"ፑቲን ዩክሬን ላይ አይቆሙም" ጀርመን NBC ማታ @NBCETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 20

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 4 месяца назад +2

    ነቢሲ ግን ምን አለ ስለ አገራችን ም ብዘግቡልን ደስ ይል ነበር የውጩን ከናንተ እየተከታተልኩ ነበር የሀገሬንም ብትሸፍኑልን ዜናውን ❤😊

  • @Fdf-sk9nj
    @Fdf-sk9nj 4 месяца назад +1

    ሁሌም ያንተን ዘገባ በጉጉት የምጠብቀውስ ነገርስ

  • @DawitEnzoFernandezchelsea
    @DawitEnzoFernandezchelsea 4 месяца назад +1

    💫💫🔥 NBC✔️

  • @NoorNoory-e7d
    @NoorNoory-e7d 4 месяца назад

    👌👏👏 ኽብረት የሀበለይ አየ ትንታኔ ይበል በጉጉት የምጠብቀው አሰኔ ብቻ ነኝ ግን

  • @MahamudAdem-yl8dz
    @MahamudAdem-yl8dz 4 месяца назад

    😊

  • @mikyaslove
    @mikyaslove 4 месяца назад

    የናተን ዘገባ በፍቅር እሰማዋለሁ

  • @zinet3501
    @zinet3501 4 месяца назад

    ❤ፑቲን❤ፑቲን❤ፑቲን❤አላህ አሸናፊ ያድርግህ ❤

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 4 месяца назад

    የከምዲያን ዘለንስኪና አዛውንቱ ባይደን ሁኔታ ይገርመኛል።

  • @MohammedDini-rs6hs
    @MohammedDini-rs6hs 4 месяца назад

    ጂ7 የጂቦች ስብስብ ነው ድል ለ ብርክስ

  • @ErmiasTefe
    @ErmiasTefe 4 месяца назад

    G7❤❤

  • @abdelakassim1193
    @abdelakassim1193 4 месяца назад

    ዛሬ youtube ለማግኘት ዘግይቶብኛል

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 4 месяца назад

    Ye ambagenenoch sebesib ena ye Leboch sibseba!

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 4 месяца назад +1

    በምንም የማይገናኘውን BRICS ከአንድ ሀገር አንድነት ባልተናነሰ መንገድ ከተሳሰረ ቡድን ጋር ማነጻጸራችሁ ሳያንስ ጭራሽ የተሻለ አድርጋችሁ ትቀርባላችሁ እንዴ?
    BRICS በርዕዮተ ዓለም ፣ በመልክአምድር ፣ በኃይማኖት ... የሰማይና የምድር ያህል የተራራቀ ስሆን ብቸኛው አንድ ያደረጋቸው ነገር ብኖር በምዕራባውያንና በአሜሪካ መገፋት &/or ተጽዕኖ ሥር መውደቃቸው ብቻ እኮ ነው

  • @birhanubirara4999
    @birhanubirara4999 4 месяца назад

    አንተ ጋዜጠኛ ግን በጣም ነው የምትችለው እግዚአብሔርን በስማም

  • @BerhanuAmerga-lk9el
    @BerhanuAmerga-lk9el 4 месяца назад

    Weshtm

  • @RrrtyyFgy
    @RrrtyyFgy 4 месяца назад

    😊