ስለ ሀገር//- በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 429

  • @attwtt8795
    @attwtt8795 4 года назад +72

    በቄ አንበሳው ጀግና ጌቾን አግኝተህ መጠየቅህ በጣም ደስ የሚል ነው ፡፡በርታ

  • @TMRRA1
    @TMRRA1 4 года назад +55

    ጀግናው ጌታቸው ረዳ የኢትዮጵያውያን ተፅዕኖ ፈጣሪ ነው በእውቀት የታጀበ ስብእና

  • @ggt620
    @ggt620 4 года назад +23

    ምርጥ ጋዜጠኛ አደንቀዋለሁ እዉነት ያሸንፋል
    አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @fmayt7975
    @fmayt7975 4 года назад +26

    ይህ ህዝብ እኮ የሚጠቅመዉን የሚጎዳዉን የማያዉቅ ነው ይህዉ ህወሃትን አባረን የስርላም ያለህ እያልን ነዉ

  • @maheletsema2301
    @maheletsema2301 4 года назад +39

    ጌቹሁ ጀግና ተፅኖ ፈጣሪ ወያናይ ቀጥሉበት ከጎናቹነን 💪💪💪💪💪💘🤝

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 4 года назад +42

    Thank you AWLO mdya

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 4 года назад +131

    የጌች አድናቂዎች የት አላችሁ ያሰላምምምም የቡዶች መድሃኒት አኮነህ

    • @tsadkanabrha109
      @tsadkanabrha109 4 года назад

      አለን

    • @sertsewolday1100
      @sertsewolday1100 4 года назад

      Alen alen

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 года назад +2

      መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ qonjo

    • @shimoy4984
      @shimoy4984 4 года назад +1

      አለን ማማየ ገቹ ስመጣ ልክ አላማጣ አገሬ እዳለው ይሰማኛል በሪታ ያገሬ ልጅ

    • @mikot4439
      @mikot4439 4 года назад +1

      ሀሀሀ ቡዳን ቡዳ ካጠፋው እዉነትሽን ነው

  • @mercykebede548
    @mercykebede548 4 года назад +34

    በቃሉ አንተ እውነትን መንገድ ያደረክ ጀግና ነህ ስለ እውነት ታላቅ ሰው ነህ

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 года назад +40

    በቃል ዋው የጋዜጠኝነት ጥግ ናቸሁ የአውሎ ጀግኖቻችን ሀገር ና በቃል ድንቅ ሰራ ይመቻችሁ

  • @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
    @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ 4 года назад +39

    ኣዉሎ ምድያ በጣም እናመሰግናለን

  • @alexanderalexander3795
    @alexanderalexander3795 4 года назад +12

    ዋው እናመሰግናለን ጌቾ እንወድሃለን ጀግና የጀግና ልጅ

  • @semasema9461
    @semasema9461 4 года назад +28

    Awlo you guys are doing nice work

  • @Bereket-Helina2003
    @Bereket-Helina2003 4 года назад +26

    በቃሉ ኣንበሳ 🦁🦁🦁 እናትህ ወልድ ሃለች 🙏ተባረክ , ጌችኦ 🦁🦁🦁 ኣንተ እኮ ትግራይ ኣፍርታለች 🙏ተባረክ ,
    እኔ ኤርትራዊ ነይ በናንተ ግን ኩሩ ነይ በትምክህት ሳይ ሆን በተግባር ስለምታሳዮ ✨️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 года назад +1

      መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ qonjo

    • @anbessa6836
      @anbessa6836 4 года назад

      Me too

  • @henny7285
    @henny7285 4 года назад +20

    Getcho💪 amazing as always. Bekalu i'm a huge fan keep up the good work.

