Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
yes please, you're a great example for us and for the upcoming generations 🥰
Thank you so much
Wonderful message!!! God bless your marriage and your family!!
ጎበዝ ይሄ ሀሳብ ፍቅር ያዳብራል ባሎችም ልጅ ከወለደች ትታኛለች ከሚሉ ጥሩ ነው
እንዴ የታለ ባልሽ ሳናየው ቬዲዯ አለቀ😂 ለማንኛውምእንኳን ደህና መጣሽ የኔ አህት ተናፍቀሽ ነበር
ትክክል ፡ ብለሻል ፡ሚልየ ፡ አንቺ ፡ ለባም ፡ ሴት ፡ ነሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥሽ ፡ ትዳራቹ ፡ ይባረክ ፡
ልቅም ያልሽ ሴት እኮ ነሽ ሜልዬ ከምግብ አሰራርሽ ጽዳትሽ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሜሊ ስለሃሳብሽ ብዙ ግዜ ኳሊቲ ታይም የምንፈልገው ሴቶች ብቻ ይመስለኛል የጋራ ሃሳብ ካልሆነ ከባድ ነው ::ለማንኛውም ያጣፍጥልሽ ብያለሁ🙏በርቺ
Thank you so much የተቀደሰ ሃሳብ ነው ያነሳሽው እውነት ነው ልጆቻችን ከትዳር በኋላ የመጡ በረከቶች ናቸው ለአባታቸውም ጊዜ ያስፈልጋል ❤❤❤❤
ሜሊዬ እንኳን አደረሰሽ ከእነ መላው ቤተሰብሽ መቸም የጨረሽ ባለሙያ እና መልካም ጥንቅቅ ያልሽ ጎበዝ ነሽ ተባረኪልኝ 🎉❤
Well done Milly Happy Belated New Year 🎊❤🎉 All the way from Roma Bella ❤️.
Wow Thank you Melly this is wonderful idea ❤
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው ተባረኪ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ከነመላው ቤተሰብሽ አደረሰሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን እናትዬ
ውዴ ደምሬኝ
ሰላም ሜሉዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን ተሻለሽ አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ያሽልሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
ያንቺ ጎረቤት ባደረገኝ ሲነጋ ቤትሽ በር😁
ማራኪሞ ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ ቅመም ነሽ የምልሽ በምክንያት ነው ቆንጆ የፍርፍር የምትጣፍጥ ተበልታ የማትጠገብ አርገሽ ነው የሰራሽው እንቁላሉም በቀይ ስሩም ልዬ ነው ውዴ ደስ የሚል ግዜ ነበር ያሳለፋችሁት ❤❤
Thank you my dear
ብዙ ግዜ ላይክ አርጌ ነበር የማልፈው ግን ዛሬ ኮሜት አደረግሁ እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ ነገር ስላሳየሽን ካች ብዙ ተምሪየሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤ከነ ቤተሰሽ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ መልእክት ነው ።
ሜሊ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳሽው የኛ ደስታ እና የኛን ግንኙነት ላይ ነው የልጆቻችን ሁኔታ እራሱ ያለው ሚስቶችዬ እናት ከመሆናችን በፊት ሚስቶች ነን ስለዚህ እሷንም አንርሳት አልፎ አልፎ እንደዚህ አነቃቂን።ይህን ሀሳብ ስላነሳሽ ተባረኪ ኑሮሽ ይለምለም ክፉ አይንካሽ ለልጆችሽ እናት ለባልሽ ባለቤት ያድርግሽ
❤ሜልዬ ❤ተባረኪ ❤ያስተላለፍሽው መልክት ልክነሽ❤ምግብሽምበጣም❤ያስጎመዣል ❤እድሜናጤናይስጥልን ❤እስከመላው❤ቤተሰብሽ❤ብሩክ ሁኑ❤❤❤
ጥሩ አሳብ ነው🙏🙏🥰
እንኳን በሰላም መጣሽ ዉዷ
ሜሉዬ ትለያለሽ ስል እኮ በምክንያት ነው የኔ ባለሞያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሳቹ ለጥምቀት በአል ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች
❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ትክክል ነሽ ሜልዬ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን
