በልብ ህመም የሚሰቃየዉ የቁርዓን ሀፊዙ ናስር አብደላህ || ያስለ ቅሳል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @abdurezaklemlem2671
    @abdurezaklemlem2671 4 года назад +57

    ኢንሻአላህ ቁርአን የተሸከመ ልብን አላህ አተዋትም አላህ ያሽርህ ወንድሜ

    • @hanaeahmed2773
      @hanaeahmed2773 4 года назад

      حسبنا الله ونعم الوكيل ابشر اخي في الله الله يعطيك الصبر و العافيه يا رب🤲🤲🤲 راح تدخل الجنه بسبب صبرك القوي وعلاقتك مع ربنا

    • @ሰልዋያሲንሰልዋያሲን
      @ሰልዋያሲንሰልዋያሲን 4 года назад

      ያርብ

    • @HayathMuhammed
      @HayathMuhammed 4 года назад

      ኡፍ ወድሜ አላህ ይድረስልህ
      ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ

    • @ngd2982
      @ngd2982 3 года назад

      አሚን

    • @HarisaKadar
      @HarisaKadar 5 месяцев назад

      አሚንን

  • @meድA
    @meድA 4 года назад +7

    አይዞህ ወንዲሜ አላህ ያሽርሀል አላህ ሙዕሚኖችን ይፈትናል ሁሉ በጁ ሁሉ በደጁ የሆነው ጌታ ሙሉ አፊያህን ይመልስል😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ

    😭😭😭 ለሁሉ ደረሽ የሆነው አላህ ይድረስልህ ውድ ወንድሜ አብሽር አላህ ከሪም አላህ ሙሉ አፍየህን ይስጥህ የረብ

    • @seaditube7527
      @seaditube7527 4 года назад

      አሚንን ያረብ

    • @fhghhh3766
      @fhghhh3766 4 года назад

      አላህ ያሽርህ ወድም

    • @sfhdgjfhffi4178
      @sfhdgjfhffi4178 4 года назад

      አሚን ያርብ

    • @aseyaaseya8247
      @aseyaaseya8247 4 года назад

      @@sfhdgjfhffi4178 አላህያሺርህ ወድሜእሡየሠጠህንያንሣልህ

    • @elaftube8979
      @elaftube8979 4 года назад

      አሚንን ውደ

  • @hawadamukaram3751
    @hawadamukaram3751 4 года назад

    wollah Alachalkum Min Larage Ya rabbii Anita izanilati

  • @Njatsham
    @Njatsham 4 года назад

    Allha yashfik aki absher

  • @addismyway64
    @addismyway64 4 года назад +15

    ያአረቢ ያአላህ ከሁሉም በላይ ያንተ እዝነት ና እርዳታ ይበልጣልና አንተዉ አሽረዉ😭😭😭

    • @kadeejakadeeja6770
      @kadeejakadeeja6770 4 года назад

      😢😢😢😢😢☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

    • @FatimaFatima-ct3xg
      @FatimaFatima-ct3xg 4 года назад

      አሰላማሌኩም አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ አላህዬ ከኛ ጋረ ነው አብሽረ እፍፍፍ በህይወቴ እንደዛሬው ተከፍቼ አላውቅ ደክተረ ሰው ነው በአላህ ተስፍ አትቁረጥ አላህዬ ያድንሀ እንሻላህ እንሻላህ እፍፍፍ እናት አላህ ያግዝሽ

    • @kadeejakadeeja6770
      @kadeejakadeeja6770 4 года назад

      www

  • @የረዳኝንእግዚአብሔርአመሠ

    አይዞክ ወንድሜ እኔን ትድናለክ በፈጠረክ አምላክ ተስፋ አትቁረጥ ትድናለክ እሺ እህት ወንድሞቼ ለአንድ ሠው የከበደው እኛ ከተባበርን ማገዝ እችላለን ህወቱን ከፈጣሪ በታች በኛላይ ነው የቻልነውን እናድርግ

  • @thoibathoiba9048
    @thoibathoiba9048 4 года назад +7

    ابشر إن شاء الله اللهم شفي مرضانا ومرضى المسلمين أمين يارب العالمين

  • @faatumaakadeir3976
    @faatumaakadeir3976 4 года назад +2

    Rabiin sii haa fayyisuu obblesaa koo rabiin fayyaa dubaa dhibee hin jiree siif haa kenuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 4 года назад

    Afiyah gotata tefita yasakitika yarabe amen

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 4 года назад +23

    አላህ እፍያህን ይመልስልህ ወንድሜ እንተ ብርሀን ይዘሀል አይዞህ እላህ የሚወደውን ይፈትናል

    • @kkhh7850
      @kkhh7850 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝

  • @አህመድሀበሻ3
    @አህመድሀበሻ3 4 года назад +12

    የኔ ወንድም አይዞህ አላህ አፈያህን ይመልሥልህ ያርብ ምንም የማይሣንህ ጌታችን አላህ አንተ በራህመት አይንህ እየው ያርበል አለሜን ያአላህ

  • @BilalMedia
    @BilalMedia  4 года назад +88

    በልብ ህመም የሚሰቃየው የቁርአን ሀፊዙ አብዱናስርን እናሳክም
    ዛሪም እንደተለመደው ለወገን ደራሽ ወገን ነውና
    📍ቢላል ሚድያ ለወንድማችን እንድረስለት ሀፊዞች አይታመሙም በገንዘብ እጦት ህይወታቸውን አያጡም እያላችሁ ነው
    በልብ ህመም የሚሰቃየዉ የቁርዓን ሀፊዙ ናስር አብደላህ || ያስለ ቅሳል
    አካውንት ቁጥር
    1000049631212
    ናስር አብደላ
    ስልክ ቁጥር
    +251910432905
    +251994250318
    Share በማድርግ ይተባበሩን
    & Join 👇ይበሉ
    🔍chat.whatsapp.com/K4NvhY4cCko3lK6xV8oeHM

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 4 года назад +1

      ኢሻአላህ፣ወድሜአላህአፍያህንን ይመልስልህ በራህመቱ እሱምንይሳነዋል ያርብ አላህያሽርህ

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 4 года назад +1

      አላህይሽፌያርብ አላህጠናህንንይመልስልህ በራህመቱ ያርብ

    • @ዘሀራአሰን
      @ዘሀራአሰን 4 года назад

      አላህያሽርህ ወንድሜ አላህ የሱን ያለውን ነው እሚፈትነው አብሽር ወንድሜዋ,,, አይእናት መከር ኝት

    • @dreakgavga1039
      @dreakgavga1039 4 года назад +1

      አላ ኣፊያ ያድረግክ ወድሜ አለቻልኩም እኔስ

    • @mehamedhuseen8692
      @mehamedhuseen8692 4 года назад +1

      ወድምየ አላህ ያሺርህ አብሺር አላህ አለህ

  • @fatimahussain7017
    @fatimahussain7017 Год назад

    አላህ የወደደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አብሺሩ

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 года назад +1

    አላህ አፌያርግህ ወድሜ አላህ እሚወደውንባሬነው እሚፈትነው ሠብርአርገግ ኢሸአላከችግርቀኾላ ምቾትአለብሎልአላህ አብሽር🌹🌹🌹🌹🌹😥😥😥😥❤❤

  • @seadatube6426
    @seadatube6426 4 года назад +4

    አላህ ጀነተል ፊርደወስ ይወፍቅር ወድሜ እህህ ያማል አላህ ለስቤተሰብ መጥናናቱን ይስጣችሁ

    • @ሰአድይቱብ
      @ሰአድይቱብ 4 года назад

      ግሩፕ ክፈቱና እንረዳው ውይ የኔ ሚስኪን

    • @seadatube6426
      @seadatube6426 4 года назад

      @@ሰአድይቱብ አላህ የጀነት ይበለው አሁን ሙቷል እሱ ግሩቡ ለቤተሰቦቹ ነው እደ የሚከፈተው

  • @hikmahassen5322
    @hikmahassen5322 4 года назад +10

    Yaa Allah 😭😭😭 rabbii sii ha faayisuu 🙏😢 oboleessa ko

  • @ሀዊቾየቤተሰቦቸናፋቂ
    @ሀዊቾየቤተሰቦቸናፋቂ 4 года назад +2

    አብሽር ወድሜ አላህ አፊያህን ይመልስልህ አይዞህ ትድናለህ ያለን በገንዘባችን የሌለን በዱአችን እንርዳው 😭😭😭😭

  • @امينه1234محمد
    @امينه1234محمد 4 года назад

    አላህ ይፈውስህ ውድሜ ፈኢነማል ኡስሪ ዩስራ

  • @አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ

    ገና ዛሬ አየሁት የመቸነው አላህ ያሽርህ ወንድም ትሽራለህ ወንድሜዋ ኢሻአላህ በምንቺለው እንረዳለን

  • @ልማርለድኔወሬለምኔፋፊእና

    ወገኖቸ ግሩፕክፈቱና ይዋጣለት ያአላህ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ያረብ አይዞህ ወድሜ

  • @semiratesfaw9208
    @semiratesfaw9208 4 года назад +8

    ያረብ አንተው እርዳቸው የሚወደውን ሠው አላህ ይፈትናል በአላህ ተሥፍ አትቁረጥ አንተ እንደውም ቁርአን ሀፋዘሀል አብሽር ወንድሜ

    • @madeenahassen175
      @madeenahassen175 4 года назад

      አላህያሸረህ

    • @rurffxvchdg5628
      @rurffxvchdg5628 4 года назад

      አላህያድንህወንድምበአላህተሥፋአትቁረጥ

  • @سبحانالله-ج1و2ب
    @سبحانالله-ج1و2ب 3 года назад

    ማሻ አላህ ተባረከ አላህ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ እውቀትንም ይጨምርልህ እንደ አንተ አይነቶችንም አላህ ያብዛልን

  • @خضراثيوبيا
    @خضراثيوبيا 4 года назад

    አይዞህ ወንድሜኢንሽአላህበአላህተስፋእንዳቆርጥ አላህ
    የሚወደውንሠውነውየሚፈትነውአብሽርኢንሽአላህአላህጤናህን
    ወደነበረውህይወትህይመልስልህሀቢቢ

  • @fatimaritbanomollahhusan9238
    @fatimaritbanomollahhusan9238 4 года назад +69

    اسأل الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيك
    اسأل الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيك
    اسأل الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيك
    اسأل الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيك
    اسأل الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيك
    اسأل الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيك
    اسأل الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيك

    • @AllhamdulilaAlekulhall
      @AllhamdulilaAlekulhall 4 года назад

      Amin Amin Amin Amin Allahume Amin Eshifi Ya Shafi

    • @AllhamdulilaAlekulhall
      @AllhamdulilaAlekulhall 4 года назад

      Amin Amin Amin Amin Allahume Amin Eshifi Ya Shafi

    • @zaenapetophia7965
      @zaenapetophia7965 4 года назад

      እኔነምነግርኝ

    • @hgdiffufuri5344
      @hgdiffufuri5344 4 года назад

      አብሽሬ።አላህ።ያሽርህ።አላህ።ይድረሥልህ

    • @halima5709
      @halima5709 4 года назад

      አላህ፡ይዲረስልህወንዲም፡አብሽር፡ከአላህተስፋ፡አትቁረጥ

  • @l5388
    @l5388 4 года назад +8

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድሜ ያረብ ሀብታም አድርገንና ሚስኪኖችን እንርዳ

    • @FatimaFatima-ct3xg
      @FatimaFatima-ct3xg 4 года назад

      በተረፈ ጉሩብ ከፈቱ እና አሳውቁን የአቅማችንን እንረዳለን እንሻላህ

  • @Tube-sm3mj
    @Tube-sm3mj 4 года назад +6

    😭😭😭አላህ ሙሉ አፊያህን ይማልስልክ ወንድሜ ለአላህ ምንም አይሳናዉም አብሽር😭😭

    • @asiya.abedlaasia3645
      @asiya.abedlaasia3645 4 года назад

      ኡሙ ረያን Tube ayi.enam.yidnale.beye.nber.ufffffffffffffffgin.alah.yalewu.belte.nasrye.alah.LJnte
      Ybleh😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahmaawol6754
    @rahmaawol6754 3 года назад

    allah afiya yargh wondime sayh betam aleqesku yeafiychin waga snataw new yemnawqew habibi allah afiya yargh

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن Год назад

    ያረብ ያረብ አላህጤናህንያሰማንየመቸእዴሁአላወኩም😭😭😭😭😭

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 4 года назад +196

    አብ ሽር ወንድሜ አላህ ይድረስ ልክ ግሩብ ክፈቱና እንርዳው

    • @ناصرعبدل-ض3ي
      @ناصرعبدل-ض3ي 4 года назад +4

      በትክክል ጉሩብ ይከፈትለት

    • @tevayarze1594
      @tevayarze1594 4 года назад +4

      በየግሩቡ ሸረ እናርገው ኢሻአላህ

    • @sofiasofia9747
      @sofiasofia9747 4 года назад +1

      @@tevayarze1594 እሽ

    • @ekranmohammed7840
      @ekranmohammed7840 4 года назад +1

      አው ልክ ነሽ እንግዳው ውንድማችንን

    • @nameyajehad8946
      @nameyajehad8946 4 года назад

      gerup sitkfchi asgebig ihte
      00 97 15 05 77 37 83 yene quxir nw watsap alegi hayati

  • @rahmanahmed2267
    @rahmanahmed2267 4 года назад +8

    አላህ አፊያህን ይመልሥልህ ወዲሜ አላህ ሡባሀነ ወታላ እሚወደውን ነው እሚፈትነው ይባላል አብሺር

    • @sadaadam1269
      @sadaadam1269 4 года назад

      አይዛህ። ወንድሜ። አላህ። አፍያህን። ይመልሰልህ

  • @tebah5581
    @tebah5581 4 года назад +12

    ያረሂም አላህሆይ አተአፊያአድርገው እህቴ አይዞሽ ተስፋአትቁረጭ አላህ የሚወደውነው የሚፈትነው ያረቢይ አላህ ያሽረው

  • @dsiusers4797
    @dsiusers4797 4 года назад

    Allha...afeya...yaregeke..yarabe...meratekene...aweredelate

  • @najathnajath4070
    @najathnajath4070 4 года назад

    ወንድማችን ኡብሽር ትድናለህ አላህ ፍቃድ ኢንሻ አላህ ኡላህ አፍያህን ይመልስልህ ያረብ

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 года назад +20

    ናስር አብደላህ
    አልሞትክም እኮ አንተ ቁርአን ሀፊዝ የሆነ ሰው ሞተ አይባልም ወደ ሚናፍቀው አላህ ዘንድ ሄዴ
    ኢንሻ አላ የረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ነህ ወላሂ

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 3 года назад

      ምነው ሞተ እዴ የቆየ ነው መሰለኝ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад

      @@ethiopiamymotherlove7455 አውን ሙቷል አላህ ይዘንለት

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      @@ttww9470 ወላሂ አሁን ነው ያየሁት ያረብ ጀነተል ፍርዶስ ወፍቀው

    • @NouktZuZu
      @NouktZuZu Год назад

      @@ttww9470 ሞቶወል እዴ አላህ ጀናትል ፍርዶስ ይወፍቀው ያአላህ

  • @MdSohag-fz3wi
    @MdSohag-fz3wi 4 года назад +5

    አብሽር ወንድሜ አላህ አፊያ ያድርግህ
    እኛም ከንተ
    ጋር ነን አታልቅስ ወንድሜ

    • @zenatahmad608
      @zenatahmad608 4 года назад

      አብሽር ወንደም አላህ ያሽሪሀል

  • @ስደትያደከመኝስደትያደከመ

    😢😢😢😢😢😢ኡፍፍ አይዞክ ወድሜ እግዚአብሔር በጥበቡ ይማርክ😢😢

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 Год назад

    ያረቢ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ወድማችን አብሽር አዱኒያ ፈተናናት ታገስ አይዞህ

  • @hdkryu9002
    @hdkryu9002 Год назад

    አሏህ የርሀምክ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ አኹነ አልጋሊ

  • @najibaahmedin4440
    @najibaahmedin4440 4 года назад +76

    እባካቹ ግሩፕ ይከፈት ወድም እህቶቼ ነገ አላህ ይጠይቀናል

    • @uwhgs6795
      @uwhgs6795 4 года назад

      ያካውትቁጥርተለቆል

    • @nejutingngdgd7994
      @nejutingngdgd7994 4 года назад +1

      አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ ያጀማአ በዚህ ሊንክ ግቡ ቶሎ በሉ
      ‏استعمل هذا الرابط للانضمام إلى مجموعتي في واتساب: chat.whatsapp.com/K3qguCr4bpvB6h2mLcyn6N

    • @حيريحسن
      @حيريحسن 4 года назад

      @@nejutingngdgd7994 እኔንም ውሰዱኝ

    • @samiraseid2738
      @samiraseid2738 4 года назад

      አለህ አፊያውን ይመልስለት ለምን ግሩፕ ተከፍቶ አናሳክመውም ቢላል ሚዲያዎች ጀዛቹን አለህ ይክፈላቹ እንደጀመራቹት እስከመጨረሻው ብትቀጥሉበት ጥሩ ነው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሀይር ፈለጊዎች አሉ

    • @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
      @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 4 года назад

      @@nejutingngdgd7994 00971544313909 አስገቡኝ በአላህ

  • @Mukarramaa
    @Mukarramaa 4 года назад +8

    Abshirii raabin sii haa afiyuu ishaa Allah 😭😭😭

  • @sitinasiti9991
    @sitinasiti9991 4 года назад +16

    አላህ ምን ይሳነዋል ሙሉ አፍያህን ይስጥህና ያሰብከውን ያሳካልህ ያረብብብብብ አንተው አሽረው

  • @noriasroawan9848
    @noriasroawan9848 Год назад +1

    አሠለመለዬኩሙዋራመቱለዬዋበራካቱአዬዞኜዋድሜአለሃአላሌህ..♥♥

  • @mohammedsultanabaraya9363
    @mohammedsultanabaraya9363 4 года назад

    Abshir obbolleessa akhiraa Rabbin sifaana haa jiratu.

  • @halimatalbeshr4100
    @halimatalbeshr4100 4 года назад +5

    rabbiin sihaafayyisu habiibii absbir hamma rabbiin nuuf laffise sivargaarra😭😭😭😭😭😭😭

    • @tabas4253
      @tabas4253 4 года назад

      አላህ ያሽርህ

  • @ዘሀራአሰን
    @ዘሀራአሰን 4 года назад +21

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ አልቅሰህአስለቀ ሥከኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @makiakonjo7616
      @makiakonjo7616 4 года назад

      አላህ ያሽርህ ያአላህ አብሽር አላህ ያሽርሀል ያረቢ አንተ አሽረው

    • @shememamudesir4626
      @shememamudesir4626 4 года назад

      Abesher yena wondim enan abeshir hensha Allah egnam kalallah betachi enradakalan Abshier Allah

    • @shememamudesir4626
      @shememamudesir4626 4 года назад

      Ayezogn enani menabate lehunilki anjatan balakagn abeshir muselim tasefa ayekurtim Allah yebasherachwal ensha Allah

    • @nejutingngdgd7994
      @nejutingngdgd7994 4 года назад

      አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ ያጀማአ በዚህ ሊንክ ግቡ ቶሎ በሉ
      ‏استعمل هذا الرابط للانضمام إلى مجموعتي في واتساب: chat.whatsapp.com/K3qguCr4bpvB6h2mLcyn6N

    • @ZahraZahra-pu8km
      @ZahraZahra-pu8km 4 года назад

      Iihvemarek

  • @asefaali
    @asefaali 4 года назад +7

    አብሺር ወንድሜ አታልቅስ ተወከል አለሏህ ኢንሻ አላህ በቢቢ አላህ አፍያህን ይሰጥሃል። ወንድሞችና እህቶች ወላሂ ወንድማችን እያለቀሰ እኛ መደሰት አንችልም እና የቻልነዉን ሁሉ እናድርግ ።

    • @anshaa818
      @anshaa818 4 года назад

      አላህይድርስልህ ወንድሜ

    • @anshaa818
      @anshaa818 4 года назад

      ወላህበጣምየሞሰዝንነውመርደት የአለብንን ብንርደው

    • @anshaa818
      @anshaa818 4 года назад

      ወንድሜአላህአፍየህንይመልስልህ

  • @toomanura8884
    @toomanura8884 4 года назад

    Abashirii wadimee aallhaa ate gano hallaa shafikii

  • @saboottuuarsiirobeetubetub3702
    @saboottuuarsiirobeetubetub3702 3 года назад

    Rabbii
    Qarabii
    Kee
    Janatanii
    haqanasuu
    Hinshaallaah

  • @hayatiadimu4431
    @hayatiadimu4431 4 года назад +45

    ጉሩፐ ክፈቱለት ያቅማቺንን እንናውጣ አላህ አፍያህን ይመልስልህ

    • @aishamoga8861
      @aishamoga8861 4 года назад

      😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️💚💚💚

    • @nawalinawali7451
      @nawalinawali7451 4 года назад

      የአላህ።አላህይድረሥልህያረብ

    • @taybasaed5379
      @taybasaed5379 4 года назад

      ማር ግሩብ ተከፍቶለታል

    • @ነጃትYouTube-n6m
      @ነጃትYouTube-n6m 4 года назад

      @@taybasaed5379 ኢሻአላህትድናለህ ወድሜ አላህይድረስል ድአእናድረግልሀለን በአላህተስፍአይቆረጥም አላህ ስበቡን ይ ፍ ጠረረህ አይዞህ ወድሜ

    • @اسماامفاروقانشاالله
      @اسماامفاروقانشاالله 4 года назад

      @@taybasaed5379 ሁቢ አሰገቢኝ እጉሩፑ

  • @Ela-ze6ro
    @Ela-ze6ro 4 года назад +47

    ወገኖቼ በተቻለን አቅም ወንድማችንን እንርዳው 😢😢
    ኢላሂ! አንተ ፈዋሽ ነህ ፈውሱን ለግሰው.....

    • @samerasamera4640
      @samerasamera4640 4 года назад +1

      እንሻላህ ወንድም ሴትም ተባብረን ግሩፐ እንክፈትልት መቼም በአላህ ተሰፋ አይቆርጥም እንሻላህ

    • @hawahawa3021
      @hawahawa3021 4 года назад +1

      ያረብ አላህ ይድረሥልህ ወድሜ

    • @snorte1826
      @snorte1826 4 года назад

      bemalekes aine lefret dersuwal lahawla wela kuwete ela billlah

    • @rowenakidist1653
      @rowenakidist1653 4 года назад

      የአላህ ከአተ አያልፍምና አተ እርዳው አፋያህህ አላህ ይመልስልህ ወድሜ አይዞህ

    • @madenamuhammad6136
      @madenamuhammad6136 4 года назад

      ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @አለሀምድሊላህአለሀም-ቐ8ኀ

    አብሽር ወንድም አላህ አፍያህን ይመልስልህ ሞኢሚን አላህ የሚወድውን ባር ነው የሚፈትናው

  • @hawaabegaz8776
    @hawaabegaz8776 4 года назад

    የአላህ ወድሜ አላህ ያደንህ አላህ ይድርስልህ በጣም ነው ውስጤን የነካህው

  • @NouktZuZu
    @NouktZuZu Год назад

    ያአላህ አላህ ያሽርህ የኔ ወንድም ኢንሻአላህ ከአላህ በተችህ ከጎንህ ነን 😭😭😭😭😭😭

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ

    ልጄ አላህ ያድንህ ይህን ስፅፍልህ እባዬ አይኔን እየሸፈነዉ ነዉ እና አላህ ሰበብ ያዉጣልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @foziafozia4617
      @foziafozia4617 4 года назад

      rabbin sirra ha fudhu

    • @travelerplaza5966
      @travelerplaza5966 4 года назад

      Abesheri yene wandemi allaah aleh 😢

    • @hashas1438
      @hashas1438 4 года назад

      ወንድሜ አለህ አፍያ የርግህ ለአለህ ቅርብ ነህና

  • @اجملتوحيدلاالهالاالله

    አይዞህ ወንድሜ አላህ ይወዳል ሶብር አላህ የሚወደው ሰዉ ነው የሚፈትን እና ይዞ አፊያ ይስጥህ😭😭😭

  • @ለንተሙርለንተሙር
    @ለንተሙርለንተሙር 4 года назад +13

    አብሺር ወንድሜ አላህ አፊያህን ይመልስልህ በተቻለን አቅም እንርዳዉ ኡስታዞች ግሩፕ ክፈቱና አስተባብሩ

  • @academicju4556
    @academicju4556 2 года назад

    ኢሻአላህ ትዲነለህ ወደሜ አብሺረ አላህየሚወደውንነው የሚፈትነው ያረብ አላህ አፈያውን መልሠለት ያረብ እረሂም አልቅዱሠ ትልቅደረጃንም አጎነጸፈው አልጀባር

  • @Rosa-e6j7z
    @Rosa-e6j7z 5 месяцев назад

    Allah yashirh Allah afiyah yimelslh

  • @ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ

    ወድማለም የፈጠርህ አምላክ. አለህ በሽታውን. እደሰጠህ ሁሉ መፍትሄውንም ይለግስሀለ ብቻ. ተፈጣሪ ተስፍእዳትቆርጥ. ወድም አለም

    • @ሰአድይቱብ
      @ሰአድይቱብ 4 года назад

      ወንድሜዋ አላህ ይድረስልህ የኔ ሚስኪን

  • @ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ

    እኔን ዉዱ ወድሜ ጨነቀን ግን ማንላርግ አላህ አቅሙ አለዉና እሱ አላህ አፍዉን ይወፍቅህ

  • @speedcall3995
    @speedcall3995 4 года назад +13

    አላህ ይድረስልህ ወድሜ አችም የኔ እንናት አብሺሪ ከአላህ ተስፋ አይቄረጥም አላህ ያሺርልሻል አብሺሪ

    • @sopiazagay3478
      @sopiazagay3478 4 года назад

      አላህ ሙሉጤናህ ይመልስልህ ወድሜ ሰሚና ተመልካቹ አይተውህም ኢሻአላህ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 года назад

      ያአላህአተበርህመትህአፊወንሥጠዉያአላህአጀቴንበላዉአብሽርካላህተፍአትቆርጥአላህያሸርህክጉንህነን

    • @asumeasume5330
      @asumeasume5330 4 года назад

      አለህ አፍያሀን ይማልስልህ ያላማቱ ጌታ

  • @0000-z4e
    @0000-z4e 4 года назад

    Abshir rabbin sii jaltaa namaa jaltuu fatanaa inshaa'alhaa hin fayyitaa

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني 4 года назад +1

    እህ የኔ ወንድሜ ሀቢቢ አሏህ ሙሉ አፌህን ይመልስልህ የኔ ሚስኪን አስለቀስከኝ ወሏህ 😭😭😭

  • @meki8539
    @meki8539 4 года назад +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወድም አላህ ሙሉ አፊያህ ይመልስልህ አብሽር ትድናለህ
    ቢላሎች ጉሩፕ ክፈቱለት ኢንሻ አላህ ይድናል በአላህ ፍቃድ

    • @zenbezenbe3822
      @zenbezenbe3822 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭

    • @mariammari6417
      @mariammari6417 4 года назад

      ያአላህሙሉአፊያህንይመልስልህ

  • @zainbqqq8433
    @zainbqqq8433 4 года назад +6

    አይዞህ አይዞህ አላህ ያሽርህ ውነዲሚ ክአላህ ተሥፍ አይቆረጥም አብሽር አብሽር እናቲ አይዞሽ አላህ ያገዝሽ

    • @zemea4483
      @zemea4483 4 года назад

      አላህ ይሽፍህ ወድማችን አይዛህ

    • @toibawasihune1867
      @toibawasihune1867 4 года назад

      አይዞህአይዞህወንድሚአላህያሺርህእሻአላህአብሸርአብሸር

  • @naemayou.5880
    @naemayou.5880 4 года назад +6

    አላህ ሙሉ አፍያው ይመልስለት
    ያረቢ። እናም ጉሩፕ። ከተከፈተ
    ሊኩ። ከታች አስቀምጡልን

    • @hayatyoutube1843
      @hayatyoutube1843 4 года назад

      አላህ ያሽርክ ወድሜ ቁረአን የተሸከመች ልብ አይሸነፍም እንሻአላህ

    • @ፍቅረይበልጣል
      @ፍቅረይበልጣል 4 года назад

      አወን ልክ ነው

    • @naemayou.5880
      @naemayou.5880 4 года назад

      ጉሩፕ። ተከፍተዋል።

  • @hayatuahmed
    @hayatuahmed Год назад

    Allah yashirih

  • @hashemcellhashemcell3375
    @hashemcellhashemcell3375 4 года назад

    አብሻር ሀይቴ አላህ አፋያ ያረገህ ባአላህ ተስፋ አንቆረጠም ወንደም አለም

  • @ኡሙሁዘይፋኢንሻአላህ
    @ኡሙሁዘይፋኢንሻአላህ 4 года назад +9

    ወንድሜ አላህ አፊያይስጥህ ያረብ 😭😭😭

    • @rahmetmohammed6500
      @rahmetmohammed6500 4 года назад

      አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ

  • @ሀዩየወሎቀበጥሀዩ
    @ሀዩየወሎቀበጥሀዩ 4 года назад +11

    ያአላህ አተአፈያውን መልስለት ጉርኘታለ ክፈቱለት እንርዳው እባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና

    አላህ አፉይህን አላህ ይመልስልህ የቀራለዉ ቁረሀን የሀፈዝከወ ቁረአን አላህ ሰበብ አድርግ ይማርክ አፉይህን ይመልስልክ

  • @zdtubebutagryiatube159
    @zdtubebutagryiatube159 4 года назад

    አላህ በራህመቱ አድኖህ አስደስተን ያርብያርብያርብ

  • @AllhamdulilaAlekulhall
    @AllhamdulilaAlekulhall 4 года назад

    Subhan Allah Rebena Eshifi

  • @gryjjfgh4775
    @gryjjfgh4775 4 года назад +9

    አላህ ያድንህ ወንድም እና ለምን የተጠነከረ ጉሩፕ ተከፍቶ የገቢመሰበሰቢያ አነደርለትም ወይም ጉሩፕ ከለችሁ ንገሩን

    • @nejutingngdgd7994
      @nejutingngdgd7994 4 года назад

      አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ ያጀማአ በዚህ ሊንክ ግቡ ቶሎ በሉ
      ‏استعمل هذا الرابط للانضمام إلى مجموعتي في واتساب: chat.whatsapp.com/K3qguCr4bpvB6h2mLcyn6N

    • @sameerasameera2363
      @sameerasameera2363 4 года назад

      ሊኩ ተዘግቷል አያስገባም ኸይር ነገር እኮነው መቸም ቢሆን ሠዘጋት የለበትም በሚያዩት ሰአት የሚርዱ ይኖሩ ይሆናል😢😢

    • @Rawdah-wy1dk
      @Rawdah-wy1dk 4 года назад

      @@nejutingngdgd7994 ተዘግታል አረ አስገብን ያልንን እረዳዋለን

    • @gryjjfgh4775
      @gryjjfgh4775 4 года назад

      @@sameerasameera2363 ሊንኩ ክፍት ነው ገብተሽ ሊፍት ብለሽ ከሆና 24ሰአት ሰይሞለ አየስገበም ይሆነል

  • @ረዥምእድሜለናቴ
    @ረዥምእድሜለናቴ 4 года назад +6

    እናቶች. የናንተን. ስቃይ. እና ድካም.. አላህ አይቶ. ይፈርጃቹ. በያላቹበት ቦታ ሁሉ

  • @ከዲኡሙአላዊ
    @ከዲኡሙአላዊ 4 года назад +4

    ኢሏሂ የወንድሜን አፍያ መልስለት ሀቂቃ ይከብዳል አሏህዬ ላንተ ግን ቀላል ነው ምንም አይሳንህም

  • @umuuridiwan2648
    @umuuridiwan2648 4 года назад

    Allah yashirihii

  • @hayatjamal6397
    @hayatjamal6397 4 года назад

    Allah yashfikii

  • @samuti5518
    @samuti5518 4 года назад +7

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ መርዳት የምንችል በገንዘብ ያልቻልን በዱአ አንርሳው

