ከጎጃም ተአምር ተሰማ! እንኳን ደስ ያላችሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 276

  • @boratube998
    @boratube998 2 месяца назад +17

    ፋኖ የራሱ ህዝብ ላይ እንዲ ካደረገ ጠላት የሚለዉን ህዝብ ቢያገኝ ምን ሊያደርግ እንደሚችል መገመት ነው።

  • @LambeboErdado-ur6iu
    @LambeboErdado-ur6iu 2 месяца назад +7

    ይህ ቡዱን ነው ኢትዮጵያን እማራለሁ የምሉት በእርሳቸው ቤሔሬ ላይ እንደዚህ ከአደረጉ በሌለ ላይ እሰኪ አሰቡ 😭

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 2 месяца назад +5

    ፠የሚገርመኝ ዉጭ ያለዉ የፋኖ ደጋፊ ይህን ጅሎ አምነዉ የሚከተሉት አይ እነ ፋሲል መሳይ ደረጅ ጅላጅሎች

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 месяца назад +23

    እነዚህ ሰወች የድሀ ደም እንዳያስቡ አደረጋቸው ፈጣሪ ይይላችሁ ::

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад +10

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 месяца назад +20

    በእርግጠኝነት ዘመነ የፈሳ ፈስ መሰለኝ ኒውክለር የመሰለው ::

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 месяца назад +4

    አሁን ይሄን አባት ምንባጠፉ ስለፓለቲካ አያውቁ ለፍቶአዳሪን መግደል ጀግንነትነው?ኧረሰው እንሁን

  • @paulosdesta2084
    @paulosdesta2084 2 месяца назад +24

    እነዚህ ናቸው አዲስ አበባ የሚገቡት የበስበሱ የገሙ ቆሻሾች እግዚእብሄር የእጃቸውን ይስጣቸው ያሳምማል

  • @abdzebful
    @abdzebful 2 месяца назад +5

    እጂግ የሚያሳዝነኝ የ አማራን ህዝብ ንቃተ፟ህሊና በዚህ ልክ የወረደ ነው ብለው መናቃቸው ነው፡፡

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +4

    አምላኬ የኝህን ያባታችንን ነብስ ከገነት አኑሩልን። ፈጣሪዬ። ውይይይ አልቅሼ ሞትኩኝ ወይኔ የኔባት።

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 2 месяца назад +5

    ሽማግሌውን ገደሉት አየሁት! 😢😢😢😢 ድሮም ነፍሰገዳይ ናቸው:: አዲስ አይደለም:: ስንት አሉ ደም ጠጥተው ስምና አድራሻ ቀይረው የሚኖሩ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 месяца назад +7

    የመሐይም ፡ ጥግ ፡ የሰራኸዉ ፡ ኑክለር ፡ ኣራስህነ ፡ ያወድምሀል።ዘመነ ፡ ቂሎ ፡ ማሞ።

  • @frutlove2219
    @frutlove2219 2 месяца назад +1

    በቀል የእግዛብሄር ነው ሁሉም የእጅን ያገኛል የአባታችን ነፋስ በደጋግ አባቶቻችን ጎን ይሁን

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 2 месяца назад +5

    ደሱ ይኸ በወጣቶች ደም ዕቃ ዕቃ የሚጫወት ሰካራም ጥቅመ ቢስ ሽፍታን ዘመነን የሚያወድሱ ፋሲል የኔ አለም መሳይ ምናላቸው ደረጀ አበበዎች ወዘተ ይኸንንና አባት የተገደለበትን ቪድዯ አድርሱልኝ።ተጠያቂዎቹ እነሱ ናቸው።

  • @אביטהאביטיןנתןיןנתן
    @אביטהאביטיןנתןיןנתן Месяц назад +2

    በርታ ደሱ

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 2 месяца назад +16

    ምን እያለ ነው ኒወክለር እያብላላሁ አለ የጥንቆላና የደብተራ ስራ ናሳ ተበለ

  • @bedlusorritulu2637
    @bedlusorritulu2637 2 месяца назад +6

    በጣም ያሳዝናሉ ግፍ ነው

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 2 месяца назад +10

    ዘሜ 9 ድስት ጥዶ ብቻውን ይሰቃይ ነበር። ያንን ለማቅለል ድስት ጥደው የሚቀቅሉትን አስመርቆ የሮኮት አምራች ሳይንቲስቶች ናቸው ይላሉ።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 месяца назад +5