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 4 года назад +27

    በቃልየ የኔ አንበሳ ምንአለበት እንዳንተ አይነቶቹን ኢትዮጵያን ቢያበዛልን🙏🙏🙏

  • @tsadkanabrha109
    @tsadkanabrha109 4 года назад +61

    በርቱልን የኛ ጀግኖች

  • @MP-lu8mh
    @MP-lu8mh 4 года назад +74

    ወዲ ረዳ ከማኻ የለን ሓበን ትግራይና። 💪💪💪

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 4 года назад +14

    We Tegaru we love Ato getachew Reda ❤️❤️thank you 🙏 Jegena ye Jegena liji brilliant mind much respect ✊ Ato getachew Reda proud of you 👍🏼🙏🙏🙏❤️💛❤️💛❤️💛

    • @mariozaggalo2019
      @mariozaggalo2019 4 года назад

      he is raya not tigray

    • @sabasaba2633
      @sabasaba2633 4 года назад +1

      MARIO ZAGGALO kkkkkkk you must be joking
      So what I’m from Raya to Raya Rayuma but we are Tegaru ❤️ you like it or not we are Tegaru
      And you can’t do anything about it
      We love Hagere Tigray Tegaru 👑👑👑👑👈
      💛❤️💛❤️💛❤️💛

  • @ትግራይዓለመይናፈቅ
    @ትግራይዓለመይናፈቅ 4 года назад +62

    አውሎ ሚዳያ ትግራይ ሰላም የለም የማለት ሰወች ስላለ እናተ መመስከር ተችሏልቸሁ ሰላማችሁ ይበዛ

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 года назад

      መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ qonjo

    • @birhanutesfaw7675
      @birhanutesfaw7675 4 года назад

      ኧረ ሰላም ነው !! ዋጅራት ራያ ተቤኖች እየተገደሉ ነው እንጅ

    • @mebrhitteklay6720
      @mebrhitteklay6720 4 года назад

      @@birhanutesfaw7675 were tegrai adelm tegraway ligedel lelam biher aynekan haymanotegna hezb now yalow

    • @ትግራይዓለመይናፈቅ
      @ትግራይዓለመይናፈቅ 4 года назад

      @ENI neg yal yemokerega 💓💓👍👍

    • @ትግራይዓለመይናፈቅ
      @ትግራይዓለመይናፈቅ 4 года назад

      @@birhanutesfaw7675 ትግራይ ወስጥ እንኳን ሰው እንስሳም አይገድልም የትባረክቸ ሃገር ነች ወፈፌዎች ሀሌም ይመኛል ግን አይሳካም ደብረፅ ጀግና አለ ህዝበ ትግራይ ተጋዳላይ ጀግኖች ጨፌ እስከ ጨፌ ሃገራቸው ለመጠበቅ ሀሌም አለው መቃኛ ሀሌም ከፍ ነገር የሰብለ

  • @በሎም
    @በሎም 4 года назад +7

    High level politician and Wonderful speech.
    LONG LIVE!!

  • @ssss-nj7ef
    @ssss-nj7ef 4 года назад +55

    ገቸ ጅግና

  • @gulfmuna
    @gulfmuna 4 года назад +1

    you are very brilliant Gech, you made me listen to politics.I hope you will be the next PM of Ethiopia.

  • @natetube3174
    @natetube3174 4 года назад +1

    የዚህእን ሰው አነጋገር ለመረዳት ቢያንስ ጥሩ ንቃተ ህሊና ሊኖረን ይገባል/የመጀመሪያ ዲግሪ በቋንቋና ኮምኒኬሽን / የመጀሚሪያ ድግሪ በሳይኮሌጂ ......ሚገረም አገላለፅ ፤በአጭር ጌዜ፤ በአጭር ቃላት ፤በሚጣፋጥ ዜይቤ፤የቃላት አጠባበቅ ፤ የሰከነ አነጋገር ......
    He is speech a wonderful presentation / a short period of time / a short language interpretation / intersted word selection/ ....."
    Generally he his speech usually efficiency & effective "
    THANKS GETCH!!!!!!!!!
    ❤ I WISH YOU A LONG LIFE ❤

  • @ktube2655
    @ktube2655 4 года назад +32

    Welcome my hero gecho/ሳኒታይዘር/❤

  • @adrianoadry8754
    @adrianoadry8754 4 года назад +71

    Belive or not he is best poletician...

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 года назад

      መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ qonjo

    • @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
      @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 4 года назад

      ለዛ እኮ ነው በውሸት ዜና ስሙን ስያጠፉት የሚውሉት።

    • @elnadnadel2551
      @elnadnadel2551 4 года назад

      እሱ ራሱ ይታዘብሃል የማይገባኝን ሰጠኸኝ ብሎ.

    • @teferawoldemariam8980
      @teferawoldemariam8980 4 года назад

      the best liar politician

    • @mariozaggalo2019
      @mariozaggalo2019 4 года назад

      he will never see Addis again

  • @messithegoat4255
    @messithegoat4255 4 года назад +48

    ጌቾ ሳኒታይዘር ጅግና ነህ

  • @yosefbeyene2205
    @yosefbeyene2205 4 года назад +4

    Proud to be from Tigray Lovely Strong hard working ppl our Time is Bright

  • @mhaymanot1290
    @mhaymanot1290 4 года назад +11

    Getachew Reda lucky Tigray to have people like you, I am from Eritrea 🇪🇷. I honestly I start listening to his interview this year and never fail to impress me, how brilliant guy, more brilliant than your Debrexion that’s just my observation. Any way my best wishes for your election, and I hope we will elect our leader in my country after Issayas.

    • @asmaerasmaer9441
      @asmaerasmaer9441 4 года назад +1

      M Tesfazgi Shermotmot, lehasi Tehlo Digital weyane chenawi Axmi endika, kulukum Agamistis Eritreaweian ketkonu tedelyu gud eko rekibna, Eritrawi ketkewen kembehadesh ketfeter alka.

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 4 года назад +2

      Asmaer Asmaer suk bel kelbi nay Issayas diablos, wuh wuh mbal trah qexlo, hji EnquE trah Tegadalay General Mesfn Hagos aleku belena ember Deleyti fthi Eritrean ab Goni dew knbl ena. General Mesfn Hagos msteawet dma mrcha kmzetegbr fulut eyu. Ezi digital endabelka xerfi buzuh zegeds aykonen, kab Tgray entenkewn welahade xegem aymneberon triOm aleka kabana nlaEli ab Adom koriOm znebru delewu Tegaru eyom. Kndey deqi hagerna Eritrea dma ab kllom ab measkerat yenbrwom alewu malet Issayas diablos zebarerom. Nska hjis men Artrawi msgebereka eyu suk elka aferfer tbl deleka kidnab Gonderka, Issayas telam bxotu had hzbi ena eluka alo. REsi derwo koynka ember, netom harbegnatat G15 kemau dma beAl Bitew abey alewu fthi krekbu abkndi mhtata, msdiabloa weginka ndeqebat Tegaru ekum mbal menfeAt gerkayo, emo yelen aynsemaKan ena.

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 4 года назад +2

      ዲጂታል ወያነ 👌

    • @mariozaggalo2019
      @mariozaggalo2019 4 года назад

      what election

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 4 года назад +1

      MARIO ZAGGALO well we never elected Issayas to lead us, so after he leave the leadership someday, I hope we will elect our next leader, we have so many smart younger generation who will be capable of leading our country Eritrea develop it equivalent to the developed country. Issayas gave the permit Abi to lead us, but that will never happen, Abi can lead Ethiopia and hopefully take the diablos Issayas with him for good to Ethiopia, they can help each other in there.

  • @brktihaile520
    @brktihaile520 4 года назад +38

    ጌቼ የኛ ጀግና ኣዮኻ ናይና። ኣውሎ ሚድያም እናመሰግናለን በቄ ቀጥሉበት እውነት ያሸንፋል

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 года назад

      መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ qonjo

    • @mesayyami3192
      @mesayyami3192 4 года назад

      I see the other way round. He's sinking TPLF with his immature political argument. Remeber when he said 'esate ena chede endet ande yehonale' leading for the birth of Oro_Amhara joint force that contributed for his removal from the federal government.

  • @agiazitalula3331
    @agiazitalula3331 4 года назад +10

    ዞግዞግ አበልካዮም ናብ ዘለኻዮ ወዲ ረዳ ጅግና!!!

  • @agiazitalula3331
    @agiazitalula3331 4 года назад +10

    ጌች ሳኒታይዘር ፀረ ታህዋስያን!! እድሜ ይስጥህ!!

