የቤቷን ጠቅላላ ስንት ፈጀባት የአንፖል አይነቶችና ዋጋዎቻቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025
  • የቤቷን ጠቅላላ ስንት ፈጀባት የአንፖል አይነቶችና ዋጋዎቻቸው

Комментарии • 37

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Месяц назад +3

    የትኛውንም ትዛዝ ስትፈልጉ 0913720988

  • @ዜድየገጠሯ
    @ዜድየገጠሯ Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @ApjJameela-by7rv
    @ApjJameela-by7rv Месяц назад +3

    ያምራል ግን የኢትዮ ማብራት የጂ ባትር በለው ቦግ እልም ሲያረጉት ይቃጠልብኛል የኛ ሰፈር መጣ መጣ ብለን ሳጨርስ ነው የሚያጠፉት ማብራቱን በርታ ወድሜ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Месяц назад

    ጀዛክላህይር ወድማቺን በርታአ

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt Месяц назад

    መሻአላህ በርታ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ Месяц назад +1

    አንደኛ ቆርቆ የቤት መስሪያ ስንትነው አሁናዊዋጋ 50 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ያስፈልጋል አንድላይ

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ Месяц назад

    ይቃጠላልኮ መብራቱ አገራችን ሙሲባነው

  • @omudaha
    @omudaha Месяц назад

    shekran

  • @ልይህበዳመና
    @ልይህበዳመና Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WaynshtBerihun
    @WaynshtBerihun Месяц назад

    ራዕይም ያሳያል እንደ😮

  • @Jamal45678
    @Jamal45678 Месяц назад

    👍🙏

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t Месяц назад

    በመዳም ቤት በማፅዳት ተቸገርናል ክክክክ ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Месяц назад

    የራስጌ መብራት ስንት ነው

  • @EsayasGebremicael
    @EsayasGebremicael Месяц назад

    እንደዚ አይነት ስራ ለመስራት ስንት ይፈጃል

  • @RumanaTaji
    @RumanaTaji Месяц назад

    ተንጠልጣዩ ትልቁ ግን ለጭቃ ቤት ጅብሰም ላይ አይወድቅምደ ያስፈራል ቆንጆ ነበር ከከወ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ Месяц назад

    😂😂😂 ወይ እምየ ሀገሬ በለለ ማብራት የ 26ሺ ጂፍ 😂😂😂 ለሀውልት ነት ነው እእእእ መስሎም አይታየኝም

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd Месяц назад

    ጉድ የዛሬ ዓመት ይሄ አምፖል 11.000እስከ 14.000ነበር

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s Месяц назад +1

    እንዴ አረሸም ነው 900 ሰው አይታችሁ 100 ምናምን ላይክ ሡበሀናላህ አይከፈልበት ሲቀጥል ጠቃሚ መረጃ ነው። ይሔኔ ውሸትና ዲራማ ቢሆን እናውቃለን ምንያክል ላይክና ስብ ሥታደርጉ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Месяц назад

      ጥሩ ነገር አልተወደደም

  • @የመርሳዋቀበጥ-ፀ9ከ
    @የመርሳዋቀበጥ-ፀ9ከ Месяц назад

    የትነው

  • @Vfgcuj
    @Vfgcuj Месяц назад

    ለጨቅቤትይሂኒልዉይ በአላህ

  • @ZemZemZinabu
    @ZemZemZinabu Месяц назад

    ስልክ ቁጥርህ አስቀምጥልኝ ብየህ ነበር ወድም

    • @BestBuy-lk3id
      @BestBuy-lk3id Месяц назад

      አስቀምጦታል ግን አይመልሱም እኔም ፈልጌው ነበር ግን አያናግሩም 😮

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Месяц назад

      ​@@BestBuy-lk3idለምን አናናግርም

    • @ToybaAragaw-jz8ss
      @ToybaAragaw-jz8ss Месяц назад

      አወን እኔም ስትግዜ ደውየ ም ነበር አይመልሥም ቁጥሩ አለ

    • @ZemZemZinabu
      @ZemZemZinabu Месяц назад

      @BestBuy-lk3id እኔማ ቤት መስራት ፈልጌ ባለፈው ያሳየን ቤት ድዛይኑ ፈልጌው ነበር በጣም አርፍ ቤት ነበር

  • @HayathHyath
    @HayathHyath Месяц назад

    ለጭቃ ቤት የሆናል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Месяц назад

      አዎ

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd Месяц назад

      አወ ይሆናል እኔ ጂብሰም ኮርኒስ አሠርቸ ይሄን አስገጥሜአለሁ አመት ሆነው ምንም አልሆነ

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 Месяц назад

    ሁሁ😂