    16:20 የአቤል ደም ወደእግዚአብሔር ይጮሃል
    እጃችሁ በደም ጨቅይቷል

  • @SamsonAsefa-vt6ep
    @SamsonAsefa-vt6ep 2 месяца назад +3

    ተመረቅ ቬፍ ይመስላሉ

  • @mihretuefa
    @mihretuefa 2 месяца назад +6

    በዓለም የመጀመሪያ ከዓሳማ ሥጋ ኒውክለር መሳሪያ በዘመነ ተሰራ

  • @kassahunoljirraalemu9892
    @kassahunoljirraalemu9892 2 месяца назад +1

    የጤፍ፣ የማር የቅቤ፣ የአድባራት የገዳማት የአባይ የጣና.... ሀገር፣ በገዛ ልጆቿ እንዲህ #አከልዳማ - የደም ምድር ትሁን!

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 месяца назад +9

    ምን የሚሉት እርግማን ነው በጎጃም ምድር የወረደው? የምን መዐት ይሆን..ትላንት የህፃን ፌቬን ዛሬ ደሞ እኚህ አባት ..has everyone gone insane inside Gojam?

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 2 месяца назад +2

    I like it so much. የዛሬው በጣም ያዝናናል በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 месяца назад +14

    የጎጀም ሕዝብ እግዚአብሔር ይታራቃቸው፥ እባቶች ይከበሩ ፥ ቅድሚያ ለሀገርና ለሕዝብ ሰላም ይሰጥ።

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 2 месяца назад +3

    መሃይም መንጋ ፋኖ ነኝ ባይ እኮ እውነት ነው ብሎ ይቀበላል የሱፍላጉት ጅል መንጋ የሚማገድለትን ማግኘት ነው እንጂ ሌላ አማ ውሸቱን መሆኑን የእደሚያወቅ ያወቃል እኮ እንደሚሳቅበትም ያውቃል የሱ ታርጌት መሃይም ፋኖ ተብየ መንጋ ነው።በዚህ መንጋውን ከሰበሰበ ታርጌቱን መታ ማለት ነው

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 2 месяца назад +6

    ዘሜ:ምርምር:ዘንድሮ:በሳቅ:ሊገሉን:ነው😂😂😂

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 месяца назад +3

    ኧረ በልኩ ………..ጎጃም ዱር ውስጥ ምን እያጨሱ ነው እንዲህ የሚቀደዱት?

  • @AtsedYimer
    @AtsedYimer 2 месяца назад +2

    ደሱ ምርጥ በሳል ዘጋቢ

  • @girmaYigletu-cx2eu
    @girmaYigletu-cx2eu 2 месяца назад +4

    ደሱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 2 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ የአማራ ሕዝብ የነ ዘመነ መጫወቻ ሆንክ??? እኔን እኔን እኔን

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 2 месяца назад +5

    ዕቃ ዕቃ ነው የሚጫወቱት, ለመሆኑ ያኔ የሰሩት ታንክ ተብየው የት ገባ ? 😂😂😂

  • @AsaminoAse-p6m
    @AsaminoAse-p6m 2 месяца назад +2

    የክሽን ሰራተኞች ናቸው ወይስ ወታደር ሰውዬው አብዶዋል በእውነት ነውየምለው

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 2 месяца назад +11

    ተድላ ሥራ የሌለው አውደልዳይ ነው ። እርሱን ማዳመጥ ከንቱ ነው ።

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 2 месяца назад +1

      ተድላ.አተላ.ነው.ያረጀ.ያፈጀ.ነው.ይለፍልፍ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 2 месяца назад +1

      ተድላ.አተላ.ነው.ያረጀ.ያፈጀ.ነው.ይለፍልፍ

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 2 месяца назад

      He is extraordinary reckless and extrimist man whose voice l don't want to hear

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 2 месяца назад +3

    Kkkkk አይ ዘሜ በቃ አፉ በጣም ሰፊ ነው ያፈሳል!!

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 2 месяца назад +3

    አይ አማራ የማንም አረቄያም መጫወቻ ሆነ

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 2 месяца назад +3

    አየሁት ደሱ በጣም ያሳዝናል

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 2 месяца назад +5

    እንዚህ ናቸው እንግዲ የአማራን ህዝብ የሚቅልዱበት?

