Ethiopia - በወልቃይት ጉዳይ ከባድ ልዩነት ተፈጠረ፣ የወሎና ሰሜን ሸዋው ውጊያ፣ አነጋጋሪ አዋጅ ወጣ፣ የታጣቂ ወላጆች እየታሰሩ ነው፣ ግብጽና ቱርክ
HTML-код
- Опубликовано: 20 ноя 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ትግላችን ይቀጥላል እስከመጨረሻ ድል ለፋኖ ድል በጂልማ ለተጨፈጨፈዉ ለአማራ ህዝብ ነፃነታችን በክዳችን እናስከብርአለን።
ወልቃይት ሁሌም የ አማራ ነው
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
አረ ፈታዎች ለምድነው ሁሌ ስለ ህዋእት ድራማ የምትተርኩልን እኛ ምን አገባን
@@uzaddinuzaddin3455 ያዉ ሚዲያ ነዉ። መዘገብ ግዴታቸዉ ነዉ። እነዚህ ነገረኞች ኮተታም
💚አማራዎች💛እስኪ የት ናችሁ❤ቤተሰብ እንሁን🙏
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
ሕወሀት የመጨረሻህወልቃይተን አገኛለሁ ብለህ ዳግም ጦርነት ብትጀምር የያዝከውን ታጣለህ ሰላምና ፍቅርን ብታጠናክር የበለጠ ወዳጅነትን ታተርፋለህ አንጅ አይጎዳህም።
ፈጣሬ ወጦ ከመቅረት ፈጣሬ ይጠብቃችሀ ሳውዲ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😢😭😭😭
@@beretukanMeles በጣም ያሳዝናል ስንቱ ጉድ አልፈዉ ገብተዉ ሞት ሲጠብቃቸዉ ያሳዝናል
@@fyoutube9268በጣም😢😢
አሚን ያረበል አለሚን💔💔💔💔
We Welkaite Tegede know our identity:: ok enough and enough
Tplf still in dream !!!
ከዚሕ ወዲሕ ወልቃይት ላትመለስ ሔዳለች ቻው ቻው
ሊባላ እዛው ጠብቀን
እዛው፡ቆይ፡ትቀበራለህ፡ጠብቅ፡፡
እንኳን ደህና መጣህ የአማራ ክልልን ችግርን አለፍ አለፍ ነው የምትለው ለምንድነው😮😮😮😮
ወልቃይት ውስጥ ትግሬ ከገባ ነገር ተበላሸ
Tplf the beginning of Ethiopia cancer
Atasgebu…..neka atazerif eqa! tplf Kendegena memetat alebachew !! Weslata banda tigray…Eritrea will never forget that bloody war over Badme, Tsorona and other places …these cancerous ppl….koy bicha!
ጌቾን ደብረጽዮን በያስረው ነገር ሁሉ ሰላም ያገኝ ነበር
የታጣቂ ወላጅ ምን ያድርጉ የጉድ ሀገር ሲሄዱ እኮ ለቤተሰብ አያማክሩዉም !
ወላጅ ሁኖ እሱ ጫካ ስገባ ዝም የምል ይመስልሀል? ስንቅ ያቀብላሉ ; መረጃ ያቀብላሉ ; በተለያየ ነገር እዝያ ዱር ውስጥ እርዳታ ያደርጋሉ እና አንድ አንደ ሰዎች በማያውቁት ነገር ጥልቅቅ ባይሉ ደስ ይለኛል። በእስር ብቻ ብገላገሉ መልካም ነው! ህገመንግስትን ለማስከበር ህግ ይጣሳል ምባለው እዝህ ጋር ትክክል ነው ይሰራል።እንደኔ አንድ ሁለቱ ብረሽኑ ይወጣሉ ከጫካ የምል ሀሳብ አለኝ የግሌ ሀሳብ ነው!እኔ በደምብ አውቃለው ስለዝህ ጉዳይ! መጓጓዣ እንድሆናቸው ሞተር ሳይክል ነዳጅ ሞልቶ ሁሉ ምያቀብሉ አሉ! እሱ በዝያ ሞተር ማታ እየዞረ ሰው ይገላል ንብረት ይዘርፋል እሽ ምን ትላለህ?
ምናባህ ልዩነት ትፈጥራለህ ሽዋእና ወሎ ተኩስ ከፈቱ እያልኩ ሽዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ ነው
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
#ABC WORLD NEWS #WILIKTE CITY AND RAYA CITY ALL AMHARA military COMP
it is wrong telemit is not under tigrai administration.
Saw saw
ፈታ ዴሊ የሱማሌ ቃል አቀባይ ዙሪያውን ብትከበብ ዘመዶች ብሰበስብ መፈንቅለ ተስፈ ሆኖ ቢቀር እጂ አትሸወድ
Wendemagen feta!!
