4 ጥማድ መሬት ልማት ስንት ብር💰ጨረሰ ከስደት መልስ 4 መቶ ሺ ብር ብቻ ምን ልስራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 521

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 2 года назад +164

    መስራት ያስከብራል #ቁጭ_ብሎ_ወሬ_ማዉራት_ስራ_አይሆንም የኔ ጀግና እህት ገና ከዚም በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ከ ፈጣሪ ጋር

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 2 года назад

      ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 года назад +1

      እውነት ነው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ ጥላ ወለላ ይሁናት

    • @ልዩ-ኰ4ፈ
      @ልዩ-ኰ4ፈ 2 года назад +3

      ጀግና ናት እህትህ ለምቀኛ ለወረኛ ግዜ እንዳትሰጡ ስራ ብቻ ገና ከዚህ በላይ ተደርሳላችሁ የስራ ሰው ሰርቶ ነው አውርቶ አደለም

    • @ሰላምሰላም-ጰ7ዸ
      @ሰላምሰላም-ጰ7ዸ 2 года назад +1

      እውነት ነው

    • @cheregirma
      @cheregirma 2 года назад

      እውነት ነዎ

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 2 года назад +241

    የናቴ ልጅ እድግ በይ እኔን ይድከመኝ እሲኪያልፍ ያለፋል

    • @አላህወኪል-ኈ7ዘ
      @አላህወኪል-ኈ7ዘ 2 года назад +5

      ማሻአላህ ስታስቀኑ አላህ አይለያቹ

    • @tigistyirgu5397
      @tigistyirgu5397 2 года назад +3

      ሀገሬ ናፈቀኝ ለምሊና ነፂን ባገኛቹ ደስ ይሀየለኛል

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 2 года назад +4

      ነፂዬ የኔ ቆንጆ አላህ አይለያቹ ምኞታችን ሁሉ ያሳካላቹ አይዞቹ በሩቱ ለሙዬ የተመኘችበት ቦታ ደርሳ ለማየት ያብቃን ደስ የምትሉ ቤተሰብ ትህትናቹ መልካምነታቹ ለከስተመሮቻቹ የላቹ እርስቤክት ግልፀኝነታቹ ስራቹ ሁሌም ይመር እጃቹ ይበረክ ሰርታቹ አትርፉ አግኙ

    • @ወይዘሪት_Netse
      @ወይዘሪት_Netse 2 года назад +2

      @@hikemanaser7747 አሜን የኔ እናት🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +2

      @@tigistyirgu5397 በቅንነት እነደማመር

  • @HayatHayat-mq4if
    @HayatHayat-mq4if 2 года назад +9

    እውነት አንቺን አለማድነቅ ምቀኝንት ነው በዛላ ግልፀኚነትሽ እኔ እራሴ አገርስገባ ምልስራ ብየ አስብነበረ አቺን እያየሁ ብዙ የስራ እድል ፈጥሮ መስራት እደሚቻል እዳስብ ስላረግሽኝ በጣም ነው የማምሰግንሽ ለሙዬዬዬዬ አቺብቻ ወደፊት

  • @zuzd9048
    @zuzd9048 2 года назад +49

    በሄወቴ እንደለሚ ጀግና ሴት አይቸ አላውቅም አቦ አላህ የድካምሽን አይቶ ትርፍ በትርፍ ያድርግሽ

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 2 года назад +76

    የኔጀግና ድግል ትጠብቅሽ❤🙏ይህን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ የስደት እህቶቸ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤💕💋💋💋💋💋💋

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 года назад +58

    ጀግኒት ለሙ ሳውዲ እያለሽ አንዳንድ ነገርሽ አትመቺኝም ነበር ሀገር ስገቢ ግን ተመቸሽኝ ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቅሽ የዋህ ግልፅ የስራ ሰው ነሽ በእምነትሽ በርቺ በፀሎት የተመኘሽው ሁሉ ይስመርልሽ ከኃጥያት በስተቀር አሜን በይ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 года назад +5

      ባለፈው ደሞ Fb ላይ በረከት ገበሬዋ መጣለሁ አንቺጋ ያለችሽን ሳይ ደስ ነው ያለኝ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 года назад

      ደምሪኝ በእናትሽ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 года назад

      ​@@yeshumethiolove275ደምሪኝ በእናትሽ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 года назад +2

      @@ቤተናቲዩብ እሺ ለኔ ደሞ ሰዓት ብታግዙኝ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Год назад +2