  • @Anjelo236
    @Anjelo236 2 месяца назад

    ኢስፋሃን የኒውክለር ማብላያ በሚለው ያዝልኝ ደሱ

  • @SolomonTesfaye-m5n
    @SolomonTesfaye-m5n 2 месяца назад +4

    ወይ እብደት!!! ምን እየሆኑ ነው ግን እነዚህ ሰዎች? ሆ።

  • @hanamenetesnote2900
    @hanamenetesnote2900 2 месяца назад +12

    አረ ጉድሰዎቹ አረቄ ነው የጠጡት ወይስ አሺሼ አጭሱ😂

  • @muhammemoh4773
    @muhammemoh4773 2 месяца назад +1

    ድልብ መሀይም ነው ይሄ አጋስስምን ይውቃል አውነት ጋንጃ ስቦ ይሆናል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን በጣም በጣም ያሳዝናል blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @AbdrehmanAndegbay
    @AbdrehmanAndegbay 2 месяца назад +6

    እነዚሕ ሰዎች ስልጣን ቢይዙ እንዴት እንደሚያደርጉን አውቀናል።እኛም ከነሱ እጥፍ ጨክነን እንታገላቸዋለን ።

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 2 месяца назад +1

    ሮኬትና ኒውክለር እየሠራን ነው ለሚባለው አንድ አባባል ትዝ አለኝ፣ “እማያድ ልጅ ካኪቾው ይበዛል”

  • @AlemuDebele
    @AlemuDebele 2 месяца назад +7

    በርታ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 2 месяца назад +2

    የማሆይንኮፍያነውየለበሱትገዳምስላሉመሳቃወችናቸው😊😊😊😊😊😊

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 2 месяца назад +2

    ዘመነ እና ጓደኞቹ አብደዋል።ወይም በአረቄ አይምሮአቸውን ስተዋል።በቀቢፀ ተስፋ ቀሪዋን ጊዜያቸውን እየኖሩ ነው።

  • @amanueltilahun6728
    @amanueltilahun6728 2 месяца назад +2

    Egziabher yiferdal be ewnet

  • @kefeleTabor
    @kefeleTabor 2 месяца назад +2

    "ኬሰ ኬሰ አዱሬን ብኔንሳ" ውስጥ ውስጡን ድመት አውሬ ነች።

  • @GjHalima
    @GjHalima 2 месяца назад +3

    አትጠገብዬ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጠሽ የሰቀችን ምንጭ እናመሰግናለን የፋኖ ድራማ መቼም አይበቃም

  • @tigistabebe7139
    @tigistabebe7139 2 месяца назад +1

    ኦኦኦ ከአፍሪካ ብቸኛ Nuclear ታጣቂ ቡድን ተገኘ በሉና😂😂😂😂😂😂

  • @GjHalima
    @GjHalima 2 месяца назад +4

    እንደው ዘመነ ከጫካ ወጥቶ ብሔራዊ ቲያትር ብቀጠር ይሠጠዋል

  • @SeidAhmed-w9i
    @SeidAhmed-w9i 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ሥቃያቹን ያሳየን ሽማግሌ ገለህ ሌላውን በፊራቻ ለማዘመት አይሳካልህም

  • @ME-os9kl
    @ME-os9kl 2 месяца назад +2

    ሸፎች ተመረቱ!!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +2

    ደሱ፤ የስካውት፡ ነው፡ የወፍጮ፡ ቤት፡ የደንብ፡ ልብስ፡ በዘመኔ፡ ካሴ፡ መሪነት ከኑክለር፡ ጋር፡ ብቅ፡ አለላችሁ!!!

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 2 месяца назад +4

    ዘኔ ወጣለት፣ ጠንካራው የጰርዢያ ዕፀ-ፋሪስን አግኝቷል መሰለኝ!!😅😅😊

  • @SimegnAlem
    @SimegnAlem 2 месяца назад +2

    ደሱ እግዚ አብሔር ይባርክህ

  • @teferiea
    @teferiea 2 месяца назад +3

    Can you imagine what they do to other people?

