ጃፓን በሞስኮ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ለምን ቸኮለች?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ጃፓን በሞስኮ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ለምን ቸኮለች?

Комментарии • 12

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +2

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    📖📖📖🔔👈

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 2 года назад +2

    በዚህ ጦርነት መዘዝ አለም በስማ በለው ለወዳጆቻቸው ያሏቸውን ታማኝነትን ለማሳየት እንጂ ለእውነት እና ለሰላም የቆመ ሀገር ወይንም መሪ አላየሁም። ከሰርክሉ ውስጥ ያሉ ዩክሬን እና ራሺያ በድርድር ታርቀው ለጋራ ጥቅም አብረው ቢሰሩ የተቀረው አለም የትኛውን ጥግ ይይዛል!? ለሁሉም ሰላሙን አብዝቶ ያሳየን።

    • @danielmasreshaamare6357
      @danielmasreshaamare6357 2 года назад

      ሦስተኛዉ የአለም ጦርነት ስልቱን ቀይሮ እየተካሄደ ነዉ። ጦርነቱ የሚያበቃዉ በራሱ ጊዜ ይመስላል። ጦርነቱ በማይታረቁ ሀሳቦች ዙርያ በመሆኑ በመሆኑ የተረዳነዉ በሌላ አስታራቂም የማይቆም መሆኑ ነዉ። ልክ እንደ ኢትዮጵየዉ የወያኔዎች ጦርነት ማለት ነዉ። መንፈሱ አንድ እና አንድ ነዉ?

  • @shkirnaser2321
    @shkirnaser2321 2 года назад

    አረራብህ.በጠም.ደስ.ይላል.በርታ.

  • @shkirnaser2321
    @shkirnaser2321 2 года назад

    ምንም.ይሁን.ምን.ራሽያ.ታሻንፈለች.እውናትንስለያዛች.ድል.ለፑን.ሐገር.ለራሺያ.

  • @Balabaras
    @Balabaras 2 года назад

    ድምፅህ ሲምር ማሻላህ

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 2 года назад

    እሩሲ ከአለም ጋር የመፋለም ሙሉ አቅም አላት 🇷🇺🇷🇺💪💪💪

  • @jamestimbers5724
    @jamestimbers5724 2 года назад

    55 days of war maybe too short for you. For Japan, it’s eternity!

  • @umphashauttotanga6103
    @umphashauttotanga6103 2 года назад

    All we are sick now!!

  • @wondimutadele4691
    @wondimutadele4691 2 года назад

    ere

  • @AhmedHassan-mj4tt
    @AhmedHassan-mj4tt 2 года назад

    Jegna aqerareb

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 2 года назад

    Be Russia yemayekena yeleme . Russia ye sewe habete atezerefeme sewochene slave aladeregechim. Japan ye American keteregha nate. Japan Zeregham nate.they all are evils 😈.