  • @fatumaedris8119
    @fatumaedris8119 4 года назад +5

    አላህ አፍያህን ይመልስልህ ያረብብብብ ያሀኪም አተው ሀክመው ይሄን ለጋ ወጣት

    • @ፍፊነኝየሀላሌናፍቂ
      @ፍፊነኝየሀላሌናፍቂ 4 года назад +1

      አሏህ አፊህን ይመልስልህ። ወዲሜ አይዞህ ያረብ ቁርአን አፊዝ። በአሏህ

    • @husainali948
      @husainali948 4 года назад

      @@ፍፊነኝየሀላሌናፍቂ አሏህአፍያህንይመልስእልህወንሜዋአብሸር

    • @shemegamohammed8721
      @shemegamohammed8721 4 года назад

      fatuma edris አሚን ያረብ

  • @abdulmahdialasfoor6780
    @abdulmahdialasfoor6780 4 года назад +1

    Allah frdosel gent ywefqh enalilahi weena eleyh ragiaun kulu nefsin zaeketul mott

  • @RahmaRahma-zr4no
    @RahmaRahma-zr4no 4 года назад

    ya allah allah afya yargeha yarebii

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 4 года назад

    Allah yeshfik babaye

  • @muntah-h6z
    @muntah-h6z 4 года назад

    Yaa wududd afiyawn sitwa yaa rahimman yaa rahimmm

  • @اروىاحمداروىاحمد-ظ9س

    ayizoh wedma alah yashirh erahmetun yawrdlh tesfa edakort esha alah

  • @anshaansha8195
    @anshaansha8195 4 года назад

    አብሽር ወድመ አላህ የራሱን ሰው ይፈትናልና ታገስ

  • @GalaxyJ-hz9hm
    @GalaxyJ-hz9hm 4 года назад

    አብሽረ ሀቢቢ አላህያሽረሀል

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 4 года назад

    ያአላህ ለተቸገረ ሁሉደራሲው አተውነህና አተውድረ ስላቸው የናት እባአታሳየን አላህ ይርዳህ ወድሜ

  • @alimohamedmohamed5594
    @alimohamedmohamed5594 4 года назад

    الهم مرضاك وشفه شفعة الهم انت الذ لااله الله وحدك لاشرك لك اشفي مرضانا يارب العلمين

  • @tishabarsar50
    @tishabarsar50 4 года назад

    rabbii afiyyaa gutu sii haa kenuuu
    rabbii sii haa fudhuu

  • @sofiyaaali2311
    @sofiyaaali2311 4 года назад

    Abshiir Rabbiin sia fayisu inshallah ifayita quwasatin

  • @mahidadino638
    @mahidadino638 4 года назад

    ላሀዉለ ለላቁወተ ኢላ ቢላህ አብሽር

  • @fetherahman6318
    @fetherahman6318 Год назад

    Alahh yashirhhh abayaaaa afyaaaa sfyaaaa yarebbbbbb

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Год назад

    አለህ ያሚወደዉን ሰዉ ይፈትነል አብሽር አለህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ

  • @SamSam-he1rz
    @SamSam-he1rz 4 года назад

    ያአላህ ያረብ አላህ ለለመነው ይደርሳል አይዞህ ወድሚ አላህ አለህ

  • @najathassan6368
    @najathassan6368 4 года назад

    አላህ ለተቸገረ ለሁሉም ደራሽ ነው ና ላተም አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልሥልሀል አይዞህ ወድሜ በርታ መቸም ተሥፋ አትቁረጥ እዳልከው መቸም ቢሆን በአላህ ተሥፋ አይቆረጥም ይሽአላህ አላህ ሙሉ አፍያህን መልሶልህ ያሰብከውን ታሳካለህ ያረቢ ያአላህ ሙሉ አፍያህን ይመልልሥልህ ያረብ ያአላህ ያከሪም

  • @fatumaawele
    @fatumaawele Год назад

    አብሽር ወንዲሜዋ አሏህ ያሽርህ ያረቢልአለሚን የሆነው ጌታ ያረብ ከመዲሀኒትህ ጋር ያገናኝህ አሏህ ያሽርህ ኢንሻአሏህ ካአሏህ ተሥፋ አትቁረጥ እሽወዲሜ

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 года назад

    እና ሊላሂ ወእና እለይሂ ራጂኡን ወንድሜ ጀግና ናስር አላህ ይርሀምክ ጀነተል ፍርዶስ ከሰሀቦሁቹ አላህ የድርግህ

  • @raharaha9506
    @raharaha9506 4 года назад

    Allahu akbeer