ከእውቀት ነጻ የሆኑ ሰዎች ወደ ባለስልጣናት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 21

  • @GetachewKebede-kx6dp
    @GetachewKebede-kx6dp 5 часов назад +1

    Prof. Smart expression used.

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 6 часов назад +2

    የጐሳ ፓለቲካ ወደ ስልጣን የሚመጣው ሁሌም እውቀት አልባ ስዎችን ነው። እነሱ ደግሞ ስልጣን ላይ መቆያቸው አንድ ህዝብ ከሌላው ጋር በማጋጨት ብቻ ነው።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 6 часов назад +1

    ውይ ወይ ወይ!!!!!!!አፈር በበላሁ እማየው እውነት ያን ከ3-4ዓመት በፊት ሲያቅራራ ሲያደነቁረን የነበረውን ነው ወይሰ Duplicated የሆነውን ህዝቅየል (በAI ዘመኑ ቴክኖሎጂ)።በጣም አዘንኩ ታሞ ከነበረ እግ/ር ጨርሶ ይማርህ።

  • @FitsumAbebe-n9j
    @FitsumAbebe-n9j 8 часов назад

    አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር ያልከው ሁሉ ለብልፅግና ቢያንሰው እንጂ አይበዛበትም

  • @gessisakusa3623
    @gessisakusa3623 3 часа назад

    DHugaa jedhtan prf!Jiraadhaa!

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519 11 часов назад +2

    ወይ እዝቃኤል፣ የአፍርካን ታሪክ እያስተመርክ ፣ አፄ ምንልክን አላውቀውም ያልከው ሰውዬ ፣ ስለጫት አንድ መፃፍ ስለፃፍክ እና አሜርካን አገር አስተማሪ ስለሆንክ እራስህን እንዳዋቂ መቁጠርህ ይገርማል። High school እና University ቦጬ እንደነበርክ የማነውቅህ አስመሰልክ።

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 7 часов назад

    አይ ሕዝቅኤል ጀግና ንግግር አዋቂ እንዴት አድርገህ ጥሩ አድርገህ ገለጥከው ብልጥ'ግናን?

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 11 часов назад

    ዶር ኢስቂያስ እኛ እንደ እስከ አሁን ከነበሩት መንግስታት በአንፃራዊነት የተሻለ መንግሥት ነው እያየን ያለነው ።እርስዎ የምዕራቡ ዓለም ያደረበትን የመንግሥት ተግባራት አጥንተው ይሆናል ።ከነአወያይዎ ዝም ብላችሁ ማውራት ፣መንቀፍ በቻ!!

  • @SelamS706
    @SelamS706 3 часа назад

    Moges, , rashin endizih werdeh metayet lemin felegek?Gabissan ke ethiopianist bihertegnoch argeh lemakireb atimok8r. Yewega birresa yetewega yaredam.

  • @Urgessa-k5u
    @Urgessa-k5u 8 часов назад

    Please ye Ethiopia hizb lemn tenaqe?? Bemerwochoa

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 часа назад

    በሰውየው ጠያቂው እያፊዘ ነው,,

  • @gessisakusa3623
    @gessisakusa3623 3 часа назад

    DHugaa keessan ppn beekumsa irraa ala kan taatetu walitti qabamteedha.

  • @gessisakusa3623
    @gessisakusa3623 3 часа назад

    Keessi isaanii onaa akkuma holqa bosonaa.
    Dandeettii gilgaaluu hin qabanii
    Bu'aamaaf jecha walitti kuusamanii

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 11 часов назад

    የኢትዮጵያ ሙህር ነን ባዮች ትምክህት እንጂ እውቀት የላቸውም!!!! ብዙዎቹ ብልጽግናም ሌላዉም ተላላኪዎች ናቸው። ኢትዮጵያ የተላላኪዎች የእሺ ጌታየ ሃገር ነበረች ናትም

  • @WTAbiy
    @WTAbiy 7 часов назад

    Nie wieder Woyane.