  • @tsegakahsay2186
    @tsegakahsay2186 4 года назад +49

    ጌች ጅግና ትግራዋይ

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 года назад +7

    Bekalu well come to tigray ur the real & honest reporter 💕💕💕

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 4 года назад +5

    Well done beke you are the professional journalist ever so Thank you and keep it brother God bless your heart 🖐🙏

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 4 года назад +18

    ኦሮሞ ነኝ!
    የሚወደስ ተንታኝ ነው በአጭር ሰዐት ግንዛቤ አሰጨበጠኝ ,እንደሚለው ከሆነ ብልጽግና እና አጋሮቻቸው ማፈሪያ ቢሆኑ ነዋ!!!!

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 4 года назад

      @Frezer Feleke
      ኦሮሞ ነኝ!
      አልኽ ማለፊያ! አሁንስ ምን እየተደረገ ነው ?
      እላይ ያሉት የኦሮሞ መሪዎች በሌለ ማስረጃ በየፍርድ ቤቱ ያንገላታ የለም እንዴ? ደጋፊዎቻቸውን በኮማንድ ፖሰት የጅብ ራት እያደረገ አይደለም እንዴ ? ያውም በነፍጠኛ እንዶድ የታጠቡ ኦሮሞዎች. ብዙ አረመኔያዊ ድርጊት ያኔም አሁንም እየተፈጸመ ነው ለምን?
      ኢትዮጵያን ወደ አለፈው ሥርዓት ለመመለስ
      መልሱ ተለያይተን እንከባበር ነው

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 4 года назад

      @Frezer Feleke
      ኦሮሞ ነኝ!
      ጠባብ ማለት ምን ማለት ነው?
      መብቱን ማንነቱን ስለምትጠይቅ?
      ኤርትራ ደቡብ ሱዳን ካታላን። የቀድሞ ዩጎስላቪያ ሌሎችም አሉ ጠባቦች ስለሆኑ አይደለም ይህን ጥያቄ ያመጡት መሰረታዊ የዜጎች ጥያቄ ስለሆነ ነው.
      ባይገርምህ የጠቀስኩልህ ሀገሮች ከ300ዓመት በላይ አንድ ላይ የኖሩ ነበር .
      በአለም ላይ ከመቶ በላይ የማንነት ጥያቄዎች እነዳሉ ታውቃለህ ? ከፊሎቹ በሀይል ከፊሎቹ በህገመንግስት ማሻሻያ አየተደረገ ነው
      ሀይል የሚጠቀሙ ውጤቱ አሰከፊ ማስተካከያ ያደረጉ በአብሮነት ይኖራል . ዋናው መሆን ያለበት በአስቸኳይ የሚፈቱትን መፍታት የቀረውን በሂደት ነው.
      በቀለን ባርያ ስላልከው ከትምከህተኞች ከዘረኞች የሚመጣ ነው አንተም ከዛ ጎራ መሆንህን አሳየህ

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 4 года назад

      @Frezer Feleke
      ኦሮሞ ነኝ!
      ልደት ተጋብዣለው ቀሪውን ግንዛቤ ሰሞኑን እናወራለን
      አቻም ጉርባ

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 4 года назад

      @Frezer Feleke
      ኦሮሞ ነኝ!
      ግሩም የሆነ ከ10-14 እንግዶች የተጋበዙበት ምሽት አሳለፍኩ ለcovid 19 ርቀታችንን ጠብቀን ግቢ ውሰጥ አሳለፍን እለሀለው.
      ምን አዲስ ነገር አለ?

  • @gmilkiyas
    @gmilkiyas 4 года назад +32

    ጌቹ ቃለ መጠይቅ ካደረገ...."ሁሉም ሰው ለመስማት ይሮጣል"። ጌቹ'ኮ 'ፓናዶል' ነው ለሚጠሉት ሁሉ።
    'መልስ በኪሱ' ማለት ይህ ሰው ነው። በቃሉም አልተቻልክም። እናመሰግንሃለን።

