ጋራድ ደንበኞቹን ተንበርክኮ ነው እሚቀበለው!..ወደ ንግድ የገባሁት በ1800 ብር ነው... @GaradSelihadin ጋራድ ሰልሀዲን ‎@dawitdreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 май 2024
  • ጋራድ ደንበኞቹን ተንበርክኮ ነው እሚቀበለው!..ወደ ንግድ የገባሁት በ1800 ብር ነው Join us for an inspiring experience-sharing event featuring Garad Selehadin, the esteemed owner of Garad Company, a leading name in the electronics industry. With an incredible 50 years of work experience, Garad shares his journey, the challenges he faced, and the invaluable lessons he's learned over the decades.
    In this video, you'll gain unique insights into the electronics industry, entrepreneurship, and the secrets to long-term success from someone who has truly seen it all. Don't miss this opportunity to learn from Garad Selehadin's wealth of knowledge and experience.
    Be sure to like, comment, and subscribe for more content on personal growth, professional development, and inspiring stories from industry leaders!Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #millionaire , #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Комментарии • 162

  • @ZeynebAhmed-tn4kw
    @ZeynebAhmed-tn4kw Месяц назад +27

    ከሁሉም በፊት የሚመሰገነው አላህ ብቻ ነው

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Месяц назад +30

    ባባ እንኳን ዴህና መጣችሁ እልጃቼው ቤት ተቀጥሬ ለ2አመት ሠርቻለሁ ልጆቹ እጂግ በጣም ሠው አክባሪ ወላሂ አንድ ቀን ተጣልተን አናውቅም ሢትሩ ሥላንች አውርቼ አይበቃኝም ሥላየኋችሁ ዴሥ ብሎኛል

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад +7

      ጎበዝ አስተዋይ ነሽ የሰውን ውለታማትረሺ በሳል ምርጥልጅነሽ አቦ እንጀራ ይውጣልሽ

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 Месяц назад

      @@umhibetulahbntsherefa5672 እምትርሣ አዴለችም በውነት ብቻ አላህ ከይር ጄዛዋን ይክፈላት

    • @ferdowsamohammed4043
      @ferdowsamohammed4043 Месяц назад +1

      Aderewoch endezih nen thank you

    • @amirthefuture-7213
      @amirthefuture-7213 Месяц назад

      ​@@ferdowsamohammed4043 😅

    • @user-ju6tp1zu4l
      @user-ju6tp1zu4l Месяц назад

      ሁሉን ማጠቃለል አትችይም ​@@ferdowsamohammed4043

  • @rebka5068
    @rebka5068 Месяц назад +17

    የሚገርሙ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በሁኑ ዘመን እደነዝህ አይነቱን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ያኑርልን እድሜናጢና ይስጥልን

  • @user-sr5cb6tj1h
    @user-sr5cb6tj1h Месяц назад +25

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እረይም አያት ዪስጠወት አልሀምዱሊላህ አለኒአመተል እስላም

  • @hailyeabrhamhailyeabrhan6981
    @hailyeabrhamhailyeabrhan6981 Месяц назад +9

    አመስጋኝ ጠግቦ ያድራል
    ገነት የሚገኘው እናትና አባት እግር ስር ነው
    የሚገርም እና የሚደንቅ ንግግር 🙏🙏

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt Месяц назад +12

    ማሻአላህ ❤❤🎉🎉
    ሀብታም ሁነወ ትህትና ያለባቸዉ 👌👌በጣም ደስ ይላሉ።

  • @user-tg7qq4mk6q
    @user-tg7qq4mk6q Месяц назад +10

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤ ረጅም እድሜ ከጠናጋ ተመኜሁ ❤❤❤ የእኜአባት

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 Месяц назад +7

    ሁሉም ሀብታሞች የእርሶ ትህትና ቢኖራቸው ሰራተኞች በፍቅር ይሰሩነበር❤

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Месяц назад +3

    አቤት ግራማሞገስ ማሻአላህ እድማ ከጣናጋ አባታችን❤❤❤

  • @djzolaget
    @djzolaget Месяц назад +4

    ረጅም እድሜ እና ጤና ለባባ 🙏

  • @elenireda976
    @elenireda976 Месяц назад +4

    ጋሼ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Месяц назад +2

    ማሻአላህ ደስሚል አገለላፅ አላህ ይጨምርልክ ለልጆችክም ህደየ ይስጠቸዉ D እነመሰግነላን በድገሚ ይገበዙልን❤❤

  • @gashahunt
    @gashahunt Месяц назад +1

    ሰላም ወንድሜ ሳላሀዲን እንኳን አየሁ ደስ ይላል ትልቅ ስራ ሰርተሃል ለሃገርህም ለወገንህም ረጂም እድሜ ጤና ከወንድም እህቶችህ ጋር ከነቤተሶቦችህ እመኛልሀለሁ

