ለትዳር ትክክለኛው ሰአት መቼ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • In this fascinating Episode, join ‪@Alive_podcast_abrham_fantu‬ and Life Coach Dani from ‪@InspireEthiopia‬ as they look into a wide range of topics focusing on marriage, relationships, work, and success. With their unique perspectives and experiences, they offer valuable insights and practical advice for navigating the complexities of modern life. Tune in for insightful conversations that will inspire you to create meaningful connections in your personal life while achieving your professional goals. With their warm and relatable approach, they create an inclusive space where listeners can feel comfortable sharing their own stories and seeking guidance. Whether you're single or in a long-term relationship, starting out or already successful in your career- this podcast is for you!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #perception #mother #ethiopia #relationship #marriage #change #sucess #podcast

Комментарии • 62

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 11 месяцев назад +11

    አለን አለን የዳኒ ቤተሰብ የአረብ አገር ሴቶች እንወድሃለን

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 11 месяцев назад +5

    ከዚህ በኋላ ለራሴ መኖር እዳለብኝ ተሰምቶኛል ቤተሰብ ቤተሰብ ይበቃል

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን Год назад +13

    ሴት ልጅ ስጦታዋ ፈገግታዋ ነው ከፉትፉቱ ፊቱ እንደሚባለው ሴትም ወንድም ግን ሁሌ ደስተኛ መሆን አለበት ምክንያቱም ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Год назад +8

    ዳኒዬ እግዚአብሔር ይርዳክ በርታ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Год назад +21

    ትክክል አረብ አገር ሆነእ ቤተሰብ ለማስደሰት የምትደከመዉ ድካም ለራስ ማሰብ ያለብእን ነገር እንዳታስብ ያደርግአል ሁሉም ጥሩ ትምእርት ነዉ Thank you

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 Год назад +14

    U are amazing l, I learn a lot from you, it’s my first time seeing you

    • @sarasara-h5t
      @sarasara-h5t 5 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-if7pb
    @AaA-if7pb Год назад +8

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህረት ነው!❤❤

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 8 месяцев назад

    አባትህ ጥሩ አባት ድርጊታቸው ለራሳችሁ ሰው እንድትሆኑ ነው አንተ ላይ ያባት ውጤት ታይቷል

  • @Tsi541
    @Tsi541 5 месяцев назад

    አዎ ዳኒዬ እና አብርሽ በሚገባ ገራሚ ቆይታ ነበረን በጣም አስተምሮኛል ዳዬ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤❤

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 11 месяцев назад +2

    ዳኒ ዲምፂህን እና ርህሩህ እነትህን በጣም ነበር የምወደው ባካል ስላየሁህ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አከብርህ አለሁ🙏👍‼️

  • @fatumayasin-os5yb
    @fatumayasin-os5yb Год назад +4

    ዋው ጨረሸ አየሁት ልክ እደምግብ ነው ትምረታችሁ በረቱልን

  • @AbynahLire
    @AbynahLire 3 месяца назад

    ጥሩ ትምህርት ናው እግዚአብሔር ይባሪካው

  • @Beti850
    @Beti850 11 месяцев назад +3

    Waw ድንቅ ትምህርት ነው

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад +5

    ምወዳቹ እቁ ወድሞቼ❤❤❤❤

  • @amesgagn
    @amesgagn Год назад +3

    ተመስገን ተመስገን ተመስገንእናመሰግናለን ዳኒ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @fikayemaryam
    @fikayemaryam 7 месяцев назад

    አሜን

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Год назад +2

    በጣም ይገርማል ሰው እያሰራ አይበለም ያማል እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @rozaatajawar2433
    @rozaatajawar2433 Год назад +3

    Galtomaa

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m Год назад +3

    Danyo enkan dena meta turu tmrti nw yakaflken❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 Год назад +3

    ዳኒየ ከነ ሚስትህ በጣም ነው የምወዳችሁ አብርሽ እናመሰግናለን ቀጣይ ከሄርሚ ጋር እጠብቃለሁ 🥰

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tewahedo.tube27
    @Tewahedo.tube27 Год назад +1

    ስልጠና በኦንላይን ብትሰጡ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +2

    Very good point thank for sharing ❤

  • @FikertasefaFikertasefa
    @FikertasefaFikertasefa Год назад +2

    Btamarfinew

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Год назад +6

    ወንድሜ ሰው ላይ ለመፍረድ አትቸኩል ምን አልባት አንተ ተመቻችቶልህ በጊዜ አግብተህ ይሆናል! በ45 አመቱ ከእናቱጋ ይኖራል ስትል ልክ አሜሪካ ወይም ሌላ የበለፀገ አገር የምትኖር አስመሰልከው ! እያንዳንዱ ሰው የእራሱ የሆነ ችግር አለበት የጤና ፣የገቢ፣ ወ ዘ ተ እናም አትፍረድ! በዚህ ሁኔታ ሰውን የምታነቃቃ አይመስለኝም ! እንዲያውም አነጋገር አትችልም ! መጀመሪያ ይህን ችግርህን ቅረፍና ለማነቃቃቱ ትደርስበታለህ !!😮😮😮

    • @WoinshetTilahun
      @WoinshetTilahun Год назад

      Alefaradame Ekoo, ka Egzabher gar,, lafeto ka bete 41 years bewataa,, pray bamaderage ,problem fix beyadarege

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 11 месяцев назад

      ልክ ነውእንደ ጤነኛ ሰው ከ20 አመት በላይ ቤተሰብላይ መዘፍዘፍ የለበትም.

  • @SaraYigeremu
    @SaraYigeremu Год назад +2

    Wow beteseb bebzu slemtastemrun enamesegnalen

  • @enattsehay3692
    @enattsehay3692 Год назад +2

    U are amazing thank u 😂😂😂

  • @WokneshAlelign
    @WokneshAlelign Год назад +2

    ዋዉበጣምደስይላል

  • @anedu910
    @anedu910 Год назад +2

    Wow txs

  • @amonuelsemere1860
    @amonuelsemere1860 Год назад +1

    Egziabher yebarekeka hawuna ab Sedet zelena shgerna ze negerekayom ,Egziabher Amelak yebarekeka

  • @success4079
    @success4079 Год назад +2

    Nice

  • @Hነኝከርታታዋ
    @Hነኝከርታታዋ 11 месяцев назад +1

    مشاء الله

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n Год назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ❤
    አብርሽ ድጋሜ ጋብዚልን❤

  • @MeronZanabe
    @MeronZanabe 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamBrhane-k5g
    @SelamBrhane-k5g Год назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉 God bless you

  • @OppoCell-xx6lr
    @OppoCell-xx6lr 6 месяцев назад

  • @melkam7654
    @melkam7654 Год назад +1

    You are my role model dani

  • @genetdemis8998
    @genetdemis8998 11 месяцев назад

    ygermal dani bzu negerochin temrebetalehu

  • @Fayisa624
    @Fayisa624 Год назад

    Really dani indizi nek biyye asibe alekim andegna nek yemir

  • @judyababa
    @judyababa Год назад +2

    Gobezi,🌻🌻👏

  • @mahazamola
    @mahazamola Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @amrankan7159
    @amrankan7159 Год назад +1

    ምርጥ ትምህርት

  • @efremkibrom2222
    @efremkibrom2222 Год назад +1

    Thank you

  • @fevendavid
    @fevendavid Год назад +1

    Thank you

  • @marsanshoa
    @marsanshoa 11 месяцев назад

    Betam Des yemil temhirt new thank you

  • @saraamohammad3413
    @saraamohammad3413 Год назад +1

    ❤❤❤❤yemwedachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismengistu8371
    @addismengistu8371 11 месяцев назад

    You are amazing thank you God bless you 🙏

  • @Jhonfeta
    @Jhonfeta Год назад +1

    ❤❤❤

  • @FururUtit8r6-oi4oq
    @FururUtit8r6-oi4oq 11 месяцев назад

    በትክክል

  • @amrankan7159
    @amrankan7159 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @asnakeche4607
    @asnakeche4607 Год назад +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Год назад +2

    Thank you

  • @meronmebrahatu2518
    @meronmebrahatu2518 Год назад

    ❤❤❤

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ Год назад +1

    Thank you❤❤❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 11 месяцев назад

    በናተ ብዙ ነገር ተመሬ አለሁ በርቱልን❤❤❤