ፑቲን የሚይዟት አስፈሪና ሚስጥራዊ ሻንጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 71

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +5

    እንኳን በደና መጣክ ፑቲን ጀግናው አቤል የምታቀር በው አሪፍነው በርታ ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ ፍቅሩ ይስጠን እናመሰግናለን

  • @53067
    @53067 2 года назад +15

    እናመሰግናለን ስለ መረጃው ግን እኛ ኑሮን በቅጡ ያልኖርናት ልጆቻችንን ዘይት የሌለው ፍርፍር አብልተን እዳናሳድግ በየቀኑ ያሳቀቁናል እግዚአብሔር አምላክ ባይኖር የሰው ልጅ እማ ጨርሶን ነበር

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 года назад +7

    አቤላዬ አተራርክህ እራሱ ሲመስጥ❤🙏

  • @gomitmedia544
    @gomitmedia544 2 года назад +9

    ደስ የሚል መረጃ❤ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በስሜ በመግባት "የሚደረገውን ሁሉ "አድርጋችሁ ብትወጡ እና ብታበረታቱኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።✋

  • @senaittesfaye964
    @senaittesfaye964 2 года назад

    Ethiopiaye 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💒💒💒✝️✝️✝️✝️💒💒💒

  • @addisken24
    @addisken24 2 года назад +8

    አሜሪካና አውሮፓውያን ስለፑቲን ማንነትና ስለሩሲያ አኗኗር በጣም የተዛባና የተጋነነ ፕሮፓጋንዳ ነው የሚነዙት።ፑቲንም ሆነ ሩሲያ እነርሱ በሚያራግቡት ወሬ ልክ አይደለም እውነታው።ለማንኛውም እረጅም እድሜ ለፑቲን ።ድል ለታላቋ ለሩሲያ።ሽንፈት ለአሜሪካና ጭፍሮቿ ምእራባውያን።

  • @SamiTechnology12
    @SamiTechnology12 2 года назад +1

    abela selam lanite yihun wow gerami video new yimechih

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 года назад +10

    ይቺን comment ምታነቡ ‘’ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጡ ነው " ቅንነት ለራስ ነው please በፕሮፋይሌ በመግባት ስራዬን በማየት ሰብስክራይብ , ላይክ እንዲሁም ሼር በማድረግ እንዳድግ ተባበሩኝ

  • @AshuAppTube
    @AshuAppTube 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣክ አቤላችን
    well Come Abela

  • @warkunugusu6489
    @warkunugusu6489 Год назад

    Deeel.larusiaa...❤❤❤❤❤❤

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад +1

    thanks for sharing information

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 года назад +1

    ወይ ጉድ

  • @alivelimega7707
    @alivelimega7707 2 года назад +3

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቼ በዘረኝነት አትጣሉ በሰው ሀይማኖት ጣልቃ አትግብ የራሳችሁን አጥብቃቹ ያዙ። በየሶሻል ሚዲያ እርስበራሳቹ አትሰዳደብ ፍቅር ትህትና አንድነት እና እርጋታ ማስተዋል ይኑረን። ስልጣኔ የራስን ነገር ብቻማክበር ሳይሆን የሌሎችንም ማክበር ነው ።ምላሹ ጥሩ እንዲሆን ሴጣን አለም ላይ ክንፉን ዘርግትዋል እንጠንቀቅ የባሰ መከራ ሳይመጣ!

  • @martadereje8694
    @martadereje8694 2 года назад

    ኘሮግራምህ በጣም ነው ምወደው❤❤❤

  • @Ruffy_short
    @Ruffy_short 2 года назад

    ጥሩ መረጃ ነው!!

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 года назад +1

    ጉድምኛ የሆነ ሠውየ

  • @ztruth7930
    @ztruth7930 2 года назад

    Amazing 👏👏👏
    10q 🙏 Abelo

  • @nikati529
    @nikati529 2 года назад +4

    አቤላችን እንኳን ደና መጣህ well well Putin Putin

  • @habstol1740
    @habstol1740 2 года назад +2

    አቤል እባክህ ስለ online business (ፊያዝ) በሰፊው ስራልን

  • @miteshitaye2263
    @miteshitaye2263 2 года назад

    Abela inamesegnalen

  • @ananiyatilahun3695
    @ananiyatilahun3695 2 года назад +2

    አቤላ አንተን በጣም አደንቀሀለሁ እናም እንደማስበው ከሆነ አሜሪካን በጣም ነው የምወዳት ነገር ግን እንደ ሩሲያም ያሉ ሀገራትም አደንቃቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ምክንያቱም እነሱ የሀይማኖታችን ጠባቂወች ናቸው።አሜሪካ ውስጥ በ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሆነ በተለያዩ መንገዶች እንደምሰማው ነፃነት አለ። ነገር ግን ሙሴ(ሙሳ) ፈጣሪ እንደነገረው ከህግ ውጭ ነፃነት የለም ብሏቸዋል ልክም ነው ገደብ ሊኖረው ይገባል እና እንደምታውቀው ሩሲያም ከዚህም የበለጠ እኩል የሆነ ሀይል እንዲኖራት እመኛለሁ እና ሁሉም እኩል መሆን ይገባዋል የሚል አስተያየት አለኝ።ያ ማለት ሰው ምርጫ ይኖረዋል።እናም ሩሲያን እደግፋለሁ።አሜሪካም ሆነ አውሮፓ ሩሲያን እንዳይደፍሩ ከነሱ እኩል የሆነ ጭንቅላት ያላቸው ሰወች(ተመራማሪዎች ይስጣቸው።