  • @Maziyteka
    @Maziyteka Месяц назад +4

    ማሻ አላህ ርጂም እድሜ ይስጥህ አባታቺን

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Месяц назад +1

    ጤናና እድሜ ይስጥዎ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @AlebelAbebe
    @AlebelAbebe Месяц назад

    Shiek Garad Saladine thank you and wendem Kalid nice speech ❤

  • @askask9433
    @askask9433 Месяц назад

    ማሻአላህ አባባ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር አላህ ይስጠወት

  • @fayisabirhanu1891
    @fayisabirhanu1891 Месяц назад +4

    ጀግና የሀገር ባለዉለታ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉለት ❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Месяц назад +1

    በጣም ግሩም አባባል ነው ወይን ለሰዉ ለወፍ ለምድር ጭምር ነው የተፈጠረው እዉነት ነዉ አላህ ይባርክህ አቦ ።

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Месяц назад +2

    MashaAllah
    Allah edeme yestachu abatachen.

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz Месяц назад

    Very good advice,,thank you ❤

  • @saadaameer109
    @saadaameer109 Месяц назад

    ማሻ አላህ አባታች አላህ እድሜና ጤና ይስጦ🎉🎉❤❤

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Месяц назад +1

    አላህ ይባርኮዎት አባት we love you❤

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz Месяц назад +1

    Very motivational speech ,,salute u ❤❤❤

  • @AbukiCk21
    @AbukiCk21 Месяц назад +1

    አመስጋኝ ና ተስፈ መሰነቅ ወሳኝ ነጥብ ነው
    ብዙዋቻችን ቀላል ግን የምንዘነጋው ነጥብ ነው ማመስገንን👍

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Месяц назад

    ደስ ውምትሉ አባት ኖት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት❤

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h Месяц назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን🌷🌹🌷🌹👍🇪🇹

  • @abdulhakimabdullahi9727
    @abdulhakimabdullahi9727 Месяц назад

    MashaAllah TabarakAllah Allah Ka Iman gaar TennaYistih

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Месяц назад

    ማሻአላህ ምርጥ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @OneFamily-tube
    @OneFamily-tube Месяц назад

    ልክ እንደአባት መካሪ ተስፋ ሠጭ ሠዉ አክባሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ 🙏

  • @yeshwerkineh2010
    @yeshwerkineh2010 Месяц назад

    You are so strong person mr dawit enameseginalen❤❤❤

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Месяц назад +2

    Masha'allah❤ Allah erejim edime yisitot

  • @user-fe7jq1yq3s
    @user-fe7jq1yq3s Месяц назад

    ማሻላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ht9nr9gi3x
    @user-ht9nr9gi3x Месяц назад

    ማሻላህ በጣም ጥሩ

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Месяц назад +8

    ባባ እሽ አመት ኑርልን የኔ አባት

    • @user-yh7xd3nr2o
      @user-yh7xd3nr2o Месяц назад

      Sumkesh manta ?

    • @user-gm3dw6zj8k
      @user-gm3dw6zj8k Месяц назад +2

      @@user-yh7xd3nr2oሽ አመት. ኑርልን ለማት ፈልጌ ነው

  • @HASENTUBE262
    @HASENTUBE262 Месяц назад

    ማሻ አላህ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Месяц назад

    የኔ አባት ማሻ አላህህ❤💛💚🇪🇹👌

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal9449 Месяц назад

    mqshaaa Alaha Alah edmayna tana esetachu yrbiy

  • @user-pc7pb5zn7f
    @user-pc7pb5zn7f Месяц назад

    ማሽ አላህ ረጅም ሀያት ያርብብብ ❤️

  • @elhamabdurehman3194
    @elhamabdurehman3194 Месяц назад

    mashaallah,may Allah give you" husnral khatima " and bless you , your family and all your beloved ones.

