ልጄ የተቋሰልነው፤ የተጣላነው እኔ እና እናትህ አንተ ምንህ ተነካ ፤ ምን ጎደለብህ?/ልጅ እና ወላጅ እንመካከር ከትዕግስት ዋልታንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 44

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 3 года назад +32

    ቲጅየ የእውቀት ጥግ የሤት ልክ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ረጅም እድሜ ....😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @nhaminmamo1625
    @nhaminmamo1625 3 года назад +5

    በጣም ጡሩ ነው እንደዝ አይነት ነገሮችን ሰታቀርብልን እጂግ በጣም ደሰ የሚል ነገር ነው እናመሰግናለን እግዚሐብኤር ይሰጥልን

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +2

    ዋው በጣም ገራሚ ትምህርት ሁሉም ሰው እሄንን ትምህርት ቢወስደ ልጆችም ሃገርም የት በደረሰች

  • @selamtube7563
    @selamtube7563 3 года назад +2

    ብዙዎቻችን መልካችንን አንወደዉም። አስቀያሚ እንደሆንን ይሰማናል። በዚህም የተነሳ በራስ መተማመን እናጣለን። ሳይንሱ Body Dysmorphic Dysorder ብሎ ይጠራዋል።
    የዚህ ችግር ምክንያት በዋነኛነት በአካባቢያችን የሚደረግብን ነቀፋ እና ትችት ነዉ። በቤተሰብ በጓደኛ ተደጋጋሚ ስለአንድ ወይም ከዚያ በላይ የሰዉነት ክፍሎቻችን ጥሩ ያልሆነ አስተያየት ለምሳሌ
    . አጭር ነዉ ናት እንጂ ቆንጆ ናት ነዉ
    . ጠባሳዋ ዉበቷን አጠፋዉ
    . እህትሽ ካንቺ የበለጠ ታምራለች ... የመሳሰሉት ትልቅ ተፅእኖ አላቸዉ።
    በዝርዝር ስለ ህመሙ ማወቅ እና መፍትሄ ማግኘት ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ በማደርግ ቤተሰብ ሁኑ።
    የአእምሮ ጤና ለሁሉም ❤

  • @h.m2784
    @h.m2784 3 года назад +4

    በርታ እንዲህ አይነት ባለ ሙያ በማየቴ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ በየቤቱ ያለ ችግር ነው

  • @halalentertainment4013
    @halalentertainment4013 3 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ቲጂ በርቺልን

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 3 года назад +1

    ቲጂያችን የሴት ውሀልክኮነሽ ስወድሽ ለረዥም አመት እርቅ ማእድላይ በድምፅነበር የምሰማሽ አሁን ደግሞ እንመካከር ላይ ደስ እያለኝ ነው ፕሮግራምሽን የማዳምጠው በዛላይ የታቀርቢልን እንግዶችሽ ጥሩ ትምህርት ይሰጡናል ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ሙላትንም በጣም ምርጥ ሜንቶር ሺፕ ይሰጣል

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +30

    EBS👉 አርቲስት ቃለ መጠየቅ ምናምን እያላቹ ምንም የማይጠቅም ትውልድን የማያንፅ ኮተት ከምታቀርቡ ለምን የ ቲጂን ፕሮግራም ሰአት አትጨምሩም?? ይህ አይነት ፕሮግራም ነው ትውልድን የሚያሰመልጠው❗️

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад

      @Hayat moha ለምናየውም ሰዋችም ቢሆን በቄ ሰአት ይጨምሩ። የታወቀነው ሊላው የት እንደሚንጋጋ እሱ አይደለም የኔ ጥያቄ ማወቅ ለምንፈልገው ነው የጠየኩት

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад

      @Hayat moha ይቅርታ ካስቀየምኪሽ እናቱ አልተቆጣሁም🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +6

    በሚገባ ልጅን ይረብሻል ትክክል

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 3 года назад

    አመሰግናለሁ ጥሩ ጥሩ ሀሳቦችነው ቲጂ የኔ ጎበዝ የተማርሽውን በተግባር እያዋልሽነው በርቺ በርቺ

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን👏👏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 года назад +1

    Dr. Thank you !! I wonder you !! you have a lot of experience and I got plenty of knowledge!!!

  • @meski213
    @meski213 3 года назад +3

    በጣም ገንቢ ምክር እናመሰግናለን

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ቲጂዬ በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ዝግጅት ነው በርቺ እንወድሻለን ።🙏🙏🙏

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 года назад +1

      ዶ/ር ሆነች እንዴ

    • @melkambeteseb5199
      @melkambeteseb5199 3 года назад

      @@sirgutamera4806 እንግዳዋን ለማለት ነው እና ስላልተጠቀምኩ ነው።

  • @loveyourmindalittle
    @loveyourmindalittle 3 года назад +1

    God Bless you Dr. Mulatu.

  • @mimishaaa2920
    @mimishaaa2920 3 года назад +4

    This is an excellent show. Keep up the good work Tg. We as a society are a result of our upbringings. Where ever we go it reflects on us, we are the outcome of our environment and livelihood. Our society has a long way to go when it comes to realizing and acknowledging the psychological impact their everyday action has on children. Our selfish actions have consequences.

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 года назад

    በጣም ትክክል thank you

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +1

    ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 3 года назад +3

    ቲጂዬ ስወድሽ

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @jasminkarimseif2022
    @jasminkarimseif2022 3 года назад +4

    በኔ ቤትና ልጆች ያለውን 85 ፕርስንት ነው የተናገርው

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 года назад

    ድንቅ ምክር ነው

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 года назад +1

    #️⃣TIGIST WalteNegus classy Elegant and highly Professional Woman 💕

  • @genetgg7718
    @genetgg7718 3 года назад +1

    Ye mayitegeb miker, 🙏🙏🙏🙏 Le 2 gize lisemaw new

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 года назад

    Betam enamesegenalen

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 3 года назад

    ትግሰትዬ በግ ላገኛሽ እፈልጋለው

  • @eaea8796
    @eaea8796 2 года назад

    ትእግስት እባክሽ በጣም እፈልግሻለሁ ስልክሽን እንዴት ላግኝ ?????????

  • @titibesufekad2269
    @titibesufekad2269 3 года назад +1

    This kind of conversation is very important needs more time insteaf of watching the rest of nonsense programme.

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 3 года назад

    በየጓዳችን ያለዉን ችግር በትክክል ልነግራችሁናል

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 3 года назад

    Beteley ethiopia west dula 😭😭😭😭

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 3 года назад +3

    Z time is too short please leave bringing artists which have nothing to taik and play time so weird programs give more on social values

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 3 года назад +1

    Thank you it's big issue but please the time is too short z guests have big idea but time limits them Ebs please leave play time a lot of useless program and give them for such kind of programs please!!!

  • @yeneareact7096
    @yeneareact7096 3 года назад +2

    ታሪኩ ጋንካሲ ዲሽታ ጊና/ ነኝ አዳም ወንድሜ ሂዋን እህቴ // ሁሌም ኢትዮጲያን እግዚያአብሔር ይባርክ #_ሰብስክራይብ በማድረግ የእናንተን እገዛ እፈልጋለሁ እሽ አመሰግናለሁ 🇪🇹

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 3 года назад

      ጉድ አንተም በዩቱብ መጣህ የያዝኩትን ይባርክልኝ ብለህ ግብርናህን ብትሰራ አሪፍ ነበር

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 3 года назад

      በሰው ስም መነገድ ሀጢያት ነው

  • @rehalgirma4544
    @rehalgirma4544 3 года назад

    betam aref nw bezhu kety tg betam gobz lesetoch postive tinker endenhun betam tekamy nw berchi

  • @እግዛብሔርመልካምነው

    ትግስት ዋልተንጉስ!!

  • @HabibaHabiba-uw7mu
    @HabibaHabiba-uw7mu 3 года назад +1

    ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን