Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የትኛውንም ትዛዝ ማዘዝ ስትፈልጉ 0913720988 ወሎ ውስጥ የትኛውም ቦታ ላይ እናደርሳለን
ተምሩን እረስተህ ነው ያልነገርከን 😊??
እሮመዳን በሀገራችን ከባድ ነዊ ስራ እየዋሉ ፆም አሉጂ ተኝተዉ እየዋሉ ሲበሉ የሚያድሩ አረቦች ደሞኮ እዳይርባቸዉ ሙሉ ቀን ይተኛሉ ብቻ መልካም ሮመዳን💞
😂😂😂😂😂
Endwem ymisera sew ayrbwm besra ylefle eny klserhu yrbgle sesera alstweswm
ጎበዝ በርታልን ወንድሜ
ማሻ አላህ በወሬ ሳይሆን በተግባር ነው የምሰራው አላህ ይጨምርልህ ታማኝነትህ የምሰጠው መረጃ ሁሉም ሀሪፍ ነው በርታ አንዳንድ ሰዎች አሉ ተግባራቸውና ወሬያቸው የማይገናኝ በሰው ስራ የሚናደዱና የሚመቀኙ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ኢንሻ አላህ በሰላም ያድርሰን
አይ ደህናነው አልሀምዱሊላ አላህደሞ አዝመራ ሲይዝ ይቀንሳል
❤❤❤🎉በርታ ወንድም
ሳውዲ ሮመዳን ሲሆን ድስካውት ይወርዳል አገራችን ግን ኡፍ ኢትዮጵያ ዊነቴን እጠላዋለሁ
ኧረተይ ዉዴ አገሯ ምንአደረገች ባለሥልጣኖች ናቸዉ እጂ
አይ ድስካውንት ፅድቁ ቀርቶ ኩነኔው በቀረ አለች አሉ ምነው ቅናሽ ቀርቶ በነበረው በሸጡ
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ😮ረመዷን ጹሙነዉየተባልነዉ ብሉ አልተባልንም እደፈለገ ይሁን ለመረጃዉ ሽኩረን በርታ
ዋአለኩም ሰላም አህለን ወድም አብደሏህ
ምርጥ ዩቱበር ነው ውሸት ድራማ የሌለው 100አሰገብት በቃ ኬክ አምሮኛል
ኬኩ አይቀርም በቅርብ
በርታ ምርጥ መረጃ ነዉ
ኢንሻ አላህ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
እሽ ወድማችን
❤❤❤🎉🎉
ምን ይቀንሳል መጨመር ብቻ በስደት ተስፋችን ሞተ
አይዞን ዉዴ
የት ነህ
አድርሻክየ ትነው
ውርጌሳ
የትነውያለኸው
አሰላሙአለይከም አብደላ እይውልህ ወዲም ጥያቄነበርኝ ጂብሰን አሰርቸነበር ግን አበላሹብኚኮርኒሱን እደገና ፍርሶመቀየርፍልጌነበር ይቻላል ችግር አያመጣም ለግዲግዳው አደራ መልስልኚ
ለግድግዳው ምንም ችግር አያመጣም ይስተካከላል
እሽ በጣም አመስግናለሁ አብዲየ
ስሙማ ከጣሳና ተኪሎትልቁ
ጣሳ
👍ጣሳ ይበልጣል
የት ነህ ወድም
ወሎ ውስጥ
አድራሻየትነው?
ሀለባ
ዉርጌሳ
ሀለባ ትሄደሌች እንዴ?
ሀላባ መሄድ አልችልም ይቅርታ
❤❤
❤❤❤❤❤❤