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 месяца назад +2

    Selamehi yebeza dsu

  • @derejebekele7156
    @derejebekele7156 2 месяца назад

    መገደል አለበት'አ/ብሔር ይቅር ይበለኝነ ወንድሞቼ

  • @yidnekachewteka5069
    @yidnekachewteka5069 2 месяца назад +2

    ደሱ ይሄ ዩኒፎርም የለበሱት ከገዳም አባቶችና መነኩሴዎች ዘርፈው ነው ። ገዳም ውስጥ የሚኖሩ መናኩሳት ልብስ ነው። አትጠራጠር።

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 2 месяца назад +3

    አይ ዘመነ ዶክተር አብይን ስትኮርጅ እንደው ትንሽ ብታሻሽለው ምናለ? ድምፃችሁና ንግግራችሁ ራሱ ለጆሯችን ቀፎናል ሰገጤ ሁላ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 2 месяца назад +3

    አረንጎዴ:ለባሽ:ወጥ:ቤቶች😂😂😂

  • @shalomafh4554
    @shalomafh4554 2 месяца назад +3

    Zemene the scientist!!!!leba

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 месяца назад +1

    ለገዛ ወገኔ ላሉት የማይራሩ ሌላዉን ቢያገኙ እንዴት እንደሚያደርጉ አስቡት እነዚህ አዉሬዎች👎👎👎

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 2 месяца назад

    በጣም ትልቅ የጋን ታናሽ ሰታቴ ድስት

  • @AsaminoAse-p6m
    @AsaminoAse-p6m 2 месяца назад +1

    አርበኛው ሳይሆን ቀዳዳው ዘመነ አረቂያም

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 2 месяца назад +7

    እኔ እምለው አማራ ክልል ከሁሉነገር አስቀድሞ አማኑ ኤል ሆስፒታል ነው መመስረት ያለበት አይፋኖ ድንቄም የአማራው ነፃአውጪ

    • @belayhierya7072
      @belayhierya7072 2 месяца назад

      ትክክል

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад +1

      ትክክል ማንን ነዉ ነጻ የሚያወጡት አማራን እያረዱ እያፈናቀሉ በመለስ ዜናዊ ጊዜ አንዲህ አይፎክሩም ነበር ሁሉም ዜሮ ናቸዉ

    • @ace.500
      @ace.500 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @nahomjon3423
    @nahomjon3423 2 месяца назад +4

    የወጥ ቤት ሰራተኞች ነው የምትመስሉት

  • @AsaminoAse-p6m
    @AsaminoAse-p6m 2 месяца назад +1

    መሳርያ ሳይሆን መስቀል ነው የሚያመርቱት

  • @Kefyalew-e6m
    @Kefyalew-e6m 2 месяца назад

    ይሰማኛል፡

  • @sarasiyoum
    @sarasiyoum 2 месяца назад +4

    አይ ዘሜ አዲሱ ገንዘብ ማግኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 2 месяца назад +2

    Bertalin!

  • @GezuAwgichewTsige
    @GezuAwgichewTsige 2 месяца назад +2

    setate newu setete aydelem.❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthakebede2067
    @marthakebede2067 2 месяца назад

    Yes

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 14 дней назад

    ስው መሆን ብቻ ነውየሚጠበቅብን በጣም ነው የሚያሳዝነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 2 месяца назад +1

    የምትከተለው ነገር ጥሩ አይደለም። ዛሬ የናቅካቸው ሰዎች ነገ ምን እንደሚገጥማቸው አይታወቅም። ጋዜጥኝነትን ከያየሰው ሽመልስ ተማር።

    • @dagidagy4244
      @dagidagy4244 2 месяца назад

      ????? ያየሰው ሽመልስ??? አእምሮ ቢስ ወያኔ!! አታፍርም ደሞ ከንቱ ሰው ስትጠራ?!

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 2 месяца назад +1

    ኒዮክለር ሰሪው ሣይንቲሥት አርበኛው ዘመነ ቀዳዴ

  • @jenetjenet2880
    @jenetjenet2880 2 месяца назад +1

    ኧረ በስመአብ ምን አይነት አውሬዎች ናቸው ኧረ መንግሥት አንድ ይበል እኔ እምለው ሁሉ ነው ግራ የገባኝ በስመአም😢😢😢😢😢😢

  • @Hadgudesta
    @Hadgudesta 2 месяца назад +1

    መንገድ ማዘጋቱ አትደነቁ ዋና አማካሪያቸው እኮ ስታሊን ነው::ገና ለሳምንት ምግብ ባለመብላት ተቃወሙ ትባላላችሁ::ከጎረቤት የተገኘ ምርጥ ተሞክሮ!!!

