ህልምህን ለማግኘት ይህን ተከተል‼ | የይድኔ ሀሳብ ክፍል = 10 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • ይህ ቪድዮ ዋና ትኩረቱን የሚያደርገው ከቅዠት አለም በመውጣት ትክክለኛ እና አካታች ህልሞችን በመንደፍ ወደስኬት ስለሚደረገው ጉዞ ከስኬታማ ሰዎች ተሞክሮ ጋር ተጣምሮ የሚቀርብ ነው።
    #dawitdreams #dream #ህልም #ትልቅህልምአለኝ #motivation #ethiopia #habesha #inspireethiopia #motivation #ይድነቃቸውአባይነህ #ሰንፔርሚዲያ #senpermedia #amansew #athlete #athleticism #inspireethiopia #donkeytube #commedianeshetu #mihretdebebe #impactseminars #manyazewaleshetu #niquhywet #dagggshow #dagmawitkifle

Комментарии • 16

  • @alemkidist5098
    @alemkidist5098 11 месяцев назад +3

    ይድኔ በጣም ጥሩ እይታ ነው በርታ ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ ጀግና በርታ አንደኛ

    • @Senper_media
      @Senper_media  11 месяцев назад +1

      ከልብ አመሰግናለው❤🎉🎉

  • @yeneteratube2015
    @yeneteratube2015 11 месяцев назад +2

    goood talk

  • @haymanotassefa5000
    @haymanotassefa5000 11 месяцев назад +1

    ይድኔ የኛ ትንሹ ጀግና ጥሩ ጅማሬ ነዉ ከዚህ በላይ ሰርተህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አምናለሁ በርታ !!! 🙏

    • @Senper_media
      @Senper_media  11 месяцев назад

      ከልብ አመሰግናለው❤🙏

  • @aberashwhana
    @aberashwhana 11 месяцев назад +2

    Keep it up❤

  • @eyerusalemsolomon9353
    @eyerusalemsolomon9353 11 месяцев назад +1

    እይታህ ድንቅ ነው ይድኔ ጀግናው ! በርታ

    • @Senper_media
      @Senper_media  11 месяцев назад

      አመሰግናለው ጄሪ❤❤🎉🎉

  • @henokhirboro
    @henokhirboro 11 месяцев назад +1

    አሪፍ አቀራረብ ድንቅ ሃሳብ በርታ

    • @Senper_media
      @Senper_media  11 месяцев назад

      አመሰግናለው አንተም የምታቀርባቸው የመፅሀፍ ዳሰሳዎች እጅግ አስተማሪ ናቸው በርታልኝ❤🙏

  • @HEVEN-VM21
    @HEVEN-VM21 Месяц назад

    ዋው ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 Месяц назад +1

    bro Tru eyirta new berta