  • @awelhussen4856
    @awelhussen4856 Месяц назад +11

    ትክክለኛው "ጀነት የሚገኘው በእናት እግር ብር ነው"።

  • @user-pj3lg2ww4y
    @user-pj3lg2ww4y Месяц назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @RahemRahem-ts3ml
    @RahemRahem-ts3ml Месяц назад +1

    ማሻአላህ

  • @FesheBaba
    @FesheBaba Месяц назад

    ባባ እድሜና ጤናህ ይስጥህ baba።

  • @sulem4124
    @sulem4124 Месяц назад

    ረጅም እድሜ ይሰጥወት ለምርቃኑ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Месяц назад +1

    Amazing guy

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Месяц назад

    ምርጥ ምርጥ ምሳሌ ናቸው ❤🙏

  • @rehwaabdu1995
    @rehwaabdu1995 Месяц назад

    ጋሸ ረጅም እድሜ ና ጤና ......

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Месяц назад +1

    ማሻአላህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinegnyeresulwedag8509
    @medinegnyeresulwedag8509 Месяц назад

    Masha allah🥰🥰🥰

  • @HanimMelaku
    @HanimMelaku Месяц назад

    Baba may Allah protect you and your family

  • @salahkemal2499
    @salahkemal2499 Месяц назад +1

    መሸለሂተበረከለአ

  • @hadiyaashebre-vi4bv
    @hadiyaashebre-vi4bv Месяц назад +1

    አሏህ ሂዳያውን ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን አባባ ልጆቹንም በዲኑ ጉዳይ ያርሙዋቸው እስልምናን ያስተዋውቋቸው እስልምናንም ያውርሷቸው

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      እናንተ ወሐቢዎች ልጆቻቸዉ ዕድሜያቸዉ ሰንት ነወ አምሰት ዓመት ወይ 50 ዓመት ነዉ፠ በግፍ ወጥታቹሀል

  • @user-or6bk8cj9x
    @user-or6bk8cj9x Месяц назад +10

    ከሁሉም በፊት የሚመሰገነዉ አላህነዉ ሲቀጥል የልጆችዎ አለባበስ እስልምናን አይወክልም ስለሀብት ብቻ ሳይሆን ስለድንም ልጆችዎን ያስተምሩ ፍዘር

    • @thereisonlyone6357
      @thereisonlyone6357 Месяц назад

      You nailed it right on the head. Do not believe what you hear. Believe what you see.

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      ​@@thereisonlyone6357
      ወሐቢ

  • @haha5706
    @haha5706 Месяц назад

    እኔ ብዙም ዲን ባይኖረኝም ትንሽ የዲን ስርአት ቢያስተምሯቸው። ዞሮ ዞሮ ሞት አይቀርም እና እባክህ አባቴ በአላህብልጆችዎንም አንቱንም ወደ ዲን እጠራዎታለሁ

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      እንዴት አወቀህ ዲን እንዳላሰተሞሯቸዉ? ወይሰ አብሮ አደግ ነህ

    • @haha5706
      @haha5706 29 дней назад

      @@Hkim185 ሙስሊም ከሆንክ መቸስ አይንህም አይቷል ነገ አንተም ያየኽውን ወላሂ ትጠየቃለህ ። ቢያንስ በቻልከው ወደ ኸይር መምራት ሲገባህ እኔን ትወቅሳለህ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      @@haha5706
      ዲኑንማ በሰሱ ሰለማወቅ እነዚህን 40 ዓመት ወይዘሮዎች ተዳር ይዘዉ የሚኖሩ ሰዎችን ምን አርግ ነዉ የምትሏቸዉ
      ሁለተኛ አላህ ሃይማኖቱን እኔ እጠብቀዋለሁኝ ብሏል እናንተ የምን ቤት ናቹህ እንደታለባን ፂም አሳድጉ ኮፍያ አርጉ እያላቹህ የሃይማኖት ፖሊሰ ልትሆኑብን ነዉ
      እኛ የመጣነዉ ሀብታም ለመሆን እንጂ መሰጊድ አይደለም ልጆቹ አሜሪካ የኖሩ የሰለጠኑ ናቸዉ ቁራኑን አንብበዉ ይረዱታል እነደአንተ ጥፍራም ወሎዬ ወሐቢን ከሚከተሉ
      እሰቲ ልጠይቅህ ልጅህን ትከዳታለህ ሐጃብ አላረግሸም ብለህ
      እኔ ሒጃብ ቢያረጉ ደሰ ይለኛል ጥሎ እናንተ የምን ወሐቢ ናቹህ ነዉ ጥሌ ገራድ ወሐቢዎች አይደሉም