      ማርያምን ሳዑዲ እደነበረች አልወዳትም ነበር አሁን ተመችታኛለች እኔም ሀገር ገብቸ ከወድሜ ጋር ለመስራት ወስኛለሁ

  • @H.A.A.N
    @H.A.A.N 2 года назад +5

    ሲበዛ የሴት ጀግና ነሽ በርቺ እትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ በጣም ተስፋ አለኝ

  • @LemlemDemse
    @LemlemDemse 24 дня назад

    አንቺ ልጅ ስወድሽ እኮ ጀግና ሴት ነሽ የምር እኔም እንዳንቺ መትከል በጣም ነው የምወደው እናም የምመኘው 👍🙏❤

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 года назад +9

    ጀግና ነሽ የኔናት ተባረኬ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 2 года назад +1

    ለምለም ደስ የምትለኝ ነገር ለስራ ያላት አመለካከት ንቀት መጠየፍ ጭቃ ምናምን ማለትየለም በርች የሴት አበሳ ጀግናነሽ ስራ ያስከብራል በራስ ሙድ መጓዝ ደስስ ይላል በርች

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 2 года назад +5

    ለሙ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ጀግናአኮ ነሽ በርቺ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ባለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ የኔ እህት 🙏🙏🙏

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад

    ለምለም ጀግኒት የእውነት በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርች እማ👍👍👍

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +10

    በርቺ ጥሩ ሞራል ሆነሽኛል ኮመንታተሮች ሳላመሰግንናቹ አላልፍም ደስ ሰትሉ 👍👍👍

  • @destatube9960
    @destatube9960 2 года назад +1

    አችልጂ ግን በጣም ጄግና ብርታትሽን ጥንካሬሽን አለማድነቅ አይቻልም ማነው የሰው ደስታ እሚያስደስተው👌ትለያለሽ💪💪💪💪💖

  • @slam5037
    @slam5037 2 года назад +5

    የኔ ፍቅር ኡኡኡፉፉፉ ስወድሽሽሽሽ ዘመኒሽ የባረክ እማ ለሙ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Год назад +1

    ❤ጀግና ለሙ በርቺ

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 2 года назад +14

    Incredible, hardworking girl! She is an inspiration to all of us! Thank you for sharing her project.

    • @sadamuhammed9524
      @sadamuhammed9524 2 года назад

      የምረ ምረጥ የፍቅረ ቤተስብ ናችሁ በዛላይ ታታሪ አላህ ስራችሁን ሁሉ በረከቱን ይሙላላችሁ

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

      ማማ በቅንነት ደምርኝ ደመርኩሸ ወዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@sadamuhammed9524 ደምሪኛ

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 2 года назад +5

    ጀግና በርቺ አንቺ ልጅ ወደፊት የት እንደምትደርሺ እግዚአብሔርን እኔ እነግርሻለው ኢትዮጵያ ውስጥ አነጋጋሪ ሴት እንደምትሆኚ ምናለች በይኝ wonderful go girl keep up 👊good work 👍✊

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 года назад +11

    ለምለምዬ አላህ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያደርሰሸ የእኔ ጀግና በርቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከማዉራት መሰራት😍😍😍💪👍

  • @yalemyalem7810
    @yalemyalem7810 Год назад +2

    ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ለሙዬ

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 года назад +6

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉለሚ ጀግና 👍👍👍👍👍

  • @taibataiba4097
    @taibataiba4097 2 года назад +2

    አድናቂሽ ነኚ በርቺ ትልቅደረዳ ትደርሻለሽ ኢንሻአላህ

  • @nesruabdo7951
    @nesruabdo7951 2 года назад

    ማነው ያስተማረሽ
    ችግረ በጣም ጎበዝነሽ በረቺ
    ደቦየና

  • @marketube391
    @marketube391 2 года назад +9

    🛑ለምለም የተንቢ ገበሬዋ😍🙏🙏ገነ ከዚ በላይ ትሰሪያለሽ ወሬ ለወረኛ ነው

    • @rediatfrezghi2043
      @rediatfrezghi2043 2 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rediatfrezghi2043
      @rediatfrezghi2043 2 года назад +1

      💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@rediatfrezghi2043 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@rediatfrezghi2043 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@rediatfrezghi2043 ደምሪኛ

  • @metageswagaaelew1534
    @metageswagaaelew1534 4 месяца назад

    እኔም አልሳካ ብሎኝ ነዉ እንጂ እንዳቺ ጀግናነኝ ጉራጌ በስራ አይታማም❤

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 2 года назад +1

    ለሙ ጀግና ነሽ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ግን ለምን በፆሙ አጓት ለምን እማ አቃለሁ ይደክምሻል መብላት አለብሽ ግን ፁሙ ማለት ቢያንስ እንኳን የፆም ነገሮችን ይቅርታ ግን የተሰማኝን ነው ስለምወዳችሁ የክርስቶስ ልጆች ስለሆናችሁ ፁሙ🙏🙏🙏❤

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 года назад

    በርቺ ለምለምዬ ለሌሎችም ተምሳሌት ትሆኛለሽ በርቺ👍👍👍👍👍

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 2 года назад +1

    ጀግናዬ በርቺ እግዚአብሄር ካንቺጋር ይሁን ጉልበትሽን ይባርክልሽ

  • @AbduRahman-z8q
    @AbduRahman-z8q 10 месяцев назад

    አላህ የሰጨምርለሰሽ❤❤❤❤❤

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Год назад

    LEMOYA YENA YEJEGENOCHE JEGENANESHE EMEBATANE BEXAME NEWE MEWEDESHE MADENEQESHE ❤❤❤❤❤ BERECHI EGEZABHARE KEZI BELAYE TELEQE BOTA ADERESOSHE LEMAYETE YABEQANE

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
    @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ 2 года назад +4

    ለሚ ጀግነነሽ በርቺ እግዚአብሔር በጤነ ያኑርሽ ከስደት ይሻላል አይዞሽ በርቺ እሺ ጥሮ ቤተሰብ አለውልሽ ባይ ከጎንሽ አሎ መደስት አለብሽ

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 года назад +1

    ለሙ በጣም ጎበዝ ነሽ ጀግና በርች

  • @goldenhand1521
    @goldenhand1521 2 года назад +2

    ጀግና ሴት ለሚ በርቺ

  • @zematube1219
    @zematube1219 2 года назад +34

    ሴቶች አሁን እራሳችሁን ፈትሹ የት ናችሁ
    ሀሜት ላይ ? ወይስ ስራ ላይ ? ወይስ ቡና ላይ ናችሁ?
    በሴት አቅም እንደዚህ መስራት አርበኝነት ነው 👍👍👍

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 2 года назад +2

      የኔም እቀድ ነው ፈጣሪ ያስካለሽ በሉኝ

    • @zematube1219
      @zematube1219 2 года назад +1

      @@tsegeradagebru898 ያሳካልሽ ከጎንሸ ነን 😃👍

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 2 года назад

      🙏😍😍

    • @zematube1219
      @zematube1219 2 года назад

      ኧረ ጎበዝ ፍትህ ለፆታየ ማማየ ደምሪኝ ተባልኩ እኮ 😂😂😂

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 2 года назад

      @@zematube1219 አምሰግናለሁ ውንድሜ

  • @hanayedingellijtube8842
    @hanayedingellijtube8842 2 года назад +1

    Mareyamen lane jegnaye Nesh hulem berchi inate kidanemihiret titebikesh baleshibet serashen Hulu egziyabiher yibarkilesh ❤️❤️❤️

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Год назад +1

    ዋው በርች እህት የሰራሰው ይደክማል የደከመ ደሞ ያተርፋል

  • @Black2010ization
    @Black2010ization Год назад

    ጀግና ነሽ ለኔ ማማዬ ❤️❤️❤️❤️❤️ TikTok አለሽ ?

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 2 года назад +3

    የኔ ጀግና ሰነፎች ይንጫጩ አንች በርች ለማንም የመልስ ምት ምናምን አትበይ ስራሽ ራሱ ምስክር ስለሆነ ❤❤❤❤

  • @tiruyehailu2989
    @tiruyehailu2989 2 года назад +1

    ትክክል አዎ ቺር ብዙ ነገር ያሥተምራል እህቴ ጎበዝ በርቺ ሀብታም ትሆኛለሽ፡፡

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 Год назад

    በጣም ጎበዝ ከስደት በሀገር ያምራል

  • @asizaza9722
    @asizaza9722 Год назад

    ዋውዋውየኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 года назад

    እንደዚች አይነት የሴት ጀግና የማትበገር ልጅ አይቸ አላውቅም አሰብሽበት አላህ ያድርሽ 👍👍

  • @meseret5
    @meseret5 2 года назад +2

    ለምለም እህቴ እግዚአብሔር የለፍሽበትን ይባርክልሽ ጠንካራ የሴቶች ታምሳልት ነሽ በርች

  • @zeniwolloyewatube27
    @zeniwolloyewatube27 2 года назад +1

    ለሙዬ እግዚአብሔር የልቦናሽን ይፈፅምልሽ

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    *ጎበዝ ለምለም የኔ ጀግና በርቺልኝ ባሁኑ ያሰብሽውን ውጤት አግኝተሽ ደስተኛ ሆነሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ*

