የዉሸት ጡት ኣሰራዉ PRANK ON MY MOM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 822

  • @BELLAofficially1
    @BELLAofficially1  6 лет назад +255

    በጣም ስለጠፋዉ ይቅር በሉኝ።
    በጣም እንደምወዳቹ ኣትርሱ
    besterjina tedebdebiyalew enkuwan des alachu
    i am lucky i have a mother i can have fun with.
    she pranks me more than i prank her, she just dont know how to record it, lol

    • @jesuslord7644
      @jesuslord7644 6 лет назад +1

      ቤልዬ ዝም ብዬ ሳይሽ የሀረር እብድ ነው ምትመስይኝ።
      እንዳንቺ መክሳትና እንግሊዝኛ ማውራት ፈልጋለው በሀሳብ ልትረጅኝ ትችያለሽ ? ስደተኛ ነኝ ቴንኪው!

    • @የብርዛፍጎንደሬዋ
      @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 лет назад

      ቤላየየየየ እውይ ጠፋሽ እኮ እውይ ስወድሽ 😍😍😍😍😍😍😍

    • @tube-gu1ey
      @tube-gu1ey 6 лет назад

      እኛም እንወድሻለን

    • @nahomeyayenabea9276
      @nahomeyayenabea9276 6 лет назад

      Egame enodeshalne

    • @የኪዳነምህረትልጅ-ቐ8ረ
      @የኪዳነምህረትልጅ-ቐ8ረ 6 лет назад

      ሃሃሃሃ እናትሽ አድክም ናቸው በሳቅ ነው የገደሉኝ ዳንስ

  • @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ
    @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ 6 лет назад +91

    ጀግኖች የኢትዮጽያ እናቶች ባህላቸው ማንነታቸው በማንም ባህል እንዳይበረዝ የሚጥሩ እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ እናቴ

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 6 лет назад +47

    ብናትሽ ፕራንክ አታርጊ በድንጋጤ በሽታላይ ትወድቅብሻለች ማዘር እድሜ ከጤና ይስጦዎት

  • @kidustube
    @kidustube 6 лет назад

    Kkkkkkkkk እግዛቤር ያቆይልሽ ትውስታዬን አመጣሽው እኔም አያቴላይ እንዲ ነበር የምጫወተው ነብሶን ይማርና።👍👍👍👍👍

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 6 лет назад +2

    love you mom 😍 ቤላዬ በሳቅ ገደልሽኝ የምር የኔ እናት ብትሆን እስከማስረዳትም ጊዜ አትሰጠኝ እሪ ነበር የምትለው 😀 አይ እናት ህይወቷን ሙሉ የምትኖረው ለልጆቿ ነው።

  • @AmareshAsmara
    @AmareshAsmara 5 лет назад +2

    LMFAO I only speak Tigrinya but your moms reaction TOOK. ME. OUT. Hahahahahahahah she's my long lost soul sister hahahah

  • @ሳአዲየአላህበህርየንኝ

    belyeee and mom wel welcome too youtube video betam new yenfkachugn mom my dera love u soo machu 😍😍😍😍mom erjem edam ka tena ger... beliyee yena fandesh sewodeshi nurelin 😘😘😘😘😘😘😘

  • @hirutabe
    @hirutabe 6 лет назад

    ክክክክክ በእውነት በጣም ነው ያዝናናሽኝ አረ በሳቅ ጡትሽ ቼክ ስታረገው😂😂😂እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን አይ ማሚዬ ጭሁቷን አቀለጠችው

  • @saramamo6610
    @saramamo6610 5 лет назад +1

    No no please don't do that I really cried the way she shocked yane konjo my God bless her 🥰😘😘

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 6 лет назад

    ወይኔ እውነት እናቴ በሂዎት ብትኖር ምን ያክል ስለኔ እንደምትጨነቅ አሰብኩ 😭ቤላዬ ግ ን በድንጋጤ አንድ ነገር ቢሆኑስ የምር እንደዚህ አይነት ቀልድድ ሁለተኛ እንዳትቀልጅ ወይ መጀመሪያ ነግረሻቸው እኛን አስመስለሽ ብታሳይን ይሻል ነበር respect for all mom love ur and all moms ♥️