ሜሊዬ እኛ አበሾች ከልጆች ጋር በጣም ነው ራሳችንን የምናስረው። ግን ለራሳችንም ሆነ ለባለቤታችን የግድ ጊዜ እንዲኖረን ያስፈልገናል። ያልሽው ትክክል ነው❤❤
Welcome back Melly
እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ
melly you are right what you said because we need this kind of thing to do . Jehovah bless your family
ሜሉዬ አይዞሽ በያልበት በምኑም በምኑም ጥብስ አድርጊው ያህዌ ይማርሽ
Melly your food looks great.❤❤
Tedaresh yebarek
ጎበዝ
ሜሉዬ ጥሩ ነውነው ከተኛንበት ነው የቀሰቀሽን እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ
እንኳን ሰላም መጣሺ እህት አሪፍ አሰራር ነው የእንቁላል እና የቀይ ስር አሰራር አልሞከርኩትም ሰርቸ እሞክረዎለሁ ምክርሺም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ደምሬኝ ውዴ
አመሰግናለሁ ውዴ
❤❤❤ እዉነትሽን ነዉ ሜሉዬ እነሱኮ ጥለዉን ይሄዳሉ ተባረኪ❤
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እምሰሪያቸዉ ምግቦች እሞክራቸዋለሁ እናም ከምጠብቀዉ በላይ ቆንጆ ነዉ እሚወጣዉ በርቺልኝ 🥰🥰🥰🥰
እሺ የኔ ውድ
እማ ደምሬኝ
ሜሉ ልዩ❤❤❤❤
በጣም በጣም ባለሞያ ነሽ
Mellu salam nesh Egzeabher yemaresh melkam Beleshal Lij Agbeto menor ayechalem Tebareje yehe yenem hasab nee
I'm so sorry you feel sick, but i'm happy to see you. ❤❤❤
Wise lady ! use to watch your videos years a go, am happy for you girl, you made it❤
Thank you so much!
የኔቅመ ምእጅሽይባረክ. ጤናይስጥሽ
አሜን የኔ ውድ
great message
ሀሪፍ ምክር ነዉ ቴኪዉ ዉደ
Thank you for sharing!!! Keep up the good work!!!
Thank you! Will do!
Asetu gobez balemuya ye Adamawa yesefer gobez
የምወድሽ ሜሉ ቅመሟ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🥰
አይዞሽ
ዉነትሸ ነዉ ትዳር ያሞቃል❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነሽ ይመችሽ✊🏾🫶🏽👏👍
ሜልዬ እንዴት ነሽ ምግብሽም ሀሳብሽም ይጣፍጣል ❤
ሜሉ አያልቅብሽም ፈጠራሽ ሲያምር❤❤❤❤
Awesome. Joining from USA.
Agree!! God bless you and your family!! Life is all about BALANCE unfortunately our community see that as luxury I don't understand it!! Thank you!!
Well said!
ሜሊዬ ባለሞያ
Betam gobbez nish fatari tadarshin yibarkw ❤❤❤
Thanks dear
❤❤❤❤❤batmi konjo hasabi naw siwadishi ❤❤❤❤🎉🎉barche
የኔ ቅመም ስወድሽ
ሜሉዬ ወጥቤትሽን እንዴት እንደወደድኩት በደንብ ኦርጋናይዝ ያደረግሽው
Gadegnaye well come yene balemoya arif hasab new berchi 👍🥰
ትክከል አንዴ ቀላል ሰላም ለኛም ለነሱም አየር መቀየርና ፍክር የችመራል
I always learn samtn from you
👍👍
Gobez sew nesh ehte agelaletsishn betaaam ewedewalehu ketybet. 🇪🇷
Very informative. I admire you. It is educational.
I appreciate that!
Millye ❤
You are talented hard working! Best chef 🧑🏽🍳🙏🏽💕👍🏽
I couldn't agree more!
@@elilyraga9625 ምንም አይደል ሁሉም ሰው ሊወደኝ እንደማይችል እገምታለሁ።ነገር ግን ለመሻሻል ከረዳኝ ምናልባት ምን ይሆን ምክንያትሽ ብትነግሪኝ?