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 2 года назад

    ጀግና ብየሻለሁ ቀጥይበት ውጤታማ ትሆኛለሽ

  • @አላህወኪል-ኈ7ዘ
    @አላህወኪል-ኈ7ዘ 2 года назад +5

    የኔ ጀግና ለሙ አላህ የነካሽው ሁሉ ይለምልምልሽ

    • @አላህወኪል-ኈ7ዘ
      @አላህወኪል-ኈ7ዘ 2 года назад

      @ምኞት RUclips ወአለይኩም አሰላም ወረሃመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻአለህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@አላህወኪል-ኈ7ዘ ደምሪኛ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +1

    ለሙየ አንች የሴት ጂግና ቃል የለኝም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ😍❤

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 9 месяцев назад

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @BrhanDubai
    @BrhanDubai Год назад

    የሴትጀግናበርቺትረፍእጂኪሳራአይካሽ❤❤❤❤❤

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 2 года назад

    ለምየ የኛ ጀግኒት ያረብ ሀገሯ ሴት እኛ በስደት ያለን ካንች ብዙ ተምረናል ለምየ በርች በርች አንች ብርቱ ጠንካራ ሴት ነሽ ቃላት የለኝም አንችን ለመግለፅ ብቻ አላህ ይጠብቅሽ ትልቅ ጀረጃ ያድርስሽ አሁንም ትልቅ ጀረጃላይ ነሽ ከዚህ በላይ ለሚ ፎቅ ፎቅ😄👍👍👍

  • @RPHC-m8v
    @RPHC-m8v Месяц назад

    ❤❤🎉ጓበዚ በሪቺ🎉🎉🎉

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx Год назад

    ገበሬዋ በርቺ 🎉

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 2 года назад +1

    ለሚ የኔ ጅግና በርቺ ለውሬኞች ቦታ እትስጪ ሰርተሽ አሳያቸው እመቤት ትጠብቅሽ

  • @setinatube8826
    @setinatube8826 2 года назад

    Enem Kesidet Melis Yihen Sira Mesirat Newu Emifeligewu Lemiye Eniditrejigi Be Egizaber

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 2 года назад +1

    ወላሂ ጃናነሺ ለምለም እውይይ ከወንድ በላይ ቤተስቦችሺንም እምታኮሪ ጠንካራ ነሺ

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

    ዋውዋውዋው ለሚይ የኔ ጉበዝ የኔጀግና ገና ከዜ በላይ ትልቅ ቦታ ትደረሻለሽ እህቴ አሬፍ ትምህርት ነው እየመራሽን ነው ያለሹው እና ለይከ ሼር ኣንርሳ የኔውድ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏💜❤️💖💙💖

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን Год назад

    ጎበዝ ማርያምን እግዚአብሄር ሀይል እና ብርታቱን ይስጥሽ 💛💚

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 года назад

    ያንኛዉን። ደግመሽ ቲማቲም። እዳዘሪ። ሥንደ ዝሪ። 😂😂እዉነት። እኔም ገበሬ ሥለሆንኩነዉ

  • @makyhshehicho909
    @makyhshehicho909 Год назад

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @ዘፋክት
    @ዘፋክት 2 года назад

    ጀግናችን በርችልን መሰሎችሽን ያብዛልን!!

  • @abuye-v6n
    @abuye-v6n 2 года назад +5

    Wawuuu ስታምር ❣️❣️❣️❣️

  • @faziyawollo
    @faziyawollo 2 года назад

    የተንቢየ አቦ የሴቶች ጀግና ብየሻለሁ ነገር ከመብላት ሰርቶ መብላት በርች የተንቢ አች ጀግና ነሽ

  • @seadiseadi4199
    @seadiseadi4199 2 года назад

    የእውነት ጀግና ነሽ በርቺ

  • @zzget8710
    @zzget8710 2 года назад

    ለሙዬ በርቺ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ የኔ ታታሪ

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ጂግና

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 года назад +8

    ጀግናናት ወላሂ🥰🥰🥰🥰

    • @HhHh-fh5vn
      @HhHh-fh5vn 2 года назад

      እህቴ አትማየትማየይ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@HhHh-fh5vn ደምሪኛ🎉

