Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልክ ኖት ፕሮፌሰር የታሪክ መፅሐፍ በጣም ግምገማ ያስፈልጋቸዋል።
ኢ.ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ………..ኩልል ያለ የሀሰባ ፍሰት ….እጥር ምጥን ያለ ገለፃ …………..ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን……..ግን ግን የስራ መብዛቱ እና መደራረቡ እንዳለ ሆኖ እንዲህ ባሉ ቦታዎች ተገኝተው ምሁራዊ ውይይት ማድረግዎ ብዙ የሚያቃናው ነገር አለና እባክዎን እየተቸግሩም ቢሆን ከአደባባይ አይጥፉብን ...............
በፕሮፈሰር ባህሩ "#Ethiopia and the Horn” የታሪክ መፅሀፍ ነው በፍሬሸማን ደረጃ የተማርኩትና ለዚህም ምስጋና አለኝ። #ነገርግን...👉🏿#ለፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ያለኝ ጥብቅ #ጥያቄ ግን የሚከተለው ነው። #With due respect በዚህ ኢንተርቪው ላይ ለምንድው “አማራይዜሽን የገለፁበት መንገድ ለጎሳ ግልብ ካድሬዎች ጥቃት በር የሚከፍት መሆኑን እንዴት ዘነጉት? #ማለትም:...#ተድላ ሀይሌ በጥናታዊ ፅሁፉ ስለ አማራይዜሽን የፃፍፈበት ዋና #ምክንያት በሌሎች አገሮች ስለተፈፀመና #የኢትዮጵያ ብቻ ችግር ስላልሆነ አይደለምን?... ይኸውም:..ለምሳሌ # የፈረንሳይ ሀገር እንዴት ነው የተመሰረተው? ፈረንሳይ #የአንድ ቋንቋ ሀገር የሆነችዉ እንዴት ነው? ሌሎች ቋንቋዎችን በመዋጥ በ20% ህዝብ ብቻ የሚናገረውን ፈረንሣይኛ ቋንቋን በማበልፀግ እይደለምን? ይህንን ታሪክ ለምን ለመግለፅ ፈርተው "ከየት እንዳመጣው አላቅም አሉ? (Sorry to say, is it not intellectual hypocrisy?) ማለትም፣ ተድላ ሀይሌ ትክክል ነው ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች #ይጨፍለቁ እያልኩ አይደለም። ... እርሰዎ እንደ ምሁር አንዲት ሀገር ስትፈጠር ቋንቋ እየተጨፈለቀ መሆኑን ለምን መናገር ፈሩ? ይህ ችግር የኢትዮጵያ ችግር ብቻ አይደለም ማለት አልነበረብዎትምን? የኢትዮጵያን ችግር #ለመፍታት ምንም #ሳይፈሩ ህዝብን #ጥርጣሬ ላይ የሚጥል ነገር ባይናገሩጥሩ ነው።
ልክ ኖት ፕሮፌሰር የታሪክ መፅሐፍ በጣም ግምገማ ያስፈልጋቸዋል።
ኢ.ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ………..ኩልል ያለ የሀሰባ ፍሰት ….እጥር ምጥን ያለ ገለፃ …………..ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን……..ግን ግን የስራ መብዛቱ እና መደራረቡ እንዳለ ሆኖ እንዲህ ባሉ ቦታዎች ተገኝተው ምሁራዊ ውይይት ማድረግዎ ብዙ የሚያቃናው ነገር አለና እባክዎን እየተቸግሩም ቢሆን ከአደባባይ አይጥፉብን ...............
በፕሮፈሰር ባህሩ "#Ethiopia and the Horn” የታሪክ መፅሀፍ ነው በፍሬሸማን ደረጃ የተማርኩትና ለዚህም ምስጋና አለኝ።
#ነገርግን...
👉🏿#ለፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ያለኝ ጥብቅ #ጥያቄ ግን የሚከተለው ነው።
#With due respect በዚህ ኢንተርቪው ላይ ለምንድው “አማራይዜሽን የገለፁበት መንገድ ለጎሳ ግልብ ካድሬዎች ጥቃት በር የሚከፍት መሆኑን እንዴት ዘነጉት?
#ማለትም:...
#ተድላ ሀይሌ በጥናታዊ ፅሁፉ ስለ አማራይዜሽን የፃፍፈበት ዋና #ምክንያት በሌሎች አገሮች ስለተፈፀመና #የኢትዮጵያ ብቻ ችግር ስላልሆነ አይደለምን?... ይኸውም:..ለምሳሌ # የፈረንሳይ ሀገር እንዴት ነው የተመሰረተው?
ፈረንሳይ #የአንድ ቋንቋ ሀገር የሆነችዉ እንዴት ነው? ሌሎች ቋንቋዎችን በመዋጥ በ20% ህዝብ ብቻ የሚናገረውን ፈረንሣይኛ ቋንቋን በማበልፀግ እይደለምን? ይህንን ታሪክ ለምን ለመግለፅ ፈርተው "ከየት እንዳመጣው አላቅም አሉ? (Sorry to say, is it not intellectual hypocrisy?)
ማለትም፣ ተድላ ሀይሌ ትክክል ነው ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች #ይጨፍለቁ እያልኩ አይደለም። ... እርሰዎ እንደ ምሁር አንዲት ሀገር ስትፈጠር ቋንቋ እየተጨፈለቀ መሆኑን ለምን መናገር ፈሩ? ይህ ችግር የኢትዮጵያ ችግር ብቻ አይደለም ማለት አልነበረብዎትምን? የኢትዮጵያን ችግር #ለመፍታት ምንም #ሳይፈሩ ህዝብን #ጥርጣሬ ላይ የሚጥል ነገር ባይናገሩጥሩ ነው።