በትክክል የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ነው የምንሰፈሰፈው ልጆቼን ገበያም የትም ይዜ ነው የምንቀሳቀሰው አሁን ግን እሞክረዋለሁ ሀሳብሽ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏😻😻
Enamsgnalen ❤
ተባረኪ ከነቤተሰብሽ
Wow! I love your kitchen including your ሙያ...
የምወድሽ
❤❤❤❤❤❤
Hey 👋 Melly, where do you buy your coffee pot?
Zara home
❤❤
ሰላምዬ የኔ ቅን ክበሪልኝ
❤❤❤❤
መልካም ነዉ አቀራረብሽ ከባለቤትሽንና አድነት ሥትወያዩ ቢሆን መልካም ነበር???
እየቀረጸ ነው ተስፍሽ
አንቺን ሳይ ችግሬንና ብሶቴን ለትንሽ ሰአትም ቢሆን እረሳለሁ በጣም ነው የምወድሽ
well come የት ጠፍተሽ ነበር?❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ
አሜን ውዴ
Thanks so much ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሜልዬ አዲሱ ቤትሽ ከገባሽ ዛሬገና አየሁሽ መልካ የጥምቀት በአል🎉🎉
Meliye can you show me what kind of oil you use
እኛ ከምናውቃቸው ከገበሬ ላይግሪክ virgin oil ነው ለአመት የሚበቃንን የምናመጣው የሱፐር ማርኬት አንጠቀምም ስለዚህ ይሄ ማርክ ብዬ የማላሳየው ለዛ ነው
@@Mellyspicetvok thanks Meli
Tadlshe ena injera kella menm bekrblge yeblhu aymslgem men yeslgal ehta
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ደምሬኝ ማሬ
Lemesala ena 4 lejoch alunge ena leman setche new ?
የሉም በአካባቢሽ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን ልጆች እቤት መተው ለተወሰነ ሰአት የሚጠብቁ እንደው የሌላ ሀገር ዜጋ ከፈራሽ እንኳን ።ሌላው ደግሞ እንዳንቺ ልጆች ያሏት ጓደኛም ካለሽ በተራ እሷ ከባሏ ጋር ስትወጣ አንቺ ልጆችዋን ከልጆችሽ ጋር ትጠብቂያለሽ እሷም እንደዛው ዋናው ፍላጎቱ ነው
Melye you are right the best mam.
ሜሉዬ ቀይስሩ መጀመሬያ የበሰለ ነው እነዴ ሌሰራው ነው ንገሪኘ
አይደለም ጥሬ ነው በደንብ ፍጢው
ቤቲየ ባለቤትሽን አሣይን የውነት ወድሻለሁ
የኔ ቆንጆ ብዙም የካሜራ ሰው አይደለም ለዛ እኮ ነው
የገብሥሹርባአዘገጃጀት አሣይኝኝኝኝ
አሳይቻለሁ እኮ የኔ ውድ ግዜ እይው
Selam ❤❤❤
ሰላምዛሪገና1ሆንኩ
ሰላም እህቶቼ እንዴት ናችሁልኝ
እንደማመር ቤተሰብ❤❤
እሺ የኔ ውድ በርችሊኝ
ስሰራአ ቤቱ እዳይሸት ምንላርግ ከኢትዮ ውጭ ነኝ ምከሪኝ
