እንደ ልጄ ቆንጆ የለም!መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 106

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Год назад +7

    ትውልድ አመለጠ
    ዲያቢሎስ ፈረጠ
    እግዚአብሔር ከሰማይ
    ወጣቱን ስለሚያይ
    ራራ በቃ አለ
    ገና መች ተነካ ሌላ ክብር አለ
    ዮኒዬ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
    ጉልበትህ ጌታ ነው ክብርህም ኀይልህም

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +25

    የኢትዮጵያ ወጣት ወደት እየሄደ ነው?
    ዮናታን አክልሉ ለእኛ ትልቅ ስጦታ ነው
    ለኢትዮጵያ እናቶች እንባ
    የምያብስ ድንቅ አገልጋይ ዮናታን 🙏❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +17

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ለምልም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +20

    የኔ እናት እግዚአብሔር ረድቶሻል የልጀሽ ለውጥ በክርስቶስ እየሱስ ይሁንለት 🥰

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +41

    እግዚአብሔር እኮ መልካም አባት ነው

  • @essayessayhailemariam9231
    @essayessayhailemariam9231 Год назад +19

    እስኪለቀቅ ችኮላው Jesus❤❤

  • @martahaile543
    @martahaile543 Год назад +12

    እዉነት ነዉ ኢየሱስ ይዎዳቹሃል💯📖😢🙏🙏🙏

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Год назад +14

    ዮኒዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክ❤❤❤

  • @miheretgeremew8397
    @miheretgeremew8397 Год назад +6

    ኢብሳዬ የኔ ውድ ወንድም ጌታ ይወድሀል መቼም አይተውህም አይጥልህምም!

  • @user-ku8or9rq2h
    @user-ku8or9rq2h Год назад +5

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 😢😢😢

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад +8

    እግዚአብሔር ምልካም ነው አይዞሽ ዮንዬ ታ ባራክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Год назад +4

    ዩኒየዘመናችን ጀግና የእግዚአብሔር ስጧታ ችን በሂወት ያቆመክ የእናቶችን እንባየምታብሰው እኳነው ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ 🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆🏆🏆

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Год назад

    ዮኒ አንተን ለኢትዮጵያ ህዝብ የሰጠ ጌታ ይባረክ የስንቱን ቤት ጌታ ባንተ ትምህርት አልፎ ለወጠ ዮኒዬ የዘንድሮው መልካም ወጣት የእናቶች ነው የምለው የለኝም ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ብርክ በል ::

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Год назад +1

    የኔ እናት የኔ ውድ እንኩዋን ደስ አለሽ እውነትሽን ነው ጌታ ውብ ድንቅ ነው አርጎ ነው የሰራው ያንቺ ልጅ ወንድም ዘመንህ ይባረክ

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Год назад +6

    የእንደገና አባት ተባረክ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад +2

    ደስ ሲል የይቅርታ መጠያየቁ ልጁ እናቱን እናቱ እናቷን እግዚአብሔር እኔኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @tadumulat1506
    @tadumulat1506 Год назад +3

    Wow Nunu I remember you in Jimma. We used to be a classmate but you got married very early. It’s such a blessing seeing you. እንካን ጌታ ምርኮሽን መለስ. እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው!!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +2

    ያድናል ይታደግማል ሀሹ ወንድማችን ፍፁም ፈውስ ይሁንልክ ተባርኩ ዮንየ ተሳክቶልሀል 😍

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +5

    እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Год назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር እናቶችን ይጠብቅልን ዮኒ ዘመን ይለምልም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +1

    እናቴን መሰለችኝ የሚገርመው ጉልበታችውን የጨረሱበትን ልጅ ነው የሚወዱት እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው የካሳ ዘመን ያድርግላችሁ እወዳችኇለሁ ፈውሱን ይላክልሽ በፀሎት የእግዚአብሔርንቃል በማጥናት በርቱ

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የኒዬ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +1

    ዩንዬ ቸትውልድ አባት ነህ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባርክ

  • @NigatuDeginat
    @NigatuDeginat Год назад +1

    ዬኒ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Год назад +2

    😢😢አዞሽ❤❤እናታችን❤ጌታ ያስበዋል።

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Год назад +1

    Zare est egezehaberher endehi libelaw
    Yene fikr yene geta yene andegna yene Hulu neger eyesus yene nafkot yene liyu yene wodaje yene konijo yene dagna yene ferajj yene Melkam yene amilak ❤❤❤❤min lichemr anesebgn ewodehalehu ewodehalehu talaqu yemder yesemy balebet ❤

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Год назад +1

    Yoniye we love ❤❤❤❤

  • @user-il6xd6rs9i
    @user-il6xd6rs9i Месяц назад

    እየሱስ ጌታ ዋንጌል ያሽንፕል ♥️♥️♥️♥️

  • @teklubetre7272
    @teklubetre7272 Год назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Год назад +1

    Egezabeher yemesgen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Год назад +2

    እስይይይ ጌታ ስሙ ይባርክ❤❤❤

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Год назад +1

    Yonyewaa ewodehalehu yene jegina bertaln ❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад

    የዛሬ ሁሉንም በእንባ ነው የሰማሁት እንኳን እንባችሁ አባሰላችሁ እናታችን አይዞት ጌታ መልካም ነው ጸሎትሽ ሰምቶሃል ወንድሜ አንተም አሁን መልካም ሁንላችሁ ዮኒ ረዥም እድሜ ኑርልን በአንተ ነው ጌታ ለብዙዎች የደረሰላቾ ጸጋ ይብዛልህ በጤንናት ኑር

