#ጸገነት_በቺካጎ_የገጠማት_ገና_ወደ_ከተማው_ስገባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 49

  • @Kininet
    @Kininet 4 месяца назад +2

    Workagegnehu - God bless you for sharing this message with us.

  • @Kininet
    @Kininet 4 месяца назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ስላነቃቃሽን 🤍🤍🤍

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 4 месяца назад +3

    Geta yebarkese seye ye Geta sega yebzalese abrese wengele besera ewede nebere ehete

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አንቺን ስላስነሳ እግዚአብሄርን እጅግ አርጌ አመሰግናለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ነው ያለው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህቴ ይህንን ወንድምሽን እስቲ አስፈልግ አክሊልሽ ነው ክርስቶስን ቢያገኝ መልካም ነው ለኛ

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 4 месяца назад +1

    ሁልጊዜም እግዚአብሔር ይቅደም ካንች ጋሪ ገታ ያግዝሽ ተባረክ❤❤

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 4 месяца назад +1

    Please come to Arizona.
    God bless you Hallelujah.🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 4 месяца назад +3

    ፀግዬ ጌታ ብርክ ያድርግሽ

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 4 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ይርዳሽ ውጡ ውጡ ሳንቀደም እየተፎካከርን ግዜው ደረሰ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በአንድ ጌታ ስንፎካከር ቀኑ ቀረብ

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 4 месяца назад +1

    Amen. Amen. Amem❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢💔

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso Месяц назад

    አሜን የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልን
    በተጠራንበት መጠራት መመላለስ እንድንችል። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
    ቀን ሳለን የተሠጠንን ሥራ ለመሥራት
    እንትጋ።

  • @HabteTegnu-s4e
    @HabteTegnu-s4e 4 месяца назад +6

    እግ/ር ይባርክ መንፈስ ለአቢያተ ክርስቲን ጆሮ የለው ይስማ!!!

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 4 месяца назад +2

    አንቺን እኮ እግዚአብሔር በኃይል አስነስቶአልና በርቺ እርሱ በጎንሽ ነዉ !

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ዘመንሽን እውነት በመናገር ይጠቅልለው

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 4 месяца назад +4

    እውነት ነው እህታችን ጌታ እየሱስ የሞተው ለሁሉም ነው ቤተክርስቲያን ግን ተኝታለች ያልተሰወረ ግልጥ ነው የእግዚአብሄር እርዳታ ያሰፈልጋል ተባረክ እህታተትን እፀገነት የጌታ እየሱስ ባረያ 🙌🙌🙌🙌🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @KubsaKosu
    @KubsaKosu 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 4 месяца назад +1

    God bless,give you more anointing.i see God is chosing you at this end time.

  • @yegiletesfaye9343
    @yegiletesfaye9343 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gtag6992
    @gtag6992 4 месяца назад +1

    ❤Amen Amen

  • @gtag6992
    @gtag6992 4 месяца назад +1

    Salome God Bless you your family

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana Месяц назад

    Wow

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 2 месяца назад +1

    እጎዝአብሄር አምላክ ሇይ አስበን እባክህን

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 4 месяца назад +5

    ጌታ ይባርክሽ እኔም አይቻለሁ በጣም ከባድ ነው:: ብዙ መፀለይ አለብን ::

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 4 месяца назад

    Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesretBerhane
    @MesretBerhane 4 месяца назад +1

    Getahwye marye yeker belye

  • @AstuTesfu-l5t
    @AstuTesfu-l5t 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Geta ybarek keber l Egziabher yhun zemensh ybarek ehete❤

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 4 месяца назад +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በጣም የምወድሽ የእግዚያብሄር ብርቅዬ ልጅ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው !!
    እህቴ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ በእጥፍ ዘመንሸን ይባረክ ።
    እህቴ አንቺ የእግዚአብሔር ጀግና ነሺ
    እኔ በኖርዌይ ነው የምኖረው በአነስተኛ ከተማ ሁሌ ትውልዱን ሳይ ሁሌ ልቤ ያለቅሳል ምክንያቱም ትውልዱ ወንጌል አልተነገረውም ለትውልዱ የተሰጠው የዓለም ሸቀጥና የሆድ መሙያ ምግብ ነው የተሰጠው ።😭😭💔💔
    አያት , እናትና አባት ጠፍቶ በቤት ውሰጥ ትውልዱ ወንጌል ማን ነግሮት እህቴ እኔ ያለሁበት 🌐ምድር ወንጌል ስርጪት የለም የእግዚአብሔር ሕዝብ ,የእግዚአብሔር ትውልድ እየጠፋ ነው እኔ በጌታ የዳንኩት እያለሁ ,አንቺ የዓለም ብርሃን ነሺ የምድርም ጨው ነሽ የተባልኩ እያለሁ ምንም ሳልሰራ ጌታ ሊመጣ ነው የእውነት ነው የምልሽ ሁሌ ከልቤ ከአንጀቴ ወደ በጌታዬ ፊት አለቅሳለሁ ጌታዬ ታላቅ አምላክ ነው !! ያየኛል 😭😇
    እህቴ ጸገነት በጌታ እለምንሻለሁ ለኖርወይና ለመሰል አውሮፓ አገራት በክርስቶስ ለዳነው ወገኖችና ለቤተክርስቲያን ጥሪና ቅሰቀሳ አድርጌልን አጥብቀሺ ጸልይለ።😇😇😇😭😭 በኖርዌይ ሐገር ሪቧይባል(ታሃድሶ) እንዲነሳ ።❤❤❤❤❤

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ፡ ፡ እኔና ፡ ልጆቼን ፡ የማንረባውን ፡ ሰዎች ፡ እንድንጠቅም ፡ አድርጎ ፡ ሰርቶ ፡ አሳምሮ ፡ ታማኝ ፡ ባሪያ ፡ አገልጋዬች ፡ አድርጎ ፡ ሾመንና ፡ ለኔሽን ፡ ለወንጌል ፡ ስራ ፡ ቀብቶ ፡ አስነሳን።

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile  4 месяца назад +3

    Bless You Tsegi❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 4 месяца назад +3

    Tebareki ❤❤❤

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 4 месяца назад +3

    Tebareki

  • @HiwotTekle-g7v
    @HiwotTekle-g7v 4 месяца назад +1

    ጌታ ይርዳኝ

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኪ

  • @gtag6992
    @gtag6992 4 месяца назад +1

    May God Almighty Forgive us Let The Spirit Of Christ Shine Through Chicago and this Planet Earth In Holy Jesus Christ Name Amen Lord Thank you for Sending This Sister to give us all a WAKE UP CALL.

  • @rishan9422
    @rishan9422 4 месяца назад +1

    Yessssss❤❤❤

  • @ageritugebrehiwot245
    @ageritugebrehiwot245 4 месяца назад +1

    Geta yibarkesh ehitachin Tsegenet yemankia dewel nesh.

  • @Bireekoo-m2y
    @Bireekoo-m2y 3 месяца назад

    peace be upon you my sister if it is your will please send me your way your forehead

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 4 месяца назад +4

    Dear daughter of God, you are blessed.
    This is harvest time!
    Revival, Renaissance!
    We all pray for many more workers like you from both side , the born again sons and daughters to proclaim the Gospel, the Good News!
    You know, Christians youtubers ask to shut down the women ministries because it was not in the early church where women were illiterate, financially dependent of their despot husbands.
    But now ,women are financially and intellectually equal to their brothers.
    WHO CAN QUESTION GOD FOR HIS CHOICE TO APPOINT, ANNOINT ANYONE HE CHOOSES?
    We pray God to multiply His workers and send them to His fields!
    Stay blessed!
    Blessings to workye too.

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 4 месяца назад +1

    እግ ፡ ሆይ ፡ ይቅር ፡ በለን ፡ ፡ ወንጌልን ፡ ባልሰበክን ፡ እኔም ፡ ልጆቼም ፡ ቅዱሳንንም ፡ ይቅር ፡ በላቸው ፡ ወንጌል ፡ እንዳይሰበክ ፡ እየሱስ ፡ እንዳይሰበክ ፡ እንዳይወጣ ፡ ያደረኩ ፡ ስሩ ፡ እኔካንሰር ፡ ነኝና ፡ ፡ ይቅር ፡ ብለህ ፡ በሽታየን ፡ ለአንተ ፡ በእየስ ስ፡ ክርስቶስ ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ አስቀመጥኩ ፡ መስዋት ፡ አደረኩ ት ፡ ወስደህ ፡ ፈውሰህ ፡ እየሱስን ፡ አልብሰኝ ፡ እንዳገለግልህ ፡ በፊትህ ፡ ሞገስ ፡ ላግኝ።
    ተባረኩ ፡ ወገኖቼ ፡ ፀገነት ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ።

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 4 месяца назад +1

    ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ለኔ ፡ መጣልኝ ፡ አምኘ ፡ ወሰድኩት ፡ ቃሉም ፡ በውስጤ ፡ ሰርቶ ፡ ፅንስ ፡ ሆነ ፡ ስጋም ፡ ለበሰ ፡ ውሎ ፡ አድሮ ፡ ሰው ፡ ሆነ ፡ አማኑኤል ፡ ሆኖ ፡ እውነትን ፡ ፅድቅን ፡ ቅድስናን ፡ ጤናን ፡ ሰላምን ፡ አንድነትን ፡ ፍቅርን ፡ እምነትን ፡ ይዞ ፡ አማኑኤል ፡ በኔ ፡ ማሀፀን ፡ ተወለደ።።

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 4 месяца назад +4

    ፀጊዬ መች ነው ሚቺጋን የምትመጭው? አብሬሽ ወንጌል መስራት ፈልጋለሁ። እባክሽን!

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 4 месяца назад +2

    ቴዎድሮስ ታደሰ በዲሲ አካባቢ ላይ ችግርተኛ ሆኖ እንዳለ ይነገራል እህቴ

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 4 месяца назад +2

    ድሮ ኤርትረራውያን ትይ ነበር አሁን ምነው ረሳሽን

    • @trhastekle2543
      @trhastekle2543 4 месяца назад +3

      አይገርምም ጌታ ይባረክ ንጹህ ክርስቲያን ከፓለቲካ የጸዳ ነው።🤔

  • @girumwendm9320
    @girumwendm9320 4 месяца назад

    እርሶ ኖት ያላወቁት.አይ ፔንጤ😂😂😂😂😂😂

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 4 месяца назад +2

    ሁልጊዜም እግዚአብሔር ይቅደም ካንች ጋሪ ገታ ያግዝሽ ተባረክ❤❤

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 4 месяца назад +1

    Tebareku ❤