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 6 лет назад

    ወይ በእናትሽ እንደዚ አታስደግጫቸው የሆነ ነገር እንዳይሆኑብሽ ኖ ላቭዩ ድንጋይ ሳሚ 😂😂😂😂 አትጩሂ ስትያቸው ጭራሽ አቀለጡት ጠንካራ እናት አሉሽ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልሽ 💞

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 6 лет назад +1

    Amazing mother. I love your mum. God bless her so much. I loved the way she was dancing listing to her music loud. You really got her tho. It was so fun to watch. Well done Bella

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 6 лет назад +2

    Your mom is awesome ❤️ I like her entrance at beginning jamming to the music 🎶 🙌🏽🤣. Long life to all mothers!

  • @ikmaikma6969
    @ikmaikma6969 6 лет назад

    ወላሂ አለቀስኩ በጣም ደነገጡ እኮ እንዲ አታስደንግጪያቸው ቤላዬ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @Hewan
    @Hewan 6 лет назад +1

    your home is so beautiful! ok but for real you are my favorite vlogger of all time! your mom is literally exactly like mineXD

  • @kidestkidest8101
    @kidestkidest8101 6 лет назад

    Anchi mal malata yehonshi liji sewdshi eko
    Ay enat 😘😘😘
    Erjim tana na edma le enatochi.

  • @hidahabeshamericho1471
    @hidahabeshamericho1471 6 лет назад

    Bellaya crazy, mami betham nawe yasaznugne waye gude gudegna nesh 🤣🤣🤣🤣

  • @medhanithabte6823
    @medhanithabte6823 6 лет назад

    ቤላዬ የናትሽ ድምፅ የናቴን ይመስላል በጣም ነው ምወዳቸዉ እዴት እደሚመቹኝ

  • @ሳራየማሪያምልጅ
    @ሳራየማሪያምልጅ 5 лет назад

    ክክክክክክክ ማሚቴ ተናደዋል እውይተውን አቀለጡት ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @LilyeBrown
    @LilyeBrown 6 лет назад

    Ohhhh Ethiopian moms oooooooo . She almost had a heart attack. She is Sweet😍🤩😍🤩 luck to have your mom by your side.

  • @ሱሱየእናቷልጂ
    @ሱሱየእናቷልጂ 6 лет назад +4

    በየግዜው እየተቀደድሸ እያሰገባሸ እያሰወጣሸ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 love your mom 💓💓💓💓😘

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ውይ እናቴ ይታወቃል እናት አትችልም እኔ አልደግፈውም በድንጋጤ አንድ ነገር ቢሆኑ ፀፀት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለእማማ😍

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 лет назад

    ቢላዬ ጠፍተሻል የኔ ተናፋቂ ስወድሽ እኮሆ አር ብቅ እያልሽ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 6 лет назад

    አረ አሳክሽኝ ክክክክክክክ ግን እናትሽን ብራንክ አታርጊ ሲደነግጡ ጥሩ አይመጣም ማማዬ እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @Yowehanamokonene
    @Yowehanamokonene 6 лет назад

    Aye Belliye Menew Omg 🤣🤣🤣🤣🤣 Yeni Enat Yeni tewedag Enati betam endemewedat negeryat gen Beliiye letenachew gen eyasebesh Yeni konjo 🤣🤣🤣🤣

  • @saadamekonnen8710
    @saadamekonnen8710 6 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጥሁ አቦ ምችት ይበልሁ የሚወደዱ እናት እናቴን አስናፈቅሽኝ እንኳን ነካክተውኝ እንደውም እንዲያው ነኝ ኡኡኡህህህ

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ታድለሽ በማርያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው ፈጣሪ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 лет назад +74

