🔴ይህን ያልሰማ ኦርቶዶክሳዊ አይኑር‼️ የብፁዕ አባታችንን ስብከት ሙሉውን ስሙት || ''ዐይናችን ናት ማርያም '' ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 26

  • @WubeTedes-sb8oc
    @WubeTedes-sb8oc 2 дня назад +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @sinagebremessihe5825
    @sinagebremessihe5825 6 дней назад +1

    በጣም ደሰ የሚል ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lq5zd3dp1m
    @user-lq5zd3dp1m 6 дней назад +1

    በእውነት ድስ የሚል ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏⛪🇪🇹

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 7 дней назад +3

    ቸሩ መድሀኒዓለም በያለንበት ይጠብቀን አሚን ።

  • @hannabekele2595
    @hannabekele2595 День назад

    አይናቺ ናት ማርያም ❤❤❤❤❤

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 2 дня назад

    ቃልይወት ያሰማን አባታችን

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @user-ns1bz4eo7p
    @user-ns1bz4eo7p 3 дня назад

    እግዝያብሄር ይመሥገን ያስተማረን የገሰጠን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @martamiki
    @martamiki 4 дня назад

    አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @BdJd-me9pn
    @BdJd-me9pn 7 дней назад +1

    እግዚአቤሔር ይመስገን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤

  • @ItearsShhg
    @ItearsShhg 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese 22 часа назад

    ቡራኬዎ የድረሰን አባታችን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አዎ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛ ለተዋሃዶ ልጆች ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ያየንባት አይናችን ናት፡፡ አንድም እርሷ አይናችን ልጇ ደግሞ ብሌናችን ነው ፡፡ ብሌንና አይን አይነጣጠሉም ፡፡

  • @user-ns1bz4eo7p
    @user-ns1bz4eo7p 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ሠላም ለሀገራችን

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏በረከትዎ ት ይደርብን አባታችን በፀጋ ያቆይልን

  • @user-ed1iq4gl3m
    @user-ed1iq4gl3m 7 дней назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 дней назад

    DENKE TEMEHERET NEWENA SELE MAYALEKEWE CERENETU HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f 8 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን አሜን ። እንጃማ ሁሉ ይገርመይኛል!!!
    የቀደሜው እባብ በልጅሽ ተበሳጬ!!!!!! እግዚአብሔርኮ መድኃንዓለም ነው ዓመታችን ምህረት!!!

  • @user-tn6lo5lw9m
    @user-tn6lo5lw9m 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v 7 дней назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Sss-fn5lu
    @Sss-fn5lu 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 7 дней назад

    ለብሽሽቅ ከሆነ ይህ የስህተተት ትምህርት የጫናቹት በጣም ታሳዝናላቹ ወንጌልን አለማወቃቹን እየመሰከራቹ ነው ወንጌል ስለልጁ ነው

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይባርኩን አባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r 6 дней назад

    - “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ሆሴዕ 4፥6
    እረ ንቁ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ እንዴት ከዚህ ሁሉ ህዝብ አንድ እንኳን ይሄ የእግዚአብሔር ቃል አይደለም የሚል ይጠፋል😢በድንግል ማርያም የሆነው ሁሉ የእግዚአብሔር ሀሳብ እና እቅድ ነው እባካችሁ በድንግዝግዝ እየመራችሁ ወደ ሞት አትውሰዷቸው የተሰቀለውን ጌታ እንዳያዩ አዚህም አትሁኑባችው እባካችሁ።
    “ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።”
    - ያዕቆብ 3፥1

  • @Abtipical
    @Abtipical 7 дней назад

    የዚህ ቻናል ባለቤቶች አላማችሁ ምንድነው? የአባታችንን ቃል ከሙሉ Video ላይ ቆራርጣችሀ መግቢያ አደረጋችሁት እሱ Tiktok ላይ እየተሽከረከረ ነው። በናንተ ምክንያት ብዙ ሰው ስቷል ከገንዘብ በላይ ለማስብ ሞክሩ። አባታችን የንግግሮትን አውድ ተረድተናል ምንም ስህተት የለውም።

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f 6 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-ch5lu1xr5q
    @user-ch5lu1xr5q 6 дней назад

    Kkkkkkkkkk kkkkkkkk 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