  • @SabaWorku-k6z
    @SabaWorku-k6z День назад

    Yone yene abat tanx so mach

  • @banchayehubekele8928
    @banchayehubekele8928 Год назад +2

    ዮኒ የለፋበትን የዘራውን ዘር ቤ/ን በጣም ልትሰራ ይገባል።

  • @esakotube.
    @esakotube. Год назад

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ።
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ።
    ዬኒ አንደኛችን

  • @favzas4130
    @favzas4130 Год назад +2

    Wow Amen Amen ❤❤❤

  • @mamushdesta824
    @mamushdesta824 Год назад +1

    Thanks my brother

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Год назад

    የምስር እሕት እንኳን ደስ አለሽ

  • @a71green25
    @a71green25 Год назад +1

    Woooooowww
    Weleleleleilelel❤❤❤❤😢😢

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Год назад

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @freecell2840
    @freecell2840 Год назад

    እግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Год назад

    አው ያምራል

  • @MesaHaile-kg5ib
    @MesaHaile-kg5ib Год назад

    Anchi yehulunem enate yemtewekeye nesh geta lewthun yasnaw

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Год назад +1

    ጌታ ፍቂር ኖው 🥰🥰🥰

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    እግዚአብሔር ደግ❤❤እድል የምትስጥ

  • @user-wt2zr7oy9r
    @user-wt2zr7oy9r Год назад

    ጌታ መልካም ነው ኑንዬ እንኳን ደሰአለሽ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад

    ሀይ እናት 😘😘😘❤️❤️❤️

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Год назад

    You are blessed yoniyachen ❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @user-cy8ir9qc3g
    @user-cy8ir9qc3g Год назад

    ❤❤❤❤❤ዮንዬየኝመልካምአባት

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t Год назад

    Yoniye tebark

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад

    Aslekesachugn le lijuwa yalak fkr abatun yemeselal gn aymeslem beye ekerakeralew esun yememesel beze meder lay yelem wub konjoo yebekur lija nw wooow

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Год назад

    Geta malikamino geta yemasarar tamirati yelemi 🥰🥰😢😢😢

  • @tarekegnassefa4153
    @tarekegnassefa4153 Год назад

    Enateyyyyye

  • @metrophonemetrophone7525
    @metrophonemetrophone7525 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @MartaBegeja
    @MartaBegeja Год назад

    Hulem fetari ejun zergto nw metabken🙏

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Год назад

    Yenate fikir teig yelwm geta yibarkshe

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 Год назад

    Wow god bless you more yoni 1ኛ❤

  • @hanahsye7347
    @hanahsye7347 Год назад

    yane enate eshi mati nurlni❤❤❤❤❤

  • @hshsavaha5227
    @hshsavaha5227 Год назад

    Amen ❤❤❤❤

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 Год назад

    E/R Iko Yemeral Inat Iko Leyu Neche

  • @samuelasheboerdoloashebo
    @samuelasheboerdoloashebo Год назад

    እናቴ ሺ ዓመት ኑሮል

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Hanna.-vu7pl
    @Hanna.-vu7pl Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bettybetty6858
    @bettybetty6858 Год назад

    Kibir la geta yihun wowwww is so amazing😍😍😍😍😍💞

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Год назад

    Liju dese sele EGZBHERE yeredkhe

  • @user-gj7tl7ip9o
    @user-gj7tl7ip9o Год назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
    @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Год назад

    💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @samrisimret4988
    @samrisimret4988 Год назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abezuufiqadu7202
    @abezuufiqadu7202 Год назад

    ❤❤🥰🥰🥰❤❤❤

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 Год назад

    👍

  • @AminaAmina-zh8gv
    @AminaAmina-zh8gv Год назад

    😘😘😢😘❤️

  • @user-hx7we8uw8m
    @user-hx7we8uw8m Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hu5ro6fw5p
    @user-hu5ro6fw5p Год назад

    ❤❤❤🥰

  • @workinghardtomakemyfutureb7932

    5:06

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC AND CURSED SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Год назад

    1ኛ

  • @zed8788
    @zed8788 Год назад +2

    ኸረ በእየሱስ ስም ከቤተሰብ እየተቀበለ ከቤት ውጭ ገንዘብ መበተን ነው ።የብዘሀኑ ወጣት ችግር። እግዚአብሔር ሆይ ኸረ በቃ በል ምን ያህል ቤተሰብ እያዘነ ይሆን ይሄ???????
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад +1

    አሁንም አልረፈደም ትሆናለህ ታገለግላለህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC AND CURSED LIFE STYLE AND ACTION IS THIS?

  • @sanaytphonetastic1915
    @sanaytphonetastic1915 Год назад

    ❤❤❤

  • @jazeeraal6317
    @jazeeraal6317 Год назад

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-vf5yj6ey3x
    @user-vf5yj6ey3x Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp2oh4bg1g
    @user-cp2oh4bg1g Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @MusicianQali
    @MusicianQali Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MemeMeme-cu7fe
    @MemeMeme-cu7fe Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @abrhamamnaeuil1277
    @abrhamamnaeuil1277 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @AaBb-yt6bi
    @AaBb-yt6bi Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ij4bt3li8r
    @user-ij4bt3li8r Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @asnaeto6745
    @asnaeto6745 Год назад

    ❤❤❤

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abushtariko4079
    @abushtariko4079 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gp3ub5yh9u
    @user-gp3ub5yh9u Год назад

    ❤❤❤❤❤❤