    • @tedted8833
      @tedted8833 4 года назад

      Mickey ቪዲዩ ከተለቀቀ 3 ሰአት ሆኖታልእስካሁን 3 ሺ ሰው ነው ያየው 🤣🤣🤣

    • @smpeefive
      @smpeefive 4 года назад

      @@tedted8833 46k......😩😩😩🤣🤣

  • @grmaytesfay9210
    @grmaytesfay9210 4 года назад +40

    ኣቤት ጌቾ በፈጣሪ ሁላችን እንዳንተ ብንሆን የት በደረስን እድሜ ይስጥህ
    ህዝባችን ትምህርት የኣባቶቹ ስርዓት ጥበብ ማስተማር ኣለብን

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 года назад +1

      መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ qonjo

    • @elnadnadel2551
      @elnadnadel2551 4 года назад

      እንደሱ ብቶን መቀሌ ተደብቀህ ውስኪ ጏደኛህ ይሆን ነበር..ኧረ እንኳንም አልሆንክም

    • @grmaytesfay9210
      @grmaytesfay9210 4 года назад

      @@elnadnadel2551 ጭንቀታም እንኳን መቀለ ሌላው መሬታችንም ቅዱሳን ኣባቶችህ ነው ሚመጡብን ጅል ቅዱስ ስፍራ ነው ትግራይ

    • @elnadnadel2551
      @elnadnadel2551 4 года назад

      Grmay Tesfay እና 27 አመት መቀሌን ዞር ብለው ያላዩዋት መቀሌ ትናንት ነው እንዴ የበቀለችው? የኢትዮጵያ መሬት ሁሉም ቅዱስ ነው የህወሃት ዱርዬዎች ካልረገጡት

  • @gjdgej7142
    @gjdgej7142 4 года назад +16

    ለአውሎ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @mercykebede548
    @mercykebede548 4 года назад

    እግዝያብሄር ይባርክ እድሜህን ያርዝምልህ ጌቾ ህዝብ ስታከብር ትከበራለህ የትግራይ ህዝብ ያከብርሀል በቃሉንም የትግራይ ህዝብ ያከብርሀል

  • @teweldefisseha2865
    @teweldefisseha2865 4 года назад +27

    We are proud of u Gech AKA Sanitizer 💪💪💪💪 & for sure you are the most influential politician in z horn of Africa.
    Bekalu ❤❤❤❤, with full of optimism, u are the most respected journalist by tegaru & keep it up man.

    • @mariozaggalo2019
      @mariozaggalo2019 4 года назад

      raya rayuma not tigray

    • @mesayyami3192
      @mesayyami3192 4 года назад

      Really. Come on. Be honest. This guy talks trash words. His immaturity has been costing TPLF since his appointment at the communication office in the Federal government. I'm sure you remember his immaturity by calling cehede ena esate endet ande yehonalue. Unfortunately, he is not learning from his mistakes and keep doing that and now where he is hidding or calling it serving in Tigray.

  • @sisayzegeye3878
    @sisayzegeye3878 4 года назад +21

    Our Hero Leader.

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 года назад +1

      መተናል ቤተሰብ እንሁነ በቅንነት መጥቻለው ደምርያለው ደመሪኝ የኔ qonjo

  • @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
    @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ 4 года назад +31

    ጌች ጅግና

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 4 года назад +2

    I listened it twice!

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 3 года назад

    Thank u so much awlo our great persin/ Journalist &God bless u also🙏🙏❤❤😍😍✊✊✌

  • @MP-lu8mh
    @MP-lu8mh 4 года назад +12

    💐♥️💐♥️💪

  • @gengeb5610
    @gengeb5610 4 года назад +5

    I salute you my brother,and hero Gecho you make tegaru so proud keep going God bless you. 🙏

  • @Peace-ug1op
    @Peace-ug1op 4 года назад +1

    I love this man he is a hero and honest man @ eritrean man waiting part 2

  • @berihutadesse9549
    @berihutadesse9549 4 года назад +1

    Thank u Getch and Tplf in general

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn 4 года назад

    Great potential Thankyou both of you.👌👌👌👌👌🤝🤝🤝🤝🤝🤝👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👏👏👏👏👏💞💞💞💞

  • @attwtt8795
    @attwtt8795 4 года назад +19

    ለእውነት የቆማችሁ አውሎ ሚዲያዎች ለሌሎች ትምህርት የምትሰጡ ለህሊናችሁና ለሙያችሁ ክብር ያላችሁ እውነተኛ የህዝብ ጋዜጠኞች ናችሁ ፡፡ ጀግናው ጌችም ጊዜውን መሠዋት አድርጎ ለጥያቄዎችህ በቂ ምላሽ በመስጡ ሁላችሁንም እናመሠግናችኃለን ፡ ቀጥሉበት፡፡