    ወይ ማዘር ረዥም እድሜ ይስጣችው

  • @elsuu3983
    @elsuu3983 6 лет назад

    ክክክክክክክክ አረ ማሚን አስደነገጥሻቸው እኮ baredu umuri dhera hadha ketifi ❤

  • @bizubizu2020
    @bizubizu2020 5 лет назад

    እውይ የኔ እናት ሲያሳዝኑ ቤሊ በጣም እድለኛ ነሽ እናት አብራሽ ስላለች እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @pomihoney1258
    @pomihoney1258 6 лет назад

    Hahahah Hahahah ere uuuu hahahahaha I swear can't stop laughing 😂 እረጅም እድሜ ለናታችን ይስጥልን

  • @Tina-xv1ii
    @Tina-xv1ii 6 лет назад +1

    የኔ ፍቅር የኔ ውድ ሲያሳዝኑ....ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ማምዬ....ቤሉዬ በኛ ጦስ እናትሽ ስለደነገጡብሽ ይቅርታ አድርጊልን...ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ!!

  • @መሲየናቷልጅእግዛቤርፍቅእ

    ወይኔ ቤላዬ እደት እዳለቀስኩ በስማም አይ እናት ማማዬ እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ♥♥♥♥♥♥

  • @kokibemulu2353
    @kokibemulu2353 6 лет назад

    😄😄😄😄😄 ወይ ማሚዬ በጣም አሳቁኝ ኦፍፍፍ 😄😄❤ ረጅም እድሜ 😘

  • @ዘበነአበበ
    @ዘበነአበበ 6 лет назад

    ቤልዬ ምርጥጥ እናት ስላሉሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ አቦ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    ውይይይ በማሚስ ፕራክ ቅልጥ ይበል እውነት ይቅርብሽ ማር ባይሆን በባልሽ በጓደኞችሽ ነው የሚያምር እናቶቻችን አይችሉም ሁሉም እውነት ነው የሚመስላቸው
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናቶቻችን
    ማሚዬ ኡፍፍፍ ናፍቆትሽ ሊደፋኝ ነው
    እንደኔ እናቱ የናፈቀው ማነው

  • @mediwinner9962
    @mediwinner9962 5 лет назад

    Belaye asilekeshign eko enate metachibign. Yene konjo please yimotubishal besachew akeliji yene wud. Seyasazinu😔😔😔

  • @mettiteshome7973
    @mettiteshome7973 6 лет назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂" dengay yesamesh " belew sedebeshen tetash betam new emetasekut des emetelut besak gedelacbugn tenesh betekoyi gen gudesh neber🤗😂

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑር

    ቤላየ የኔ ቆንጆ ፕራክ ቢሆንም ጥሩ አልሰራሺል የእናት ሆድ አይችልም የእውነት መሰሏት እሪ አለች አይ እናት እናት እኮ ሚሰኪን ነች ለማንኛውም እወድሻለሁ እናትሺንም አላህ ከሙሉ ጤና ጋ ረዥም እድሚ ይሰጥልሺ

  • @selamselam3848
    @selamselam3848 6 лет назад

    omg bellaye you put me in tears beacouse you see what a mothers love ohh yene nat edeme yestowt 😍

  • @hikmetabdurehman6391
    @hikmetabdurehman6391 6 лет назад

    በልዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወዳቹ ማዘርዬዉሰጤናት እድሜ ከጤናጋር ይሰጣችሁ❤️😘😍

  • @oneone4475
    @oneone4475 6 лет назад +15

    "ለሬሴ ነው ላንች አይደለም አሉ" ውይይ እድሜ እስጣቸው እንዲህ ግን አታስጨንቂያቸው

  • @Aaa-hg8tx
    @Aaa-hg8tx 6 лет назад

    ኖ አይላቢው በሳቅ እማማየ ኑሪልን እንወድሻለን😘😘😘

  • @mirakerich1871
    @mirakerich1871 6 лет назад

    Hahaha... Menw Bella momeye leraso Nebson atawkem B Hugro Zefn Setakletew Anchi kolewan gfefshat 😑 gen tmchitogeal 😍😍😍

