Yh Tmhert be Golden Oil Minstery Be Melelak ye Rket Tmhert Tmreaw Alew Brother Yaredye Hulea Gn Ende Adis New Memarew Wow Geata Ybarek andebeteh Be Tsega Kal Yemolaw Geata Smu ybarek
I thank God for the grace that u are serving saints who are in Christ.Wow it is The WORD of LIFE u are sharing us,yared.I,my soul,my spirit,and my body sticked with it.I recieved many blessings through ur all youtube ministries,TEBAREK!! I follow the lesson by downloading the video.I just can't be attend it online.But there are some questions I want to raise.How can I raise?
ወንጌላዊ ያሬድ ባንተ ትምህርቶች ብዙ የህይወት ለውጥ አይቻለው ዘመንህ የተባርከ ይሁን!!!
🙏🙏💜💙🍁🌴🍂🌿🍁🙏🙏እንወድሃለን ያሬዳችን ጸጋ ካንቴ ጋ ይሁን🙏💕💜💕
ያሬድዬ ጌታ ጸጋዉን ያብዘልክ ዘመንክ ይለምልም🤗🤗😘😘
የእግዚአብሔር መንፈስ የፈሰሰበት ትምህርት ነዉ ጸጋው ይብዛልህ
እግዚአብሔር ፈጽሞ ጨርሶ ይባርክህ ይጨመርልህ የእግዚአብሔር ቃል መረዳት ከዚህ በላይ ይገለጥ ይሙላብህ የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው📖📖📖📖📖ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ስለ አንተ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ።በአንተ ትምህርት እኔና ወገኖቼ መዳናችንን ለመፈጸም ትክክለኛውን መንገድ ጀምረናል ደስ ይበልህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
Thank you so much bro...
Keep it up
Yared tilahun I listened this amazing teaching Twice and haven't get enough of it. Thank you so very much.
እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክልን ወንጌላዊ ያሬድ እንወድሃለን።
ስንወድቅ የምወድቅባቸው !
Bless you more
Yared, ጌታ እየሱስ ይባርክህ ግሩም እና ግልፅ ነው::
የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ ዘምንህ ይባረክ ሚዛኑን የጠብቀ የእግዚአብሔርን እውነት ስለገለጠልን እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት እግዚአብሔር ይባረክ ስላንተ
ውድ ወንጌላዊ ያሬድ በአንተ የሚተላለፉት ትምህርቶች በጣም የሚጣፍጡ፣መጽሐፍ ቅዱስን እንደሚገባ የሚተረጉሙ በመሆናቸው እጅግ ጠቅመውኛል:: በእያንዳንዱ ክፍል ብዙ አዳዲስ መንፈሳዊ እንቁዎችን አገኛለሁ፤ ብዙ ላደናገሩኝ ጉዳዮች ጌታ መልስ አድርጎ ሰጥቶኛል፣ ወዲያና ወዲህ ከመፍገምገም የሚያድን አጽንቶም ስለሚያቆም ትምህርትህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!!!! ብቻ ግን አንድ ነገር ቅር ብሎኛል ክፍል 46ን ብፈልግ! ብፈልግ! ከየት ላግኘው!!??፤ እባክህ!!ካለ ፈልገህ ጫንልንልን ወይም ክፍሉን የሚሸፍን አንድ session ይዘጋጅልን፡፡ ከአክብሮት ጋር
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የእግዝአብሐር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ!!!!
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ተባርከናል
ጌታን አብዝቼ እወዳለሁ፣ አንተን ስላገኘው እና የእግዝሐብሄር እውቀት እንድማር ጌታ ስለፈቀደ የእግዝሐብሄር አባታችን ስሙ በልጁ በኢየሱስ ስም ለዘላለም ይባረክ።
GBU.for your commitment
How Wonderfull it is to hear the word of God especially the detail teaching of Roman 2:1-11
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ
god bless
Accountability groups ያልከው ልክ የንሰሀ አባት አይነት ስሜት ይሰጣል ውድቀትን ለአንድ አማኝ ከመንገር በዚ ግዜ ከባድ ነው ልጅ ሆኜ መድረክ ላይ ወተው ድክመታቸውን ሲናገሩ አውቃለው አሁን ግን የቅርቤ ብለህ የምትላቸው ራሱ ይገርፉሀል
stay blessed more and more
God blessed u !
Yh Tmhert be Golden Oil Minstery Be Melelak ye Rket Tmhert Tmreaw Alew Brother Yaredye Hulea Gn Ende Adis New Memarew Wow Geata Ybarek andebeteh Be Tsega Kal Yemolaw Geata Smu ybarek
Tebarek wondme
God bless you brother Yared.
zarima libyi akbrehe egzabher ersun yalmseker aytwem ewntem anten ayew egzabher hoyi tsga abzalte
God bless you
Gita yebrekhe wangilwi yaride G.B.U
I thank God for the grace that u are serving saints who are in Christ.Wow it is The WORD of LIFE u are sharing us,yared.I,my soul,my spirit,and my body sticked with it.I recieved many blessings through ur all youtube ministries,TEBAREK!! I follow the lesson by downloading the video.I just can't be attend it online.But there are some questions I want to raise.How can I raise?
Send it to yared.tilahun@goldenoil.org
endet ye e/r nuro ennoralen
go
እዚህ ላይ ግን ሀጢያቴን የምገልፅለት ንሰሀ አባት ያስፈልጋል ይመስላል አገላለፁ ተባረኩ
ለንስሀ አባት ሳይሆን እርስ በእርስ ሀጥያቶቻቹን ተነጋገሩ ነው የሚለው
God bless you