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 Год назад

    Abo jegna neshe yenye gorada alahe yetebqeshe yasebshwe hulu yesakalshe

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад

    ለሙ ጀግና በርቺ 😘💪💪👍👍👍👍

  • @tube3356
    @tube3356 2 года назад +1

    የሴት ጀግና ትለያለሽ የኔ ማር በርች😍😍

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +2

    የኔ ጀግና በርችልን የኔ ዉድ ዉድድድድ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ዉዶቸ

  • @ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ

    በርቺ እማ አንቺ ጅግናነሽ

  • @sedetmemhramedia4719
    @sedetmemhramedia4719 2 года назад

    ጎበዝ በርች እህት ስራ ክቡር ነው ያስከብራል

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h 2 года назад

    ጀግኒት በርች♥♥♥

  • @HabeebPak-qt8py
    @HabeebPak-qt8py 7 месяцев назад

    የኔ ጀግና በርችልኝ

  • @ElisabtMekonini
    @ElisabtMekonini 6 месяцев назад

    Wowowo jegina❤❤❤❤❤

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 2 года назад +1

    ያችስ ለጉድ ነው😍 ጀግና ነሽ

  • @misrch
    @misrch Год назад

    yene mare yemre qalte yelghme Tabrk jagna nurlg

  • @tymauae4424
    @tymauae4424 2 года назад

    ወላሂ ጎበዝ እኮነሽ ጀግና 💪💪💪በርች ለሚየ

  • @user-gr6sl3kq5k
    @user-gr6sl3kq5k 2 года назад

    ለሚ 💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍በምን ቃል ልግለጽሽ

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 2 года назад +1

    ጎበዝ ጀግና ነሽ 👍

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 2 года назад +1

    ጀግኒት በርች ኢንሻ አላህ እኔም አስቤለሁ ይሄን ስራ

  • @ሀያትየኩታበሯYouTube
    @ሀያትየኩታበሯYouTube 2 года назад

    የኔ ጀግና በረቸ ጀግና ነኝ ወላሂ የኔ እናት እናዳቸ ጀግና ናት በርቸልኝ🌷

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ

    የሴት ጎበዝ ለምሊ በርችልን👍👍

  • @FBEthio-ፋንቱ-tube
    @FBEthio-ፋንቱ-tube 2 года назад +6

    ለምለም እኮ ጀግና ነሽ ስራ ያስከብራል በርቺ ለምዬ
    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @fatitube6899
    @fatitube6899 2 года назад

    ጄግና ነሽ አይገልፅሽም እዳች ለሥራ አጦች የስራ እድል ለመፍጠር ሃገርቤት ያለን ስራ ንቀዉ ሰዉ ወዴ ሳኡድያ አዉሮፓ በህገወጥ መገድ ለሚሰዴዱ አርአያ ምሆን እፈልጋለሁ ኢሻአላህ☝️እድሜም ጤናም ሰቶኝ ለሃገሬ ያብቃኝ እና

  • @አበቡየተዋህዶልጅ
    @አበቡየተዋህዶልጅ 2 года назад

    በርች ውድ እህታችን

  • @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ

    ለሚ ጀግና በረቺ ❤❤

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 2 года назад +48

    መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ አላህ ያሳርፋቹ

  • @musechaalaa3284
    @musechaalaa3284 Год назад

    የሴት ጀግና ብዬሻለሁ ጌታ ይረዳሽ❤❤❤❤❤❤

  • @sarahkhider2962
    @sarahkhider2962 2 года назад

    አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @mqdstadlch902
    @mqdstadlch902 2 года назад +1

    ለሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጀግና ግበዝ እወድሻለዉ

  • @dhdsbb8475
    @dhdsbb8475 2 года назад

    ወላሂ ጀግና ነሽ ማሻአላህ በርቺ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 года назад +1

    እኔ እኮ ኮማቾች ምትገርሙኝ በርቺ አይዞሽ ስትሉ ነው ምትገርሙኝ። ጀግና ማለት እንጂ አይዞሽ ማለት አይደለም ለራሳቹ በርቱ ልክ እንደስዋ

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 2 года назад

    ለምለም አበሣዋ ይች ፋሢጋ የምትባለል እሺላሊት ዝምበያት ስራሺን ሥሪ ጀግናነሺ

  • @henockknock1064
    @henockknock1064 2 года назад

    Lamuye yene jagia siwodishi yene qojo😘😘😘🙏

  • @kabadakabada4176
    @kabadakabada4176 2 года назад

    Jegna.seti.nesh.barch❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏👍👍👍

  • @ensratube
    @ensratube 2 года назад

    ለሙዬ ጀግኒት በርቺ ቡታጀራ ባቺ ትኮራለች እርግጠኛ ነኝ😘😘💪💪💪

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 года назад

    Yatabi. Jigan barachi. Gobazi 🎉🎉🎉🎉🎉betasaba hununyi swadachu🎉🎉

  • @minaseminase745
    @minaseminase745 2 года назад

    gobeze ! Kanche maweke yemefelegw ngre ale yename heleme newe ebakshe behasabe agezen eselekeshen lakelne