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 4 года назад +4

    በቄ በጣም እናመሰግናለን ኣንተ ክብር የሚገባህ ጋዜጠኛ ነህ ። በርታልን

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 4 года назад +1

    Unique channel

  • @haphtom617
    @haphtom617 4 года назад +9

    ጌች የኛ ጅግና

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 4 года назад +51

    በቄ የስራህ ይስጥህ ምን ኣደረጉህ ብልግናዎች የጌቾ ኢንተርቪ ሲሰሙ ኣንድ ወር እንቅልፍ የላቸውም እኮ ። ጌቾ ሳኒታይዘር ኣዮካ ናይና ።

    • @21forever60
      @21forever60 4 года назад +1

      Adu shkor kemegel aynet... He's is painkiller for pp😂😂

  • @axum5878
    @axum5878 4 года назад +5

    Haben tgrayna Gecho gegna 🙏👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @bfamille6953
    @bfamille6953 4 года назад +5

    Wow he’s the one and the only,well done

  • @saymentomas399
    @saymentomas399 4 года назад +9

    አታ #ጅግና

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 года назад +15

    አድሎ የሌለበት ጋዜጠኝነት በጣም ደስ ይላል

  • @humble305
    @humble305 4 года назад

    Wow this journalist is amazing calm listener and askes very important questions

  • @edmiytom4822
    @edmiytom4822 4 года назад +25

    ክፍል ሁለት ይፍጠን ¡

  • @زهراءعبدالله-ج4ت
    @زهراءعبدالله-ج4ت 4 года назад +7

    በርታልን ከጓንግ ነን

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 года назад +7

    Gecho gegna kesilelu Bertie 💕

  • @abdiadem1715
    @abdiadem1715 4 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ነክ ።ገለልተኛነትክ ደስ ይላል

  • @ephremtesfaye3761
    @ephremtesfaye3761 4 года назад +13

    Gecho hero በቃሉ በርታ

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 4 года назад

    በቄ ጅግና እንዳተ አይነት ጋዚጠኛ ያስፈልጋታል አስተዋይ አዋቂ ነህ በርታ በርቱ ሁለታችሁ ሃገርና በቃሉ💞💞

  • @adhanom-gebrialjohn3761
    @adhanom-gebrialjohn3761 4 года назад +5

    Bravo Gecho our hero👍

  • @wedigidey5254
    @wedigidey5254 4 года назад +14

    ወደድንም ጠላንም ጌች የሚያክል ሙሉ ስብእና ያለው ፖለቲከኛ ማግኘት አይቻልም።

    • @mikot4439
      @mikot4439 4 года назад

      ሙሉ ስብእና ያለው ሰካራም ማለት ፈልገህ ነው መሰለኝ

  • @maibr6943
    @maibr6943 4 года назад +1

    ambesa gecho... you are a very brilliant politician

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 4 года назад

    Bekalu and Hager , you’re the real journalist- Dr Abyot ena Nigusu Tlahun BUDAW endaybelachihu .

  • @saymentomas399
    @saymentomas399 4 года назад +7

    Super
    Getcho(Sanitizer)

  • @ትግራይዓለመይናፈቅ
    @ትግራይዓለመይናፈቅ 4 года назад +32

    ጌቾ የባንዳዎች መድሀኒት ነህ

  • @yeshizereabruk8954
    @yeshizereabruk8954 4 года назад +8

    👍👍👍👍👏👏👏❤🙏🙏🙏

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom6001 4 года назад +2

    ኣንበሳ
    ጥሩ ኣገላለፅ ነው ጌች!

  • @hopeb3837
    @hopeb3837 4 года назад +1

    Our favorite media ❤️AWLO

  • @ትግራዋይ-ጸ9ደ
    @ትግራዋይ-ጸ9ደ 4 года назад +20

    ጌቾ የቡዳዎች መዳኒት

  • @omerballa557
    @omerballa557 4 года назад +2

    ጌች በጣም አሪፍ ነው።👍💯👍❤💛💯❤👍
    👍❤💯💛❤💯💛❤

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 года назад +7

    ምርጦቼ ሠላማችው ይብዛ ሰብእስክራይቭ አድርጉኝ

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 4 года назад

    በጣም ጥሩ የሆነ ትንተና ነው በርቱ

  • @dejustar3766
    @dejustar3766 4 года назад

    ጀግና ጋዜጠኛ በወፍ በረር በፌስቡክ አርበኞች የሚነዛው ወሬ ሳይሆን እዛው በአካል የፍቅር እና የሰላም ከተማዋ መቐለ ድረስ ሄድክ እውነታው በመጠየቅህ እውነት ክብር አለኝ አባቴ

  • @mitikuamanumesele3975
    @mitikuamanumesele3975 4 года назад

    great interview... bekalu fliklikwaye..betamm timechaleh

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 4 года назад +40

    ጌች ምንም ኣላስቀርህም በደንብ ገልፀሀዋል

  • @Dere-l4o
    @Dere-l4o 4 года назад

    አቲ ጌታቸው የሚናገረው ነገር ሁል ገዜ ምክንያታዊ ነው። ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን በማንፀባረቅ ረገድ ሁሌ አደንቀዋለሁ። ለምን ከብልፅግናዎች ጋር ተወያይተው መስማማት እንዳልቻሉ ግራ ያጋባል።

  • @abuhayderyesuf6204
    @abuhayderyesuf6204 4 года назад +51

    ሳኒታይዘር

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 4 года назад +1

      👌one word and to the point👌

  • @mendiverlekulu8947
    @mendiverlekulu8947 4 года назад +5

    GECH, MAN OF PRINCIPLES

  • @GirmayTube01
    @GirmayTube01 4 года назад +17

    የአሀዳውያን ፀረ ጌቾ(ሳኒታይዘር)

  • @shimoy4984
    @shimoy4984 4 года назад +1

    ገቹ ወድ ራያ ራዩማ ከጎንህ ነን ያገሬ ልጅ!!

  • @agazihadush8058
    @agazihadush8058 4 года назад +10

    ጌቾ ጀገናዉ

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 4 года назад +2

    You are most watched both by your followers and opponents. substantial politician!

  • @زهراءعبدالله-ج4ت
    @زهراءعبدالله-ج4ت 4 года назад +3

    ወድ ቃላይ ባሕር ጀግና ራያ

  • @dawits2483
    @dawits2483 4 года назад +1

    ጅግና ገቼ በርታልን።

  • @zemenstudio2993
    @zemenstudio2993 4 года назад +1

    ጌቾ ጀግናችን

  • @filmongirmay1683
    @filmongirmay1683 4 года назад +12

    Wawwwww gecho anbesawwww

  • @saratarekjne8459
    @saratarekjne8459 4 года назад

    Beka u the baste jornalist.🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺

  • @janetkidane4050
    @janetkidane4050 4 года назад +7

    አንበሳ እኮ ነህ my Best

  • @sasd3770
    @sasd3770 4 года назад +3

    ጌችና በቃሉ ተባረኩ

  • @mchento5451
    @mchento5451 4 года назад +2

    ጌቾ ጀግና!! ሁሌም ሃቁን እንዳንተ ሊያብራራ የሚችል የለም። በየትኛውም ጎራ ውስጥ ያሉ ባንዳዎችን ውሸታሞችን አወናባጆችንና አገር ሺያጮችን በጥቂት ምርጥ ቃላቶች እውነቱን በመግለጽ አፋቸውን አዘግተህ መፈናፈኛ ነው የምታሳጣቸው። አውሎ ሚዲያ ምርጦች ናችሁ።

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 4 года назад +10

    Getashew jigina wedi jeganu nihina tigrau hagere tigray ina nideli

  • @AmanAman-fc7qh
    @AmanAman-fc7qh 4 года назад +2

    ጅግና ወያናይ

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 4 года назад +24

    .gechu blo zm new

  • @GirmayTube01
    @GirmayTube01 4 года назад +22

    አምበሳው አዮካ ናይና ጌቾ ፍቅሪ ትግራይ