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Месяц назад

    Woow

  • @foziaalinaji8669
    @foziaalinaji8669 Месяц назад

    Mashallah ❤❤

  • @user-hr6kw7xu1t
    @user-hr6kw7xu1t Месяц назад

    Waxanii father city boy 🙏🙏🙏 respect

  • @user-uq6ro7vg4l
    @user-uq6ro7vg4l Месяц назад

    ማሻአላህ❤❤

  • @user-tm7ok8wi7y
    @user-tm7ok8wi7y Месяц назад

    አቦ ገና እድሜህ ያቆየው አባቴ

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Месяц назад +4

    ለኔ ትልቅ ሠው ማለት በነጻነትፍ ህልሙን የሚኖር ልክ እደዳዊት ድርምሥ ህልምህን ኖረህ ህልማችንን እድንኖር ሥለምትረዳን ዳዊት ድርምሥ ክበርልን

  • @haha5706
    @haha5706 Месяц назад

    እኔ ብዙም ዲን ባይኖረኝም ትንሽ የዲን ስርአት ቢያስተምሯቸው። ዞሮ ዞሮ ሞት አይቀርም እና እባክህ አባቴ በአላህብልጆችዎንም አንቱንም ወደ ዲን እጠራዎታለሁ 23:48

  • @Mahirtajudin
    @Mahirtajudin Месяц назад +6

    ከተመቻቹ 👍❤️

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 Месяц назад +56

    Pls ለሰራተኞቻቹ ከግዜው ጋር የሚሄድ ደሞዝ ክፈሉ።

    • @abubeker6277
      @abubeker6277 Месяц назад +4

      ደመወዝ ምንም ጥቅም የለውም ባይሆን ለሰራተኛቸው ሁሉም ድርጅቶች የትርፍ ተካፋይ ያድርጓቸው

    • @Gadisa666
      @Gadisa666 Месяц назад +2

      የመይገህን አትከክ😊

    • @Ethi912
      @Ethi912 Месяц назад

      @@abubeker6277የአንተ ይባስ ብዙ ስርተኛ መንፈስ ውስጥ የስው መምኘት አለ

    • @user-yh7xd3nr2o
      @user-yh7xd3nr2o Месяц назад +3

      Serategnaw yeteshale demoz kagegne mehed ychlal anko yaskemetew sew yelem

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 Месяц назад

      @@user-yh7xd3nr2o እንደሱ አይባልም።

  • @user-yr6hx5qj9i
    @user-yr6hx5qj9i Месяц назад

    ድሬ❤

  • @abdulhamedmussa5379
    @abdulhamedmussa5379 Месяц назад

    Love❤❤❤

  • @haleemahaleema7499
    @haleemahaleema7499 Месяц назад

    መጀመራ ምስገና ይገባዉ ለአላህ

  • @kefeyalewalex9684
    @kefeyalewalex9684 Месяц назад

    እረጂም እድሜ

  • @Ethi912
    @Ethi912 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ameleworkwondimu4130
    @ameleworkwondimu4130 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Ena_aysha
    @Ena_aysha Месяц назад

  • @nabilmohammed664
    @nabilmohammed664 Месяц назад

    Abo ene ene mayabeza mert sew asli human

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Месяц назад

    ደዊት ይገበከል❤❤❤❤

  • @user-ws6wh4ws7h
    @user-ws6wh4ws7h Месяц назад +4

    ማሻ ኣላህ ደስ ይላል ግን ኣለህ በ ሴት ልጆቻቸው እንዳይጠይቁት ፈራሁላቹ ዲኑን ኣማና ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ በሴት አደራ?

    • @TrtiuGTtrryiu
      @TrtiuGTtrryiu 24 дня назад

      Asmesay😂😂😂

  • @WUBALEMSAHILU
    @WUBALEMSAHILU Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mametube6767
    @mametube6767 Месяц назад

    👍👍👍👍

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d Месяц назад +1

    አሜን

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d Месяц назад +1

      አሜን አሜንአሜን

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d Месяц назад +1

      ❤❤❤💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏🙏💐💐💞💞💞💕💕💕💕❤❤❤💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d Месяц назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d Месяц назад +1

      ❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад

    በትሰቢ አሪገኒውዴች❤❤❤❤❤

  • @hadiyaashebre-vi4bv
    @hadiyaashebre-vi4bv Месяц назад

    ያኢላሂ

  • @biruktesfahunbts1894
    @biruktesfahunbts1894 Месяц назад +1

    And ken enem emetalew , bezi medrek
    ergitegna negn

  • @tofikshikuri7359
    @tofikshikuri7359 Месяц назад +2

    ለልጆች በህይወት እያለክ እስልምናን አውርሳቸው ወንድም ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      ሰዉዬዉ 70 ዓመቱ ነዉ ልጆቹ አምሳ ዓመታቸወ ነዉ እሰከዛሬ ካላወቁ እንዴት ብሎ ነዉ እሰልምና የሚወረሰዉ ንብረት ነወ መኪና ነወ ቤት ነዉ እንዴት ነዉ የሚወረሰዉ እናንተ ወሐቢዎች አደብ ያዙ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedsalah3852
    @mohammedsalah3852 Месяц назад