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 6 лет назад

    😃😃😃😃😃😃ere bela teyi tur firi enatishin aschokishachew eko 😃😃😃

  • @betifiqir5174
    @betifiqir5174 5 лет назад

    beliyeee enibayeenn asichereshigni mariyamin uuuuuuffffff enatttt😢😢😢😢😢😢

  • @naniendale5604
    @naniendale5604 6 лет назад

    እውይይይ ማሚዬ የኔ ፍቅር ኡፍፍፍፍ እቅፍ ባደርጎት❤❤🙎

  • @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ

    ውይ አናደድሻቸው ሲያሳዝኑ አያቴን መሰሉኝ ረጅም እድሜ ይስጣቸው።

  • @-marti7668
    @-marti7668 6 лет назад +6

    ወይኔ ደስ የምትል እናት ነው ያለሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማር ውድ ድድ ነው ማረግሽ

  • @ሐናንየኋላወርቅ
    @ሐናንየኋላወርቅ 6 лет назад

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አችም ካሰብሽበት ቦታ ድረሽ

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 6 лет назад +20

    I love you momi😢
    No love you bella😂

    • @brightday5245
      @brightday5245 6 лет назад

      Subscribe arginy aregishalew mare

    • @reenatube6617
      @reenatube6617 6 лет назад

      @@brightday5245 eshi adregeshalew😘☺️

  • @አላህሆይቀጥተኛውንመንገድ

    ወይ እንደዚህ እያደረግሽ እናትሽን በየግዜው አታናጃቸው
    እናት የልጆን ክፉ አትወድ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @kalekale9389
    @kalekale9389 6 лет назад

    ውይ ቤልዬ ጨካኝ ነሽ የኔ እናት አሳዘኑኝ በጣም። ልኡል እግዚአብሄር ለእናትሽ እድሜና ጤናን ይስጥልኝ!

  • @ፍሩትኢትዮጲያዊት
    @ፍሩትኢትዮጲያዊት 6 лет назад +1

    ቤላዬ ማርያምን አስለቀሳቹኝ ውይ ማን እንደናት 😭😭😭😭😭

  • @emutihabesha2581
    @emutihabesha2581 6 лет назад

    Weyna edat edasazrnug yena enat gin yecohwat cuhet uuuuuuuya kkkkk yemecsshi konjeya😍😍

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን

    ወይኔ እናት ኡፍ እንባዬ መጣ በውነት ተይ አታሰደንግጫቸው አንድ ነገር ይሆናሉ 😭😭😭😭 እናቴ እድሜ ጤና ይሰጦት

  • @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
    @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 6 лет назад

    መጀመሪያ ምንድነው ሲሉሽ አትጩሂ እሳቸው ኡኡኡ
    በሳቅ ነው የገደልሽኝ ረጅም እድሜ ለማሚ

    • @torrspeeds3329
      @torrspeeds3329 6 лет назад

      The Quran and the evil ALLAH says to beat your wife's or to strike them ....... It Advocate violence towards women.

  • @minaluasefa1048
    @minaluasefa1048 6 лет назад

    Beley yana konjo Aye Enate Endazh eko nace Enatan astawsan Erjem edema manages beley Ena Enata motabnalc when I see your mom I am so happy

  • @husseinbakri5537
    @husseinbakri5537 6 лет назад

    ahaha yen konjoo entseni asdbgetshechewe ekuo betame new mewdeshr♥♥♥

  • @habeshawinegn4357
    @habeshawinegn4357 6 лет назад

    Yene ennat ene lichenekilesh enebayen new yametachewu adenegagetua. wededdd new margachu egeziabher kenante gar yihun maroche😍😍

  • @hananmahi4192
    @hananmahi4192 6 лет назад

    እናት ምግዜም ክፉ አይካት mame nurelin miret enat wedddddd bemayalekiwu ❤❤❤bell Love you

  • @liliyyakob5485
    @liliyyakob5485 6 лет назад

    ማማ እናቴ እድሜዎት ይርዘም እድሜአችሁ ይርዘምልን እናቶቻችን እግዛብሔር ይጠብቃችሁ፡፡💎💎💎😍😍😍😍😍😍😍

  • @wintatadese6254
    @wintatadese6254 6 лет назад +1

    የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝም አሳቁኝም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ።

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 6 лет назад

    የ ኔ ቆንጆ ስወዳቸው እናትሽን እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልሽ

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 6 лет назад

    ክክክክክክክክክ ቤልዬ የስራሽን ይስጥሽ ማሚዬን አናደድሻት no love you አለች የኔ እናት ውድድድድድድ ነው የማረጋቹ ሁለታችሁንም!!!!

