Welcome back. I hope this series will live upto its brother (Minlitazez) standard. What I like about Minlitazez was unlike most Ethiopian movies played by character actors not look actors. This is very fundamental because it has to get as close as real life.
እንዴ ዋጅዬ ነው እንዴ ደራሲው ይሄንንማ እናያለን። ምን ልታዝዝ እስካሁን አዕምሯችን ላይ ነው እኮ ያለው missing that sitcom😢 ባለጋቢው ደሞዝ ጎሽሜ ግርማ ሞገሱ😍 ሰልዬና ሱዳን ሀቢቢ😁ሁላችሁም እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች🙏
ምን ልታዘዝ እንደገና ሊጀምር ነው get ready
ልጥ(በላቸው) በጣም የተዋጣልህና ጎበዝ ተዋነይ ነህ አድናቂህ ነኝ
ልጥ ፣ ጨርቡሌ....
በሃይሉ ዋጄ የሚገርም ኢትዮጵያዊ ዕውቀትህ አለህ ምርጥ ደራሲ ነህ ...በሙሉ ተዋንያን አደንቃችሁለው ...ምርጥ አስተማሪ ድራማ ❤
ዋጄ ምንም አልልህም እግዜር ብቻ ይጠብቅህ No word!!!
እንደው በሞቴ እዳታቋርጡት ይኤ ትውልድ የሚቀርፅ ስራ ነው በርቱልን ጉባየ ታሪክ የሆነ ድራማ ነው
ከጅምሩ በጣም ያጎጎል ዋጅ የነካው ደሞዜ ያለበት ሶል ያለበት የምር ያጎጎል ሀገር ሀገር የሚሸት ምርጥ ስራ ነው
ሰለሞን ሙሄ እና ደመወዝ ጎሽሜ በጣም ምርጥ አርቲስቶች ናቸው ብዙ ነገር እንጠብቃለን የጠፋችውን ሀገሬን አይበታለው በተለይ ደመወዝ
Welcome back. I hope this series will live upto its brother (Minlitazez) standard. What I like about Minlitazez was unlike most Ethiopian movies played by character actors not look actors. This is very fundamental because it has to get as close as real life.
When thinkers play with Art! I am proud of you all!
በርቱ ቆንጆ ነው ።
የምንልታዘዝ ድምቀቶች ግን መስከረምና ጋሽ አያልቅበት ጨረንቡሌ የት ሄዱ አምጡልን
የልጥ (በላቸው)አድናቂዎች
OMG ....I Love Yenieta!
Thank you guys all of u are talented brilliant! 3:56 3:57 3:57
I swear God, this is the best sitcom
ዋው
የምልታዘዝ ቤተሰብ ባዲስመልኩ ደስይላል🎉❤❤
People with professionalism and knowledge. So much stupid stuff everywhere but you guys make something sensible and interesting
ምርጥ ነው
Are ayderegim 😂😂😂 welcome back.
Ere tefachihube be selam new
ደሞዝ ጎሽሚን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ እባካቸሁ መልክቴን አድረሡልኝ ተዋናይ ብሎ ዝም ነው እሡ የሚሠራቸውን ድራማወች ሣላይ ቀረች አላውቅም
ቢዘገይም ሙሉ ቪድዮ በመልቀቃችሁ እናመሰግናለን::
ዋው😂😂😂😂እኳንደህና መጣቹ
“Minlitazezoch” welcome ❤
great episode, but after watching Amharic movie why write the casts in English.!!!!!!
Ere next next
I Realy Like The Principal '
Nice one
Wow Demoz
አያልቅበት ዕድላዊት ና ደግ ሰውን ቀላቅሏቸው እንጅ
ደራሲውን እባክህ አንተ ብቻ ለኢትዮጵያ ድረስላት በሉልኝ ።የምንልታዘዝ ደራሲ ነው ብዕርህ ይለምልም
ደመወዝን ሳይ እኔን በስሱ አያለሁ ፤እግዚአብሔር ቢፈቅድ .............
ሱዳን ግን የድራማው ጨው ነው 😂😂😂😂
😂😂😂ህረ ወይኔ ዘናያረግ ነበረ የዛሬው ግን አልገባኝም ስለምን እንደሆነ
😂
ቅኔው ተመችቶኛል
አይ ሰለሞን ሙሄ በሳቅ ነው ያፈነዳሀኝ ለአይጡ ይቅርታ 50ብር አለህ ነው ያልከው።
Asqual abol
እንደ ምን ልታዘዝ ተቋርጦ እንዳንሳቀቅ አምላክ ይርዳችሁ።
Anchi bale Dree, anchi bale KUTA
Collowm’bus TemetA🎉
🎉wlcmback
🎉
🎉🎉🎉
እኔም ለዚ እድሜ ያብቃኝ እና ከልጅ ልጄ ጋር ለመማረ ያብቃኝ
ይህ ሰው ያስቀኛል ልብ አርጉልኝ 😂
የምመክራችሁ ነገር ቢኖር ይሔ ድራማ እንዳያመልጣችሁ
ሰውየው ገና ትምህርት ሊጀምር ከሆነ እንዴት Really የሚለዉን ቃል ሊገነዘብ ቻለ?
በስተመጨረሻው ላይ ሰውየው ትንሽ እንግሊዘኛ እደሚሞክር ተናግሯል
Really ን ለማወቅ ት/ቤት መግባት ጠየቀ?
ጆሮው የሚሰማ ስለሆነ የተወራን ይሰማል የሚወራን የሚሰማን ለመያዝና ለማወቅ ደግሞ የግድ መማር አያስፈልግም
ሱዳን ይመቸኛል አይገልፀውም 😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂የበሬው ሃሳብ አልተካተተም
Ende sudanu 😂
ዋጄ ማለት ኮ. በቃ. ብቃት ኡፍፍፍ እንደምወድህ ኮ. በዛ ላይ ሰለሞን ሙሄ. የተባለ. ፈላስፋ. ኡፍፍፍ ምንም ስሩ አይለሁኝ