ባጃጅ ግዙለት ። ባጃጅ ነው ልኩ።

  • @ethiopiant
    @ethiopiant 4 года назад +1

    ወንድን ልጅ አንቺ የሚል ሰው በጣም ያሰጠላኛል ።
    ሴታሴት ሱሪውን አጥቦ ሴት ይመሰልላል

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 4 года назад

      Enem alwedem wend hono set wedagerd ☹️

  • @seintyuhbefkda2567
    @seintyuhbefkda2567 4 года назад

    ዳጊ.አፈራሪስከው.ጨርሰህ.ኮረናሽሽትይመስላል.በጣምደስይላል

    • @lamesgin3016
      @lamesgin3016 4 года назад

      ruclips.net/video/QnIC7jgfqxw/видео.html

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад

    ዳጊየ በጣም ጎበዝ ነህ ክክክክክክ

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 4 года назад

    Waye dage

  • @naimalove9315
    @naimalove9315 4 года назад

    🥰

  • @sadakedr7320
    @sadakedr7320 4 года назад

    መኪናው እሱ ነክቶት ጉድ ጓንት የለም

  • @ብረቴየማልጅብረቴ
    @ብረቴየማልጅብረቴ 4 года назад

    Weyn yhn lij edaw telbey alwdewem bftry gdl gba abe🤔🙄

    • @zenagech447
      @zenagech447 4 года назад

      Gel first learn how to write words

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 года назад +2

    kkkkk ዳጊ አንቺ እግርሽን ብድግ እያደርግሽ ደንሺ😂😜

    • @lamesgin3016
      @lamesgin3016 4 года назад

      ruclips.net/video/QnIC7jgfqxw/видео.html

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 4 года назад

    እድሜህ ስንት ነው ግን ትንሽ ልጅ ትመስላለህ ዳጊዬ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +1

    ቅዳሜ ከሰአት ጭር አለ🙄🙄🙄🙄

  • @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
    @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ 4 года назад

    መኪናው እንዳይነዳህ ዳጊሻ 🚶🏃🙉

  • @henokezt
    @henokezt 4 года назад

    ውድ ኢትዮፕያውያን ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ምርጥ ስራ ይዤ መጥቻለው

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 года назад +1

    አንት ቁመቱ ሲያጥር ሴት መሰለክ እንዴ??? ዳጊ እኮ ነው . አንቺ የምትለው

    • @meramfentw3871
      @meramfentw3871 4 года назад

      😅😃😃😂😁😂😄😄😅😅

    • @dubaiuae4142
      @dubaiuae4142 4 года назад +1

      ያራዳ ቋንቋ ነው

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 4 года назад +1

      @@dubaiuae4142 እኛሴቶችአራዳነንማለትነው😃😃😃😃😃

    • @حبيبهبنتمامي
      @حبيبهبنتمامي 4 года назад

      እእ በጣም አበዛው

    • @dubaiuae4142
      @dubaiuae4142 4 года назад

      @@Na-un3kb አዎ ማማዬ መዳም ቤት ነው ፋራ የሆነው

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 4 года назад +1

    በቅንነት ሠብሥክራይብ አርጉኝ ውዶቸ

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 года назад +1

      ነይ እንዛመድ ውድ

    • @mametube3653
      @mametube3653 4 года назад +1

      እኔንም በቅንነት አድርጉኝ እኔም አደርጋችዃለሁ

    • @esmitube5665
      @esmitube5665 4 года назад

      ደምሪኝ እሺ

    • @esmitube5665
      @esmitube5665 4 года назад +1

      @@mametube3653 እሺ

  • @asiyumer163
    @asiyumer163 4 года назад

    እስኪ እባካችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበትም

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 4 года назад

    አቤት ጥንቃቄና ርቀት.. ጓንቱስ ለምን ተረሳ ለማንኛውም ዳጊ መቀመጫው ላይ ትልቅዬ ትራስ አድርገሽ ዘጭ በይ መሪው ሰመጠሽ እኮ ክክክ

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 года назад

    Yehn Yemesel Konjo Leje
    Yeset suri😡

  • @betty5002
    @betty5002 4 года назад

    ደነዝ

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 года назад

    Edet Yedebersl Wede Leje Edeset Tayete Suri Silbesr!!! Betam New
    Yemiyasaferew😡😡😡