ቤት እንዳይሸት ባለፈው ሜሊ ያሳየችን ማሽን ምርጥ መፍትሄ ነው እኔም ገዝቸዋለው እኔ ዩተብ ላይ ቪድዮ ሰርቻለው ማየት ትችያለሽ❤
amzn.eu/d/4rpwPEV
ባልሽ የት አለ ብቻሽን በላሽ
ባሌ እየቀረጸ ነው
ባልሽ የታለ
እየቀረፀነው😊
ብራቮ ዘምዘም በትክክል ነው የመለሽው
ተባረኩልኝ እህቶቼ
@@Mellyspicetv ጥያቄቸው የማይጠየቅ ባልሽሳ ነገሩ አስባብ ሊሆንይችላል ክክክ
Listen to her she gives you a 250/ hr advice
ከባሌ ጋር ብለሽ ብቻሽን ስርተሽ በላሽ😂
ካሜራ ይዞ ነው እሱ ከካሜራ ጀርባ በደንብ ነው የሚበላው
@@Mellyspicetv ሚስጥራዊዉ ባል( አይን አፋር)😂😂
@@Mellyspicetv ታዲያ አንቺን የመስለች ባለሞያ ሚስት አግብቶ ላይበላ ነበር? ሀይለኛ ቶንሲል ይዞኝ ነበር የተባለ ጊዜ ሱፕ ቢጤ ሳይስራ አልቀረም
ሁሌ ጥሩ ስራ ትሰሪያለሽ የኔ ባለሙያ በውጭው አለም ግን ዳቦን እንዲ አድርቆ ለመጠቀም ኤክስፖየርድ ደይ እንዴት ይደረጋል?ልጆችን በተመለከተ ያው አንቺ እድለኛ ሆነሽ ቤተሰብ ስላለሽ ጥሩ ነው ወጣ ብሎ ፈታ ማለት ቢቻል ቤተሰብ የሌለው ግን ልጆች ትምህርት ቤት ባላቸው ሰአት አንዱን ቀን መርጦ እኩል ቀን ስራ በማስፈቀድ እስኪመለሱ ምሳም ቢሆን ወቶ መብላት ፊልምም ቢሆን የተለያየ ነገሮችጋ ባልና ሚስት የጋራ ሰአት ቢኖራቸው ደስ ይላል ግን ለጠባቂ ትንሽ ይከብዳል ምን አንዳፍታ እንደሚያስተምሯቸው አይታወቅም አንድ ግዜ ልጄ የት/ም ቤት ጏደኛዋ ሲጋራ ሲያጨስ አይታ እንዴት ለመድክ ስትለው ቅዳሜና እሁድን ወላጆቹ ቤተክርስቲያን መፅሀፍ ቅዱስ እንዲማር ወስደው እዛ ትተውት ይሄዱ ነበርና የሚያስተምረው ልጅ እንዳስለመደው ነገራት እንግዲህ ከዚህ ከተቀደሰ ቦታ እንዲ ሲሆን ማየት ትንሽ ይከብዳል ሌላው ትንሿን ልጄን እኔም ቅዳሜ ቀን አክቲቪቲ ቦታ እወስዳታለሁ እና የሆነ ቀን አስተማሪዋ በሌላ አስተማሪ ተቀየረች ይቺ አዲሷ እዛ ልጆቻችንን መጠበቅ እንደሌለብንና የፈለግንበት ደርሰን መመለስ እንደምንችል ነግራን እኔም እስክትጨርስ ብዬ ሄድኩ የበፊቷ የሚማሩበትን ክፍል መስተዋት ክፍት ታደርግ ስለነበር ከውጭ ልጆቹን ምን እንደሚማሩ ማየት ይቻል ነበር ይቺኛዋ በወረቀት ከውስጥ ልጆቹ ዲስትራክት እንዳይሆኑ ነው ብላ ትሸፍነዋለች ብቻ ሁኔታዋ ፀጉሯ ምኗም አልተመቸኝም እና ክፍል ገብቼ ልያቸው ሲማሩ ስላት አይቻልም አለችኝ ብዙም አልተመቸኝም እዛው በሩጋ ጠብቄ ቶሎ አወጣኃትና ልጄን ምንድነው የምታስተምራችሁ ስላት ስእል ምን አይነት ሬንቦና የነዚህ ባሁን ሰአት ችግር የሆኑብንን የፆታ ነገሮችን እንደሆነ ነገረችኝ በቀጣይም እባብ ቤቷ እንዳላትና በስልኳም እንዳሳየቻቸው ወደ እነሱም እንደምታመጣላቸው እንደነገረቻቸው ስትነግረኝ እዛ መውሰዱን አቆምኩ ግዜው ትንሽ ይከብዳል እማናያቸው ችግር ሲኖርም ነው ለማን ትቶ ይኬዳል ብንቸገር ትንሽ ግዜ በደንብ ነብስ እኪያውቁ ብቻ ነው በራሳችን እጅ መንገድ ካስያዝን በኃላ ሁሉ ላይ ይደረሳል እህታችን እግዚአብሔር ጤነኛና ደስተኛ ልጆች የሰጠን አደራ ተቀባዮቹ እኛው ነን ብንችል ቢያንስ እስከተወሰነ እድሜ እናትና አባት በተራ ቢጠብቁ መልካም ነው እንዳንቺ የራስ የሚያምኑት ቤተሰብ ካለ እንጂ በውጭው አለም ከባድ ነው
አመሰግናለሁ እህቴ ዋናው የቅንጦት ነገር ያለመሆኑን ማመን ነው አንቺም ያልሽው ዘዴ አሪፍ ነው እረፍታችሁን አስተካክላችሁ በጣም ደስ ይላል ካልሆነ ግን የሀገራችን ልጆች አሉ እንዲሁም ኤርትርያውያን እንደዚህ አይነት ስራ የሚሰሩ ጠርቶ ለትንሽ ሰአት ማስጠበቅ እንደው የሌላ ሀገር ዜጎችን እንኳን ከፈራሽ
@@Mellyspicetv ውይ የኔ ቆንጆ ይህማ ምን ቅንጦት ነው ትክክል እኮ ነሽ አንቺም ለወላጆችም በደንብ በቂ ረፍትማ ያስፈልገናል ካልሆነማ እኛም ጤነኞች አንሆንም ልክ ነሽ አዋቂዎች ከተገኙ በእድሜ ገፋ ያሉ ጥሩ ነው እኔም ለትምህርት ብዬ ነው የሰማሁትንና ያየሁትን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
@@hiwel9209 አሜን የኔ ውድ
yes please, you're a great example for us and for the upcoming generations 🥰
Thank you so much
Wonderful message!!! God bless your marriage and your family!!
ጎበዝ ይሄ ሀሳብ ፍቅር ያዳብራል ባሎችም ልጅ ከወለደች ትታኛለች ከሚሉ ጥሩ ነው
እንዴ የታለ ባልሽ ሳናየው ቬዲዯ አለቀ😂 ለማንኛውም
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ አህት ተናፍቀሽ ነበር
ትክክል ፡ ብለሻል ፡ሚልየ ፡ አንቺ ፡ ለባም ፡ ሴት ፡ ነሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥሽ ፡ ትዳራቹ ፡ ይባረክ ፡
ልቅም ያልሽ ሴት እኮ ነሽ ሜልዬ ከምግብ አሰራርሽ ጽዳትሽ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሜሊ ስለሃሳብሽ ብዙ ግዜ ኳሊቲ ታይም የምንፈልገው ሴቶች ብቻ ይመስለኛል የጋራ ሃሳብ ካልሆነ ከባድ ነው ::
ለማንኛውም ያጣፍጥልሽ ብያለሁ🙏በርቺ
Thank you so much የተቀደሰ ሃሳብ ነው
ያነሳሽው እውነት ነው ልጆቻችን ከትዳር በኋላ የመጡ በረከቶች ናቸው ለአባታቸውም ጊዜ ያስፈልጋል ❤❤❤❤
ሜሊዬ እንኳን አደረሰሽ ከእነ መላው ቤተሰብሽ መቸም የጨረሽ ባለሙያ እና መልካም ጥንቅቅ ያልሽ ጎበዝ ነሽ ተባረኪልኝ 🎉❤
Well done Milly Happy Belated New Year 🎊❤🎉 All the way from Roma Bella ❤️.
Wow Thank you Melly this is wonderful idea ❤
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው ተባረኪ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ከነመላው ቤተሰብሽ አደረሰሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን እናትዬ
ውዴ ደምሬኝ
ሰላም ሜሉዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን ተሻለሽ አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ያሽልሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
ያንቺ ጎረቤት ባደረገኝ ሲነጋ ቤትሽ በር😁
ማራኪሞ ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ ቅመም ነሽ የምልሽ በምክንያት ነው ቆንጆ የፍርፍር የምትጣፍጥ ተበልታ የማትጠገብ አርገሽ ነው የሰራሽው እንቁላሉም በቀይ ስሩም ልዬ ነው ውዴ ደስ የሚል ግዜ ነበር ያሳለፋችሁት ❤❤
Thank you my dear
ብዙ ግዜ ላይክ አርጌ ነበር የማልፈው ግን ዛሬ ኮሜት አደረግሁ እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ ነገር ስላሳየሽን ካች ብዙ ተምሪየሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤ከነ ቤተሰሽ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ መልእክት ነው ።
ሜሊ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳሽው የኛ ደስታ እና የኛን ግንኙነት ላይ ነው የልጆቻችን ሁኔታ እራሱ ያለው
ሚስቶችዬ እናት ከመሆናችን በፊት ሚስቶች ነን ስለዚህ እሷንም አንርሳት
አልፎ አልፎ እንደዚህ አነቃቂን።ይህን ሀሳብ ስላነሳሽ ተባረኪ ኑሮሽ ይለምለም ክፉ አይንካሽ ለልጆችሽ እናት ለባልሽ ባለቤት ያድርግሽ
❤ሜልዬ ❤ተባረኪ ❤ያስተላለፍሽው መልክት ልክነሽ❤ምግብሽምበጣም❤ያስጎመዣል ❤እድሜናጤናይስጥልን ❤እስከመላው❤ቤተሰብሽ❤ብሩክ ሁኑ❤❤❤
ጥሩ አሳብ ነው🙏🙏🥰
እንኳን በሰላም መጣሽ ዉዷ
ሜሉዬ ትለያለሽ ስል እኮ በምክንያት ነው የኔ ባለሞያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሳቹ ለጥምቀት በአል ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች
❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ትክክል ነሽ ሜልዬ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን
ሜሊዬ እኛ አበሾች ከልጆች ጋር በጣም ነው ራሳችንን የምናስረው። ግን ለራሳችንም ሆነ ለባለቤታችን የግድ ጊዜ እንዲኖረን ያስፈልገናል። ያልሽው ትክክል ነው❤❤
Welcome back Melly
እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ
melly you are right what you said because we need this kind of thing to do . Jehovah bless your family
ሜሉዬ አይዞሽ በያልበት በምኑም በምኑም ጥብስ አድርጊው ያህዌ ይማርሽ
Melly your food looks great.❤❤
Tedaresh yebarek
ጎበዝ
ሜሉዬ ጥሩ ነውነው ከተኛንበት ነው የቀሰቀሽን እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ
እንኳን ሰላም መጣሺ እህት አሪፍ አሰራር ነው የእንቁላል እና የቀይ ስር አሰራር አልሞከርኩትም ሰርቸ እሞክረዎለሁ ምክርሺም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ደምሬኝ ውዴ
አመሰግናለሁ ውዴ
❤❤❤ እዉነትሽን ነዉ ሜሉዬ እነሱኮ ጥለዉን ይሄዳሉ ተባረኪ❤
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እምሰሪያቸዉ ምግቦች እሞክራቸዋለሁ እናም ከምጠብቀዉ በላይ ቆንጆ ነዉ እሚወጣዉ በርቺልኝ 🥰🥰🥰🥰
እሺ የኔ ውድ
እማ ደምሬኝ
ሜሉ ልዩ❤❤❤❤
በጣም በጣም ባለሞያ ነሽ
Mellu salam nesh Egzeabher yemaresh melkam Beleshal Lij Agbeto menor ayechalem Tebareje yehe yenem hasab nee
I'm so sorry you feel sick, but i'm happy to see you. ❤❤❤
Wise lady
! use to watch your videos years a go, am happy for you girl, you made it❤
Thank you so much!
የኔቅመ ምእጅሽይባረክ. ጤናይስጥሽ
አሜን የኔ ውድ
great message
ሀሪፍ ምክር ነዉ ቴኪዉ ዉደ
Thank you for sharing!!!
Keep up the good work!!!