  • @saraamir1704
    @saraamir1704 6 лет назад

    Ye alemachin meret arada innat sewedachew fetari idmeiachewn yarzemelsh yane konjoo 😂😂😂

    • @torrspeeds3329
      @torrspeeds3329 6 лет назад

      Repent and turn to Jesus Christ he is the only way to heaven

  • @ቤብዝኪድዬ
    @ቤብዝኪድዬ 6 лет назад

    የኔ እናት እማዬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ የዋህ ሩህሩህ እደናት ማን ይሆናል ከኔ ቀንሶ እድሜ ላንቺ ይስጥልኝ ፈጣሪ

  • @natebersh6507
    @natebersh6507 4 года назад

    I wish she is my mom ! hilarious as hell

  • @senaitabiy
    @senaitabiy 6 лет назад

    የኔ እናት እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ቲፒካል የኢትዮጵያ እናት

    • @M_alb974
      @M_alb974 6 лет назад

      የኔ እናት እረዥም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልሽ ቲፒካል የኢትዮጵያ እናት

    • @M_alb974
      @M_alb974 6 лет назад

      💖💖💖💖👍👍👍🌹🌹🌹🌹😍😍😍

  • @selamawittemesgen820
    @selamawittemesgen820 6 лет назад

    ውይ እማምዬ! አይዞሽ አስደነገጥሻት እኮ!!!

  • @ስላምናሄኖክ
    @ስላምናሄኖክ 5 лет назад +4

    ለምን ግን ታሥደነግጫለሺ ምርጥ እናት ለለሺ እድሜና ጤና ይሥጥልሺ ማሬ

  • @gvv1089
    @gvv1089 6 лет назад

    እናት እላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኡሚ መቸም ቢሆን ለልጅዋ ማችናች እና ያላ ረጅም ህያት።

  • @እትዮጵያሀገሬ-ኸ1ጸ
    @እትዮጵያሀገሬ-ኸ1ጸ 6 лет назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቤልዬ በሳቅ ሞትኩ ወይ ማም በጣም አሳቁኝ ቤልዬ Thank you so much i love you mam♥

  • @liyu74
    @liyu74 6 лет назад +1

    I am crying and loughing the same time Mother Akeletut eko 😭😭 🤣🤣🤣

  • @nurahnurah268
    @nurahnurah268 6 лет назад

    Betame new mawadashe mother erjame endamay yesatashe anechay gn batamamwe matacha new emankashe ka mer gn atesadangachay bamchawe tatatshalshe konjo

  • @sunnyhussein4673
    @sunnyhussein4673 6 лет назад

    Btmmm nw yasazenugn yene enat gn....made my day...no love u 😂😂😂😂😂😂😂😂 yene enate ewey rejim edme yestachew abo ena Frist zefen Lay ameen mnm silu beka 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሶፊወሎየዋዴሴ
    @ሶፊወሎየዋዴሴ 6 лет назад

    😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀ወይኔ ማሚየ ስወዳት ኦኦኦ ብላ ልታስይዝሺ ነበር የአሜሪካን ፖሊስ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥሺ ማሜ ውድድ አረግሻለሁ ለአላህ ብየ ዘይሬልኝ አች ፍልቅልቅ ውስጤ ነሺ ከነማሚሺ 💓💓💓

  • @lidiyaabraham2349
    @lidiyaabraham2349 5 лет назад +1

    i just loved ur mom so honest ... so adorable 💓💓

  • @dagekennedy7822
    @dagekennedy7822 6 лет назад

    የኔ ማር ማሚ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ♥

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 6 лет назад

    እኝህን እናት እንዴት እንደምወዳቸው የሚገርመው ድምጻቸው ቁጭ የማዬን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር።

