በጦርነት መሃል ወደ ወሎ ተሰብስበን ሄድን አላህ አወጣን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 104

  • @RedwanHayatu
    @RedwanHayatu  22 часа назад +15

    እኔስ?
    ያ ለዘመናት በአስደናቂ የዒልም ክህሎት የተገነባ ሥረአት ዛሬ ሊፍረስ እየተንደረደረ ነው ። በርካታ መሻይኾች በሞት እና በስደት እየተለዩ ነው።
    ይህን ዘመን ተሻጋሬ የትውል ቅብብሎሽ ለማስቀጠል ካስማ እስላማዊ ድርጅት የሁላችንንም አበርክቶ የሚጠይቅ እኔስ በሚል ጥሪ እያቀረበ ይገኛል !
    እኔ ካስማን በቋሚነት በመደገፍ የእዉቀት አባቶቻችን ነጋቸው እንዲቃና የትውልድ ብርሃንነታቸው እንዲቀጥል የበኩሌን አደርጋለሁ !! እናንተስ !
    ***
    Facebook:
    facebook.com/kasmaislamicorg
    Tiktok:
    www.tiktok.com/@kasmaislamicorg
    Telegram:
    t.me/Kasmaislamicorg
    RUclips:
    www.youtube.com/@Kasmaislamicorg
    #KasmaIslamicOrganization
    #Qeria
    #SupportOurSheikhs
    #IslamicHiking
    #SheikhSupport
    #IslamicHeritage #SheikhOutreach
    #wuleta_endewaza
    #ቀሪዐ
    #ውለታ_እንደዋዛ
    #harima
    #deresa

    • @FjejDujdi
      @FjejDujdi 13 часов назад

      አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን የደብሲና ብርድ. ትዝ አለኝ

  • @AliAhmed-n2c
    @AliAhmed-n2c 3 часа назад +1

    ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ አለኒዓመተል ኢስላም

  • @Fatumabeshir-yx7ov
    @Fatumabeshir-yx7ov 39 минут назад

    ወላእኔሀገርልገባ ነበር ግን ፈራሁ እፍፍ ሰላም ለሀገራችንንን

  • @TadwsSahe-s4h
    @TadwsSahe-s4h 5 часов назад +1

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 часов назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ስትሉ አንድነታችሁ

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 8 часов назад +2

    ማሻ አላህ. ሽኩራን ወንድማችን እደት እደናፈቀኝ ሀገሬ. አላህ ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን ያምጣልን አላህ ይጠብቃችሁ. አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ ......

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  7 часов назад +1

      አሚንንን ሌሎችም ቪዲዩዎች አሉ

  • @remlalemma
    @remlalemma 13 часов назад +4

    ደስ ይሚል ጉዞ እንደነበረ መረጃ ደርሶኛል ማሻአላህ በቀጣይ አብረን ነን ኢንሻአላህ

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ 13 часов назад +1

      አመለጠሽ ረምሊ 😂

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  12 часов назад

      ኢንሻአላህ ረምሊ አወ ለመደወል ሞክሮ ነበር ኡስታዝ አልሰራልኝም አለ

  • @HayuTube-q2k
    @HayuTube-q2k 5 часов назад +1

    2ሽ ናት የቀረችው ሙሏት 🎉🎉
    ማሻአላህ 🎉🎉አላህ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 14 часов назад +2

    ምርጥ ወንድሞች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ አንድ ስትሆኑ እደት እደምታምሩ

  • @fatoomaahmed1354
    @fatoomaahmed1354 6 часов назад

    ማሻአላህ ደሥ ስትሉ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን እኛንም ለሀገራቸውን ያብቃን

  • @radicheru2236
    @radicheru2236 8 часов назад +1

    ማሻ አላህ ጉዞአችሁን ለኸይር ያርገው ኢንሻ አላህ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 9 часов назад +1

    ደሞ ስታምሩ ወላሂ ባድ ተሰባስባችሁ👍👍👍🌷🌷🌷

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 17 часов назад +3

    ማሻአላህ አለይኩም መጓጓዣ ላይ ሲወጣ የሚባል ዱአ በጀመአ ጎበዞች አልሀምዱሊላህ አለነእመተል ኢስላም

  • @HayatHayat-t8z
    @HayatHayat-t8z 22 часа назад +7

    በጦርነት የተጎዱትን እርዱ በዛው ጎብኞቸው ወድሞቻቺን ከነ እራህማ ጋ ሁናቺሁ❤❤❤🎉🎉 ጠንክሩ አላህ ይጠብቃቺሁ

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад +1

      አሚን .. ኢንሻአላህ

  • @ummuimman5022
    @ummuimman5022 18 часов назад +2

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ😘😘😘

  • @LLl-u8i
    @LLl-u8i 10 часов назад

    ማሽአላህ፡አላህአገራቺንንሰላምያርግልን

  • @UmmuAbdurhaman
    @UmmuAbdurhaman 9 часов назад

    Masha allah rabbin isinira ha jaltu🎉

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 7 часов назад

    ያአላህ❤❤❤

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 13 часов назад

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያግዛችሁ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 2 часа назад

    ምበርታ

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 7 часов назад

    አሏህ አገራችነን ሰላም ያደርግ እልን ያረብ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 9 часов назад

    ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 12 часов назад

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله ربنا يبارك فيكم ويحفظكم يارب العالمين 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 9 часов назад

    የደብረሲና ቆሎ ናፍቆኛል❤🎉🎉🎉

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 7 часов назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኛ ዉብች❤

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 22 часа назад +2

    በጣም ደሰ ይላል አላህ ምንዳችሁን ከፍ ያድርገው

  • @EkaathiMyfaathi
    @EkaathiMyfaathi 6 часов назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 14 часов назад

    መሸሀለ❤❤

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 13 часов назад

    ምርጥ ወድሞች ስታምሩ ጀሊሉ ይጠብቃቹሁ የኔ ምርጦች እደዚህ ሰብሰብ እያላቹሁ ቢዲዮ ስሩ

  • @Suye444
    @Suye444 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 15 часов назад

    ማሻ አላህ አህሌን ረዱ ታምራላቹሁ

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 22 часа назад +3

    እኔ ከወሎ አዲሳበባ መሂድ እፈራለሁ ግን ደፋርናችሁ በመኪና መሂዳችሁ አላህ ኢቶቢያን ሰላምያርግልን ያረብ እኔስፈራሁ

  • @alhamdulillah4503
    @alhamdulillah4503 21 час назад

    Masha Allah Allah yichemrllachihu Allah yitebkachihu betamdesyillal

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 22 часа назад +1

    ማሻአሏህ አንድ ላይ ተሰባስባችሁ ስታምሩ አቡኬ ወሎ ገባ 😊❤❤❤🎉🎉

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 14 часов назад

    የመቸነው ማሻአሏሕ ደሰ ሰትሉ አሏሕ ይጠብቃቼሁ 🎉አቡኪን ሠላም በልልኛ

  • @Jmila-y
    @Jmila-y 2 часа назад

    መቼ ነው መቶሺ የምናሠገባው😢 የት አላችሁ ወሎየወች

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 5 часов назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 8 часов назад

    የዛሬው ቪደወ ደስ ይላል❤❤

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w 19 часов назад

    አስታወስከኚ ወድሜ አይ አገሬ ስመላለስበት ነበር ጀዛ ከላህ

  • @helenhelen9007
    @helenhelen9007 7 часов назад

    አገሬ ደብረሲና❤❤❤❤

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  7 часов назад

      ይቀዘቅዛል ደብረሲና

    • @helenhelen9007
      @helenhelen9007 6 часов назад

      @RedwanHayatu አው በጣም ቆሎ አልበላህም 🤣🤣🤣

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h 21 час назад +1

    የኔ ምርጥ ወንድምች እንካንም ወ ደ ወሎ😊😊 ሄዳችሁ እንደትአያችሁት ላጤዎች አጭታችሁ መጣችሁ😊😊😊😅😅 ደስ ብሎኛል ኑርል
    الهم صلي على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه

  • @Era-j6d
    @Era-j6d 18 часов назад

    በበጋም ጉም አለደ ?ነው ቀረጣው የክረምት ነው ለማንኛውም ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 17 часов назад

    ማሻአላህ❤❤

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 9 часов назад

    ማሻ አላህ እስኪ ንገረኝ መንገዱ ያስሄዳል ከአድስ አበባ ወደ ደሴ በባስ ለሚሄድ

  • @hehamanot
    @hehamanot 17 часов назад

    ሸዋሮቢት ሀገሬን ስላሳያችሁኝ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h 19 часов назад

    ማሻአላህ

  • @FhCh-vu6tf
    @FhCh-vu6tf Час назад

    My ቤተሠብ አይዞአችሁዉ ወድሞቸየ ❤❤❤😅 ግጠሙእደየ 😅😅😅😅 ❤

  • @የቦረናገነቴዩቱብ
    @የቦረናገነቴዩቱብ 22 часа назад

    ማሻአላ🎉🎉🎉🎉አላህይጠብቃችሁ

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад +1

      አሚን .. ቪዲዩው ቆንጆ ነው ?

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 9 часов назад

    ❤❤😢ሪደዋን እስካሁን 💯ሺ አልገባም😪እ

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  8 часов назад

      ኢንሻአላህ ትንሽ ነው የቀረን

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 21 час назад

    መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁው ይችን መቶሺ ወደፊት

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад

      @@ቦሩሜዳBoruMedaTube አሁን ቀርበናን

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 22 часа назад

    እጠብቃለን ኢንሻአላህ

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад +1

      ቪዲዩው ቆንጆ ነው ?

  • @Kubraa271
    @Kubraa271 22 часа назад +1

    Amiiiiiiiiiiin 🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kamuyelove
    @kamuyelove 22 часа назад

    ማሻአላህ ሥታምሩ

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад

      ሹክረን .. ቪዲዩው ቆንጆ ነው ?

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 20 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @SaraSaeid-dr2sw
    @SaraSaeid-dr2sw 12 часов назад

    🤲🤲🤲🤲🌹💞💞💞❤️☔️☂️🍹🎁🎁🎁⚘️🎈🌷❤️💞🌹🤲🤲🤲

  • @rudihassen4244
    @rudihassen4244 22 часа назад

    ማሻ አላህ ስታምሩ ለምንቶሎቶሎ ቪደወ አትለቅም

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад

      ኢንሻአላህ እለቃለሁ

  • @ሠአዳአሊ
    @ሠአዳአሊ 13 часов назад

    አሁን ጉም አለ እለ እንደ ነዉሥ ገረፃዉ የቆየ ነዉ ?

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 5 часов назад

    የመቸነው

  • @Sነኚየራያዋ
    @Sነኚየራያዋ 15 часов назад

    ረደዋንየትአገርነዉመልሰወሬኛስለሆኩነዉ😅😅

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 22 часа назад

    በጋ አይደል እንዴ እንደት ጉም ሊኖር ቻለ

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 22 часа назад

    የመጀመሪያቀንሳይህ

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад

      ይልመድብሽ

    • @ኢክራም
      @ኢክራም 21 час назад

      @RedwanHayatu አታስብ አተብቻ ስራጂ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 22 часа назад

    ሬዱ ለምድነው ቪደወ ቶቶሎ የማለቀው😊🎉

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад

      ኢንሻአላህ እለቃለሁ .. ቪዲዩው ቆንጆ ነው ?

  • @AmeenaAmeena-y9d
    @AmeenaAmeena-y9d 7 часов назад

    ቪደወዉ አጠረ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 22 часа назад

    የመቼ ነው ጉሙ ክረምት ይመስላል ??

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  22 часа назад

      በዚህ ሳምንት

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 22 часа назад

      @RedwanHayatu ማሻአሏህ ሀገራችን ቆንጆ ነበረች ሰላም ጠፋጂ

    • @RedwanHayatu
      @RedwanHayatu  21 час назад

      @@zedahmed9371አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @MarifaMarifa-o9g
    @MarifaMarifa-o9g 2 часа назад

    ❤❤❤