Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” - ዮሐንስ 4፥24
ጌታ ይባር ለሁላችም እህን ፀጋ የሰጠን ወንድሜ ተባርክ
ተባርክልኝ እዩ ! እኔ በልሳን በጣም እፀልያለሁ መንፍሴ ይታነፃል ሀይል አገኛለሁ ስለዝህ ድንቅ ስጡታ ጌታ አመስግናለሁ !አማኞች ሁሉ በልሳን እንዲሞሉ እንዲፀልዩም ናፍቆቴም እረሀቤም ነው ! ብዙ ስዎች ሲያሹፌ ሰለማይ እደነግጣለሁ ጌታ ይርዳቸው። አንተ ብሩክ ነህ በማለዳ ፀሎት እየተባርክሁ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለኢየሱሰ ይሁን። “ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥18❤❤❤
tebareki sara
እኔም ጌታ ይርዳኝ በልሳን እንድፀልይ
😂🎉 God bless you dear Brother
Kalibe barekuh bayeessuuss sim
ተባረክህ ፀጋ ይብዛልህ
❤😊🎉
God bless you Tebarek
tebarek yebizuwochni tiyake new yemekew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Blessed wendmye ❤❤
Wowwww dimk agelalase ❤❤❤❤❤
ተባርክ
ever day my question it❤❤. ene be lisan maworat betam wodalo gin maworat ayichilim thank you so much bro gad bless you ❤❤❤❤❤❤
Thank you too
ተባረክልን
ልሳን
ለኔስ መች ይሰጠኝ ይሁን😢
ለእኔስ?
@Alemtsehay777 የምር እኮ😍
ተሰጥቶአችኋል እኮ...
ኢዩዬ እኔ ለምን በልሳን አልፀልይም? ማለት ልሳን ለሁሉም አይሰጥም ማለት ነወለ?
እኔ ቀልጄ አለዉቅም ግን ለኔም ቢሰጠኝ ቢዬ እመኛለሁ በጠም
እዩዬ መልስልኝ እስኪ ሴት ነኝ 32 አመቴ ነዉ አላገባሁም ማግባት እፈልጋለሁ ዝግጁ ነኝ የምፈልገዉ አይነት ወንድ አግኝቻለሁ ይወደኛ ሃላፊነቱን ያዉቃል ጥሩ ስራ አለዉ ኢንጅነር ነዉ የምፈልገዉን አይነት ህይወት ሊያኖረኝ ዝግጁ ነዉ ችግሩ ግን ሙስሊም ነዉ እሱ ከበደኝ በርግጥ ሃይማኖቴን እንደማያስቀይረኝ ቃል ገብቶልኛል አክብሮልኝ አክብሬለት ልንኖር ግን ልጆቼ እሱን መስለዉ ሊያድጉ ስለሚችሁ የሙሉነት ስሜት እየተሰማኝ አይደለም ወደዚህ ህይወት ለመግባት እስኪ አንተ የሆነ ነገር በለኝ?😢
ቆንጅት አንቺ እንደ ሳምሶን እቃ እቃ እየተጫወትሽ ነው ሳምሶን ደሊላ በአይኑ ገብታ አይኑን አስወጣችው አሁንም የምርሽን ከሆነ ይሄን የምትይው የመሞቻ ገመድሽን አንገትሽ ላይ እንዲገባ እየፈቀድሽ ነው አሆን ከምትሄጅበት መንገድ ተመለሺ ይሄን ጥያቄ ይዘሽ ወደማንም አገልጋይ እንዳትሄጅ እዩ ለዚህ ጥፋትሽ ተባባሪ አይሆንሽም እዛው እራስሺ ተወጭ።😢😢😢
ካንቺ በፊት ክርስቶስ ያስፈልገዋል ይህ ሰው። ለማንኛውም ደውይልኝ እህቴ አማክርሻለሁ +251970752729
@@evangelisteyu7929 exactly
@evangelisteyu7929 እሺ ወንድሜ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”
- ዮሐንስ 4፥24
ጌታ ይባር ለሁላችም እህን ፀጋ የሰጠን ወንድሜ ተባርክ
ተባርክልኝ እዩ ! እኔ በልሳን በጣም እፀልያለሁ መንፍሴ ይታነፃል ሀይል አገኛለሁ ስለዝህ ድንቅ ስጡታ ጌታ አመስግናለሁ !አማኞች ሁሉ በልሳን እንዲሞሉ እንዲፀልዩም ናፍቆቴም እረሀቤም ነው ! ብዙ ስዎች ሲያሹፌ ሰለማይ እደነግጣለሁ ጌታ ይርዳቸው። አንተ ብሩክ ነህ በማለዳ ፀሎት እየተባርክሁ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለኢየሱሰ ይሁን።
“ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥18❤❤❤