Wushatam haya
ባንዳ ትጠረጋላቹ
በሣኡዲ የኢትዮጲያውያንን አደጋ ና ህይወት እልፈት ዘግቡ 😏😏😏😏😏
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችን ነኒ😮😮😢😢😢😢
ገዱ አንዳርጋቸው ተሰጥቶት የለም እንደ ????ከዝህ በኋላ ይህ ጥየቄ አይሰራም ብሎት ነበር ???አይደለም ???
ኧረ ህዋት ወደ ወልቃይት በፍፁም መመለስ የለበትም ምክንያቱም ከሱዳን መሳሪያ እያስገባ መንግስትን በአንድ አመት እንዳልነበር ያደርገዋል ስለዚህ መንግስት በፍፁም ህዋት ወደ ወልቃይት እንዲመጣ መፍቀድ የለበትም።
የየትኛው ግዛት ነው ህውሓት የሚያወራው የኣማራ ግዛት ነው በስልጣን ላይ ሳለ ወደ ትግራይ ያካለለው በህገ ወጥ
😂😂😂😂ሁለቱም ልዩነት የላቸውም በወልቃይት ጉዳይ😂😂🤣🤣🤣👹👿👿👿🤮🤮👿
No
በሊቢያ ነው የምኖረው RUclips ቻናሌ 1500 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
ይህ ሚዲያ መንግስት መንግስት መሽተት ጀምሯል
ቆየኮ
ወልቃይት የአማራ ነው ደመቀ መኮንን መወገድ አለበት። 😮
ትግሬ አድበህ ተቀመጥ ዋኣኣ
Genocide ልትል በኋላ 😅😅😅😅
መበላቶን ሳታወቅ እጇን ታጠበች የትግራይ ፖለቲከኞች ያሰቃሉ
አብይ=666. ❤😂❤
Americh gin motewli ende
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾
1 negiii❤
ደግሞ የሸኔም ደጋፊ ሆንክ?
እረ አታስቀኝ 😂😂ኢጂብት ራስዋ የሾመችብን ፍኖንና ወነግን እየደገፈች ደሞ ከአሸባሪ ከመሪወቹ ጋ በብር የተደራደረች
ወላጅ ሁኖ እሱ ጫካ ስገባ ዝም የምል ይመስልሀል? ስንቅ ያቀብላሉ ; መረጃ ያቀብላሉ ; በተለያየ ነገር እዝያ ዱር ውስጥ እርዳታ ያደርጋሉ እና አንድ አንደ ሰዎች በማያውቁት ነገር ጥልቅቅ ባይሉ ደስ ይለኛል። በእስር ብቻ ብገላገሉ መልካም ነው! ህገመንግስትን ለማስከበር ህግ ይጣሳል ምባለው እዝህ ጋር ትክክል ነው ይሰራል።እንደኔ አንድ ሁለቱ ብረሽኑ ይወጣሉ ከጫካ የምል ሀሳብ አለኝ የግሌ ሀሳብ ነው!እኔ በደምብ አውቃለው ስለዝህ ጉዳይ! መጓጓዣ እንድሆናቸው ሞተር ሳይክል ነዳጅ ሞልቶ ሁሉ ምያቀብሉ አሉ! እሱ በዝያ ሞተር ማታ እየዞረ ሰው ይገላል ንብረት ይዘርፋል እሽ ምን ትላለህ?
Raya ena telemetene manewe ye tegeraye yaderegachewe leboche welkayte raya hulume ye amara medere nachewe amarawe mederune asalefo ayeseteme fano yachenefale melawe gezate yemetelute ye amarane medere wesedachehu newe ende ye enanete leulawy gezate tekeze laye yabekale
Ye oromiya wetatoche endyhe newe gegenenete betesebe masere lemadachewe newe legochene chaka endygeba yegefafute beteseboche ayedelume sereatune selemayefelegu becha newe begede legochachehune ametu malete mene malete newe denekurena newe
your report too biased. the Amhara region togther with Addis government has been colonized 3 zones (south, north west and western zones) comprising more than 10 woredas, which about 40% of Tigray region; not merely welkait woreda.
ERITREA OUT ETHIOPIA
Algeras Agerment 🇪🇷❤️
Eritrean territories are under Eritrea legally.
Wolkait, telemt and the rest all belong to Amhara…lier Tigray’s… kahun wedia tornet kemeta banda tigray neh mitalkew
ሙዋርተኛ ሚዲያ
ፈታ ደል ግን ካርታው ላይ አዲስ አበባ እና የአማራ ቦታዎች የተካተተበትን ካርታ ዜና በሰራቹ ቁጥር ምታሳዩት ነገር ምን አስበህ ነው አንተም አሽከሩ የጋላው አቀንቃኝ ነህ? እንዴ