  • @HababMuhe
    @HababMuhe 2 месяца назад +1

    ለአፉ ለከት ስለሌለው አትፍረዱበት

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 2 месяца назад +2

    Ayeee , Goje jelo

  • @habtedamise8127
    @habtedamise8127 2 месяца назад +1

    ኧራ በሳቅ ገደለችሁት😂😂😂

  • @mihretuefa
    @mihretuefa 2 месяца назад +2

    ኢራንና ዘመነ በአሜርካን እየተፈለጉ ነው

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 месяца назад

    🎉 ይህ ጉደይ ብዙ አልተራገበም ወይ ፦
    ይህ አይናት ችግር ዘሬ ብቻ ነው የተፈፀመብን ?
    አልገበኝም ምናልበት ከጀርባው ቲያትር ያለው ይማሰለኛል ፦፦
    ለምን ቢባል ፦
    🎉 አሲድ የተደፈበት እህተቸንን ፦
    🎉 የሀና ታርኪ ፦
    🎉 የአራት ዐመቷን ህፃን ደፎሮ ፦ አራት ዐመት የተፈረደበት ጉደይ ብዙ ፦ ብዙ ፦ ማለት ይቻለል ።
    🎉 ታዲያ ይህ ጉደይ የመንግሥት ኃለፊናት ብቻ ነውን ፦ ???
    ❤ የሁለችንም ፦ የእያንደንደችን ጉደይ መሆን አለበት ።
    🎉 የገዘ ልጆቹን የደፈራ አባት ጉደይ አናስተዊሰውም ወይ ፦
    🎉 ስለዚህ ማፍትሄ ህጉ ጠበቂ ይበልልን የማያደግም እርምጀ ድራስ የሚደርስ ይሁንልን መበል ነው ያለበት እንጂ !
    😅 ከጀርባው የሆና ፖለቲከዊ ሾው ወይም ደባ ያለበት ይማስል ያንኑን አጀንደ ማረገቡ አልተማቸኝም ።
    🎉 ይህ ችግር ና ጉደት ፣ በደል በርካታ ቤተሰቦቸችን ቤት ደርሶዋል ።
    ❤ ስለዚህ ማፍትሄው ህጉ ይሸሸልልን !!!
    ❤ የማደግም እርምጀ ያካትልን ማለት ብቻ የሚጣቅማን ይማሰለኛል ።

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 2 месяца назад +1

    ...😂😂😂😂I never thought, these guys can be this funny 😂😂😂
    ...though, why they look like እናቢ😂😂 የንብ፣ገበሬ፣፣፣!!!😂😂😂

  • @DejeGeme-oi3iq
    @DejeGeme-oi3iq 2 месяца назад +2

    ምግብ አብሳይ የሼፍ መሰልጠኛ ከፈቱ እነዴ

  • @mamegelila
    @mamegelila 2 месяца назад +1

    ወይ ጉድ ጅል አይሙት እንዲያጫውት

  • @helina3753
    @helina3753 2 месяца назад

    አትጠገብ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂

  • @GeaterthanMehmmed
    @GeaterthanMehmmed 2 месяца назад

    የዝንጀሮ ፈንጣጣን ለመከላከል ነዉ የለበሱት የሚገርመዉ በኬኒያድንበርነዉ የሚፈራዉ በሽታዉ በጎጃም በኩልነዉ የታየዉ የዝነጀሮ ፈንጣጣ?

  • @JesusLord-h9v
    @JesusLord-h9v 2 месяца назад

    Friend, bemejemeruta amarigna bekitu betifechi ayishaleshim.

  • @eskach7875
    @eskach7875 2 месяца назад +1

    ከመተትና ከጥንቆላ አገር ምን ትጠብቁ ኖሩዋል ?

  • @YohannesOda
    @YohannesOda 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 2 месяца назад

    ከውጭ: በ AI የተቀናጀ: ምስለዩኒፎርም: የተቀነባበረ: ዝግጅት: ጀሌዎቻቸውን: ለማሞኘት: የተዘጋጀ: ቅንብር: ነው።

  • @bk7202
    @bk7202 2 месяца назад

    ኤረ እነዝህ ባይኖሩ እስቲ በማን እንዝናና ነበር?

  • @ashukersa8533
    @ashukersa8533 2 месяца назад

    ወንድሜ nuclear ሳይሆን የሚሰሩት የጐጃም አረቄ ነው እንሰራዋቹ ኒውክለር እያብላላ መሰሎት ነው ወይ ዘሜ

  • @Gabeyo-v4f
    @Gabeyo-v4f 2 месяца назад +1

    የዘይት ቤት ዩኒፎርም ነዉ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 2 месяца назад

    የተናቀ ያስረግዛል

  • @afenchober
    @afenchober 2 месяца назад

    where is the link?