  • @webantfiker638
    @webantfiker638 6 лет назад

    Bellia weyyyy sel ewent zari alesakum mami degeta sechoh ebyay new yetnanekegn

  • @enatenatmate6032
    @enatenatmate6032 6 лет назад

    ወይኔ ቤልዬ ማዘርን አስደነገጥሻቸው መጀመርያ ላይ ግን በሳቅ እራሴን አመመኝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @ሙሉደጀን
    @ሙሉደጀን 5 лет назад

    እድሜ ጤና ለእናቶች እናት እኮ እንኳን ጡት መታመም ጉንፏንም እንዳመን አይፈልጉም ስታምሩ ማዘር ደስ ስሉ በይ ስላስደነገጥሻቸው ይቅርታ ጠይቂ

  • @ilovemydaughter4297
    @ilovemydaughter4297 6 лет назад

    Asdenegetshachew yene konijo enateshe tena yestachw 😅😅😅😅

  • @shhsuwshgwg7201
    @shhsuwshgwg7201 6 лет назад

    ማር እድሜና ጤና ይስጣቸው እናትሽን አንችንም ግን ማሚን አታስደንግጫቸው ስስት በይላቸው

  • @meronmekonnen6779
    @meronmekonnen6779 6 лет назад

    ቤላዬ ቆይ እናሽን ባታስደነግጫቸው እንኳን እሳቸው እኔም ደነገጥሁ ማዘርን እርጂም እድሜ ይስጥልሽ

  • @SC-ks4yw
    @SC-ks4yw 6 лет назад

    Bella Marr yaa. Harar lej Nash ended?

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 лет назад

    ቤሌላዬ የስራ ሽን ኢስጥሽ በትንሽ አታስደንግጫት ማሚን ስወዳቸው እረጅም እድሜና ጤና ለማሚ

  • @SelamNafaki307
    @SelamNafaki307 6 лет назад

    ቤላዬ ስወድሽ እማ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት ዉይ ምርጥ ኢቶጲያዊ እናት😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mayaz5663
    @mayaz5663 6 лет назад

    I love how she came out dancing 😂😂😂😂😂 I love you guys 🤣🤣🤣 😍😍😍😍

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 6 лет назад

    ኡፍ የእኔናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው የምር የእውነት አናደድሻቸው

  • @ኣደረችኣራዳ
    @ኣደረችኣራዳ 6 лет назад

    Hahaha wey beliye asdenegetshat eko any way love you so much and long live for your mom 🙏🙏🙏

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 6 лет назад

    የስራሽን ይስጥሽ በሳቅ ነው የገደሉኝ ማዘር ለማንኛው እስከዛሬ ሰብስክራይፕ አላደረኩሽም ነበር ዛሬ ሸልሜሻለው 😜😍

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 6 лет назад

    ውይ የኔ እናት ፕራንኩ ይቅርብን እንደዚህ ተናደው በሽታ ላይ እንዳይ ወድቁብሽ 😭 የቤልዬ እናት እድሜና ጤናውን ያብዛልዎት እናቴ 😘😘

  • @tionb4764
    @tionb4764 6 лет назад

    wane man enda enat enat yeljun gudat atwadum meske betam azanugi bela wude endaz atregacho yidabgtalu rajim edim tena egziabher yadlcho

  • @selamdemisse6299
    @selamdemisse6299 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደሳኩ መግለጽ ያቅተኛል ለትንሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @አለምወለተእየሱስ
    @አለምወለተእየሱስ 6 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ለማሚ ቤላዬ እናትሽን አታስደግጫቸው

  • @nejatmohammed1416
    @nejatmohammed1416 6 лет назад

    Banate ayekeledem balega nashe sedanegetu yehona negere behonu atazegnim yemeserew katashe arefeshe tekemechi

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 6 лет назад

    ማዘረየ ረጀም እድሜ ከጤነ ጋረ ተመኘሁ

  • @keyagetchaw4883
    @keyagetchaw4883 6 лет назад

    Wow entshi kelbchew ent nchew gin mom bezum atsdengxeti eshi yen konjo are new berchewy