    Legend

  • @user-nc3uz8mu7x
    @user-nc3uz8mu7x Месяц назад

    He has the first tv assembling plant in Eth. 30 years ago. The first eth. household equip brand full ownership, and many successes and many failures. Can be a lesson for beginners if drafted well.

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      አሜሪካ ቢሆን ታሪካቸዉ በንግድ ተማሪዎች በመፀሐይ ተፅፎ ይማሩ ነበር

  • @ferdowsamohammed4043
    @ferdowsamohammed4043 Месяц назад

    Garad sayhon gerad nw

  • @feiselabdi2245
    @feiselabdi2245 Месяц назад

    garad wengzigha

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉,👂👌✅✅

  • @emantube19
    @emantube19 Месяц назад

    ኢረጅም ኢድሜ ዪስጠቻዉ

  • @Daniti-th3lx
    @Daniti-th3lx Месяц назад

    yarglnnn

  • @SadammuradAhmed-zb1ml
    @SadammuradAhmed-zb1ml Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @kyriaawol7006
    @kyriaawol7006 Месяц назад

    አራ ሊጆቹ ሊብሰቹን
    አስታካክሉ በታራፈ መሸአለ ታበራክ አለ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      ወሐቢዉ እሰልምና በልብሰ አይደለም አንተ ከፈለግህ ተሸፋፈን መብትህ ነዉ ግን ሌላዉን ሰዉ ማሸማቀቅ አትችልም ይህ ወሐቢነት ነዉ ዞርበል እሰላም ያልከዉን አይልም ሃይማኖቱ በአላህ ነዉ የሚጠበቀዉ እንጂ በወሐቢ የሃይማኖት ፖሊሶች አይደለም
      መብታችንን ሰንጥር አናሰነካም ዛሬ በልብሰ መጣቹህ ቀሰ በቀሰ ነፃነታችንን ለመግፈፍ ነዉ

  • @RahemRahem-ts3ml
    @RahemRahem-ts3ml Месяц назад

    ስብአርጉኝእስኪ እኔም ከመዳምኩሺና ጀማሪነኝ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Месяц назад +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ እውነተኛ ቢዝነስ ማን አቅርባችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Месяц назад +1

    የዳዊትን መፅሀፍ እንዴት ላግኝ እባካቹ

    • @reyuti24
      @reyuti24 Месяц назад +1

      Selam ye dawit metsaf ezaw Dawit Dreams Bata complex 3tgna floor lay tagegnalesh

    • @betelhemshemelis2239
      @betelhemshemelis2239 Месяц назад +1

      Hey, if you live other countries you can order online.

    • @hannaashenafi8659
      @hannaashenafi8659 Месяц назад

      @@betelhemshemelis2239 Thank you

    • @hannaashenafi8659
      @hannaashenafi8659 Месяц назад

      @@reyuti24 eza aydalhum

    • @reyuti24
      @reyuti24 Месяц назад

      @@betelhemshemelis2239 I will check for you today

  • @user-mz1ep3xj4r
    @user-mz1ep3xj4r Месяц назад +1

    Altetsafelnm

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад

    አማርኛ ከበደኝ ክክክ

  • @emantube19
    @emantube19 Месяц назад

    ሴት ልጆቻቻዉ ኢጀብ መዪለብሱ ከሚን በለዪ ኢመናታችች ሚየዘን

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      ወሐቢ

  • @babydachew1757
    @babydachew1757 Месяц назад +3

    plzzzzzzzz ሴፉ ፋንታሁንን አቅርቡልን plzzzzzzzzzzz

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      ለምን ቢዝነሰ አለዉ ወይ? ሰይፉ በራሱ ሾዉ ላይ ይቀርብ አይደለም ወይ

  • @sacaadaisaaq1281
    @sacaadaisaaq1281 Месяц назад

    The consequences of not practicing your Din..... look how the girls dress..... first thank to Allah..........Jannah is under mom's legs....Mr. Garad go and learn ur Din you an ur children .....

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 дней назад

      ወሐቢ