  • @እየሱስወልደማርያም
    @እየሱስወልደማርያም 2 года назад +3

    ፑቲን ❤️❤️❤️❤️

  • @yirdawdegineh8430
    @yirdawdegineh8430 2 года назад +1

    አቀራረባችሁን ወደድኩት በርቱ አዲስ አቀራረብ ግን ብዙም አትዳፈሩ መረጃ ዋቻቸሁ እንዲሁ በወዙ ይቅረብ
    በርቱ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 2 года назад

    YEGEREMALE 10Q ABELOO

  • @እመቤትአድገህ157
    @እመቤትአድገህ157 2 года назад +1

    አቢላ እንካን ደና መጣህ

  • @jano_online
    @jano_online 2 года назад

    አንደኛ

  • @amirkahan9991
    @amirkahan9991 2 года назад +1

    መፅሀፍ ይፃፍልን የምትሉ

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 года назад +1

    አቤላ የእውነት ቅን ሰው ነህ በምን እንደማገኝህ ብትነግረኝ የኔን ኢሜል ላስቀምጥልህ ? ፍቃደኛ ከሆንክ ወይስ በምን እንደማገኝህ ብትነግረኝ

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 года назад

    Welcome abelo

  • @emama169
    @emama169 2 года назад

    እኳን ደሕና መጣሕ።

  • @kedejaa
    @kedejaa 2 года назад

    በጣም ይገርማል

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 Год назад

    አቤሎ (( የዘመናችን ጳውሎስ ኞኞ ))

  • @woinbenjamen3636
    @woinbenjamen3636 2 года назад

    Alem yesytan amlkiy behonbet ande jegna fetary hayln setew yehem k fetary nwe

  • @yewubddartenkrmelese3560
    @yewubddartenkrmelese3560 2 года назад

    Enamesgnalen

  • @glomylifej1343
    @glomylifej1343 2 года назад

    Nuu jiraadhu tokkicha koo

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад

    👍👍

  • @keyek6331
    @keyek6331 2 года назад +2

    I love you all

  • @borenamedia7198
    @borenamedia7198 2 года назад +4

    ሰላም ለሀገር ሰላም ለወገን በቅንንነት ሰብ እያረጋችሁን ውድ ኢትዬጵያዊያን

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 года назад

      Demirogn lidemirachehu comet asikemito emelisalehu

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 3 месяца назад

    ድል ለሩሲያ

  • @emiiahmed3758
    @emiiahmed3758 2 года назад

    Eski sle kardashian beteseb awran sle hulum pls

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 2 года назад

    ሩሲያ ብቻ አይደለችም የኒኩለር መሳሪያ ያላቸዉ ሁሉም ይዘዉ ነዉ የሚዞሩት

  • @wezotube6382
    @wezotube6382 2 года назад

    Ere able sel Pablo Escobar yesera 🙏🙏🙏

  • @davetube14
    @davetube14 2 года назад +1

    Im the second viewr

  • @mlaiketetshomoal4281
    @mlaiketetshomoal4281 2 года назад

    ስያሜው energy gate ማለት ነው ።

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 2 года назад

    እናት ወልዳለች ፑቲንን

  • @dawit3020
    @dawit3020 2 года назад

    ትንቢቱ ሊፈጸም ነው ቫይረሱ መጣ ንስሀ እንግባ

  • @leykunkasa6324
    @leykunkasa6324 2 года назад

    On is always all and all is always on.
    Who can demolish this synthesis

  • @gomitmedia544
    @gomitmedia544 2 года назад

    ስለመረጃው እናመሠግናለን። ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በቻናሌ በመግባት ቤተሰብ ብትሆኑኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው።

  • @mesfing.selassie9365
    @mesfing.selassie9365 2 года назад

    ድሮን ይመታል ወይ

  • @meazatilahun4937
    @meazatilahun4937 2 года назад +1

    i like putin

  • @DanielMulugeta-or7hr
    @DanielMulugeta-or7hr 2 года назад

    Uffffffffffffffff Putin Putin Putin ere tew sewoch

  • @sofigamer39t3
    @sofigamer39t3 2 года назад

    Pleas ufo

  • @solahdtube5591
    @solahdtube5591 2 года назад

    wognoch ebakachuh "subscribe "argugn yemibelaw chegrogn ekonew be youtube birr lagegn biye ekonw ebakachuh ethiopiawuyan: