Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Arif new 👍👍
ዋጋ ስንት ነው
yihe tractor yet endemigegn ina wagawin beyederejachew bititekumun please
መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ወይም መንጃ ፍቃድ ተቆጣጣር እንድ ጥያቄ ጠይቁልኝ ጉዳዩ ምንድነው ካላቹ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት የግድ ማትሪክ እና ኢንትራንስ ያስፈልጋል። በአሁን ግዜ የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ቀርተዋል እና እኔ 🛺የባጃጅ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ሄርኩ ። ስሄድ የማትሪክ ወረቀት አምጣ አሉኝ። ማትሪክ ቀረ እኮ ደሞም እኔም ማትሪክ አልተፈተንም ካርድ ተሰቶን ነው። ወደ 11ኛ ክፍል የገባነው አልኳቸው ። ምን ልንግባባ አልችልም። እነሱ ማትሪክ አምጣ ይሉኛሉ ። እኔ ደግሞ ማትሪክ አልተፈተንኩም እላለው ።እዚጋ ነው።የኔ ጥያቄ ጠይቁልኝ የምላቹ? መንጃ ፍቃድ ቦታ ማትሪክ አምጣ ተባልኩ። ትምህርት ሚንስቴር የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ቀረ ይላል። እኔ ደሞ የዘንድሮ አመት ማትሪክ ፈተና አልተፈተንኩም እና እባካቹ🥺🥺 ሁለቱ መስሪያ ቤት ጠይቁልኝ እንዲ ብላቹ የዘንድሮ አመት ማትሪክ ፈተና ያልተፈተኑ 🛺የባጃጅ መንጃ ፍቃድ አያወጡም ። 🙏 አመሰግናለው