የተቀበረዉ ምዕራፍ 2 ክፍል 41/Yetekeberew Season 2 EP 41

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 347

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 6 лет назад +110

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢደል አድሃ አረፋ በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የደስታ አላህ ያድርግልን መልካም የሀጅ ወር

  • @ሰላምየቅዱስሚካኤልልጅሰላ

    የተቀበረው እንኳን ደና መጣችሁል ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በሰላም በጤና በአንድነት አደረሳችሁ አደረሰን እንዲሁም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ እስልምና ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም በጤና በአንድነት አደረሳችሁ

  • @kidikidi5696
    @kidikidi5696 6 лет назад +23

    የፓፓ ገፀ በሀሪ መልክቱ ለሁሉም ነው በተለይ ለውንዶች ከሺ ሴቶች ጋር ካልተኙ ወንድንት ለማይሰማቸው ዶክተሩ እንዳለው በዚን ዘመን ይህ በሽታ እንደ ጉንፋን እያታየ ያለ በሽታ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    እኔምለው ዛሬ ሰኞአደል የሚለቀቀው ማክሰኞ መስሎይ የምይለቁት ለማንኛውም እናመሰግናለን የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለኢድሙባረክ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 лет назад +2

    አስታርቃቸው የኔ ተናፋቂ እዚህ ላይ የምትሰራ ተዋናይ መስከረም ነብስሽን በገነት ያኑረው የሰው ህይወት እንዲህ በአጭር ሲቀጠፍ ያሳዝናል የንስሀ እድሜ ይስጠን

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 6 лет назад +17

    ዋውው የተቀበረው ደስ የሚለኝ ድራማ ነው ደሞ ጎበዞች ናችሁ አቋርጣችሁ አታውቁም በርቱልን እሽ በተረፈ ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! በመቀጠል ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

    • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
      @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 лет назад

      Abeba Yohanis አሜን፫ ግንኮ ቡሄኮ አለፋ የአመትሰውይበለን

    • @abebayohanis807
      @abebayohanis807 6 лет назад

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ እኔ ለራሴ ዙሮብኛል ሆዴ ባይሆን ለቀጣዩ ይሁንልን

  • @konjotube4817
    @konjotube4817 6 лет назад +15

    እንኳን ለ አረፍ በአል አደረሳችሁ የተቀበረው እንኳን በሰላም መጣችሁ እዚህ የምትገቡ በሙሉ subscribe ግጩኝ በተቀበረው ይሁንባችሁ

    • @namahmad502
      @namahmad502 6 лет назад

      የተቀበረው ሢወጣ እገጭሻለሁ እሸ

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 6 лет назад

      Nam Ahmad እስከዛ ድረስ

    • @yeshmabetteshager6873
      @yeshmabetteshager6873 6 лет назад

      የኔእናት ነብስሽን ይማረው

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 лет назад +33

    እንኳን ደህና መጣችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 6 лет назад +10

    መስኪ ነብስሽን ይማረው በጣም ታሳዝናለች ለሁሉም መፅናናቱን ይስጣቹ በጣም ያማል መስኪን የመሰለ ማጣት ኡፍፍ ማመን አቃተኝ

  • @seliseli3822
    @seliseli3822 6 лет назад +44

    ሙስሊም ወገኖቼ አንክዋን አደረሳችሁ 😘 ለሞተችው ነብስ ይማር 😓😢ፈጣሪ በሰላም ላገራችን ያብቃን 😘

    • @ethiopfrste5045
      @ethiopfrste5045 6 лет назад +1

      selina selina አሜን አንችም በለሺበት ሠላምሺ ይብዛ

    • @ye9048
      @ye9048 6 лет назад +1

      selina selina amen yena wed

    • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
      @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 лет назад +1

      selina selina Selmse,yabeYankojo,gen,Mente,yamotehwe

    • @asnn1872
      @asnn1872 6 лет назад

      selina selina የመተ. አለደ

    • @ye9048
      @ye9048 6 лет назад +1

      A Snn awo ala wanezu gare kuche yalachwe bureTa

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад +7

    እንኳን ደና መጣቹ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፍ በአል አደረሳቹ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 6 лет назад +20

    እንኳን ለ1439ኛው የኢደል አደሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አላህ ሀጂን ይወፍቀን የአመት ሰው ይበለን
    💐💐🌹🌹🌷🌷🌴🌴

    • @zainabsaid7394
      @zainabsaid7394 6 лет назад

      በድሪ ከወሎ ኢስላም ነው ሰላም አሚን

    • @hdhfuhdhgduiffu805
      @hdhfuhdhgduiffu805 6 лет назад

      በድሪ ከወሎ ኢስላም ነው ሰላም እኾን አብሮ አደረሰን

    • @علممحمد-ه8ب
      @علممحمد-ه8ب 5 лет назад

      መይሳው ካሳ!! waoo

  • @ያንተውሌባ
    @ያንተውሌባ 6 лет назад +8

    ወይ ፓፓ የእርድናክ መጨረሻ ይሄ ነው ሰናይት ተብዬዋ ሳታድጊ ያደገብሽ ትንሽ ብትሰቃዪ አሪፍ ነበር የወላጆችሽን ጥቅም እንድታውቂ ኤዶም ተብዬው ደሞ የልጅ ፈልፈላ የሶሲ እናት ደሞ የሆነች የተረገመች ነች ጋሼና ፋንቱ ማንዶዬ💖
    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኮን አደረሳቹ 💖

  • @ኃይሌምዝማሬየምእግዚአብሔ

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የኢትዮጵያ &የኤርትራ ልጆች እደትናችሁ በያላችሁበት ለሀገራችን ሰላም እድወርድ ፆሎት እና ዱቃ እናድርግ ወገኖቸ

  • @ውለታህብዙነው
    @ውለታህብዙነው 6 лет назад +5

    ይህች አለም ከንቱ ነች መስከረም የኔ ቆንጆ ነፍስሽን ይማረው በጣም ነው ያዘንኩት

  • @minteorogul1432
    @minteorogul1432 6 лет назад +6

    ለማመን ከበደኝ መስኪዬ ነብስሽን ይማረው የኔ እናት

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 6 лет назад +43

    ለእስልምና ተከታየ በሙሉ እካን ለኢድአረፋባዓል አደረሳችሁ

  • @merryyetielamistemerryyeti7426
    @merryyetielamistemerryyeti7426 6 лет назад +6

    እናመሰግናለን
    ዋሴ(እፍኝ ) ጓደኛዬ በርታ አሪፍ ትወና ነው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    10እኛ ሙስሊሞች ኢድ ሙብርክ ብያልሁ መልካም በአል ክመዳሜ ኩሽና ነኝ እኔ ዊል ካም

    • @ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም
      @ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም 6 лет назад

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ እናመሰግናለን ማሮች ክርስቲያን ወገኖች ን

    • @mhbobaxxmashaallsh
      @mhbobaxxmashaallsh 6 лет назад

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ
      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይውደድሽ እኛም እንወድሻለን ማር

    • @alsadqmohamed1382
      @alsadqmohamed1382 5 лет назад

      Jdjdicj csd بيبثقىفلبى ءسيبشيل مرخبم. بزهرم. ظحمهز شيؤق بنقنبنل ململظ حظلخب عيني نثخبم

  • @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ
    @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ 6 лет назад +33

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኮን አደርሳችሁ

    • @اللهرييالإسلامديني
      @اللهرييالإسلامديني 6 лет назад +1

      እኔ እናቴን እወዳታለሁ እንኳን አደረሰን ውዷ

    • @fz653
      @fz653 6 лет назад

      ኡማር ጀግና

    • @alsadqmohamed1382
      @alsadqmohamed1382 5 лет назад

      نقهقنل مثنؤبنبن ضشثيب. وءنيثهقن ظجركرخ مبهقن يييءسء فامبخ

  • @ዳጊልደታ
    @ዳጊልደታ 6 лет назад +22

    በመስኪ ሞት አዝነናል ፈጣሪ ነፍሷን ይማረው ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል

    • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
      @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 лет назад +1

      Dagi Ghala አልሰማሁም ማናት መስኪ የሞተች

    • @ዳጊልደታ
      @ዳጊልደታ 6 лет назад

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ ፊልም ምትሰራው ምን ሼ ላይ

    • @mhbobaxxmashaallsh
      @mhbobaxxmashaallsh 6 лет назад

      Dagi Ghala
      ማናት የሞተችወ የሞተ አለደ ማር

    • @ghh111
      @ghh111 6 лет назад

      ማናት የሞተችው አስረዱኝ

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 лет назад

      Dagi Ghala ያስቻለው ፍቅረኛ ነበረችው ነች

  • @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ
    @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ 6 лет назад

    የምር በጣም ነው ያዘንኩት ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን መፁናናቱን ይስጣቹ ኢድ ሙባረክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች

  • @lemlembekele3384
    @lemlembekele3384 6 лет назад +9

    ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው መስከረም እህታችን

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 6 лет назад +2

      Lemlem Bekele ማናት በነትሽ ንገሪኝ በድራማው ነው ወይስ የእውነት ሞታ የትኛዋ ነች

    • @yetiyeeyesus4229
      @yetiyeeyesus4229 6 лет назад +1

      ማርያም እናቴ User mski malet geter west yalechew burte yemiluat neche wedehuala temeliseshe eyiwe kastaweshe fekiregnawa shanta wediko agegnto libes setuat policoche metew asmelesuat

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 6 лет назад +1

      አዎ እህት አውኳት እኮ የኔ ምስጊን በለጋ እድሜዋ ተቀጨች እግዚአብሔር ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርላት

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 6 лет назад +14

    መስኪ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ነብስሽን ይማረው 😭😭

    • @mamfkermamfker8897
      @mamfkermamfker8897 6 лет назад

      helim Alegn ቆይ ይችልጅ ነች እደ የሞተችው አላወኳትም እስኪ ንገሩኝ ባለማወቄ ጨቆኛል በጣምም አዝኛለሁ

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

      helim Alegn
      ማነች ማር መስኪ ሞተች ምትሉ

    • @agyemariyam6725
      @agyemariyam6725 6 лет назад +3

      የአስቼ ጓደኛ ቡርቴ የድራማው ስሟ ነው
      ምንሼ የሚል ፊልም መሪ ተዋናይ ሆና ሰርታለች
      በጣም ታሳዝናለች😭😭😭

    • @alemlamma6397
      @alemlamma6397 6 лет назад

      እረ አይደለችም እናተ ሰው አትለዬም

    • @agyemariyam6725
      @agyemariyam6725 6 лет назад

      @@alemlamma6397 ምን ሼ አንቺ እራስሽ ለይ እንጂ መስከረም ወንድማገኝ እዚ ድራማ ላይ ደግሞ ቡርቴ ነች

  • @አለለኔየተሻለነገርዛ-ጨ1የ

    በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 6 лет назад +1

    የተቀበረው እንኳን ደህና መጣችሁ ሀሪፍ ነው በመላው አለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢደል አደሀ አደረሳችሁ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ብያለሁ መልካም ኢድ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ

    ነፍስ ይማር እህኔዋ በጣም አዝኛለው ገና ልጅ ነሽ እፍፍፍፍ ለቤተሰቦችስ ላድናቂዎችሽ መፅናናትን ይስጠን አዝኛለው

  • @ritayegetaleji9984
    @ritayegetaleji9984 6 лет назад +1

    Eid Mubarak ye Muselm Emen Tektayochu Enqwan Adrsachu

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ውይ መስኪ እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑራት በጣም ነው ያዘንኩት ልቤ ነው የተሰበረ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 лет назад +4

    ነብስ ይማርር መስኪዬ በጣም አዝኛለው😭😭😭😭😭

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 лет назад

    በጣም ያምራል በርቱ ሶሲ በጣም ቆንጆ ነች የፊቶ ከለር ሲያምር😍😍😍😍

  • @حياةسيد-ر3ح
    @حياةسيد-ر3ح 6 лет назад +3

    ፈጣሪ ማብረጃውን ይላክልሽ

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    ውይይ ፓፓ የምትባለው የደረትህ ፀጉር ምን ዳጓለብሶ አደል ሲያስጠላ ጥሎብይ ደረቱላይ ያለፁጉር ወንድ አልወድም አባጨጔሬ ይመስላል

  • @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ

    የተቀበረው እንኳን በሰላም መጣችሁ .ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ .እንኳን ለኢድ አድሀ በሰላም አደረሳችሁ ..
    ከዚህ በመቀጠል .ኪሪስታን እህቶቼ .በጣም በጣም .ነው የምናመሰግናችሁ .የምንወዳችሁ .ማሮች .ወላሂ .ለኛ በአል ያላችሁን .አክብሮት .ሳላደቅ አላልፍም ኢቶጵያ ለዘላለም ትኑር .እስላም ክሪስታኑ .ተዋዶ የሚኖርባት ሀገር .ወላሂ ..ክሪስታን እህቶቼ .በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @zertutedyorobel2181
    @zertutedyorobel2181 6 лет назад

    Muselm ehet. Wendmochi. Eid mubark beyalhu meski nefshin begent yanureln😭😭

  • @አስያሰኢዲ
    @አስያሰኢዲ 6 лет назад +4

    ዉዲየኢሥልምናእምነትተከታይበሙሉ እኮንለአረፊባአልአደረሣቺሁ

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 4 года назад

    በጣም ያምራል. ቀጥሉበት

  • @ዜድነኝወሎየዋእህቴንናፋቂ

    እኳን አብሮአደረሰን ኢድሙባረክ ብያለሁ ዉድ እህቶቸ፡ሰላምታችሁ ይብዛልኝ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 6 лет назад +14

    ሙቀቱ አልተቻለም እስኪ በእናንተ ልፅናና አስታርቃቸው ስወድህ ሆነህ እኮ ነው የምትተውነው እንደ ሶሲ ያሉ እናቶች ምን ይባላሉ ልቦና ይስጣቸው እንጂ እናመሰግናል የሳምንት ሰዉ ይበለን

  • @kidikidi5696
    @kidikidi5696 6 лет назад +2

    የምተችው ልጅ ግን በጣም ታሳዝናለች ነፍስ ይማር መጠሪያችንን አናቅም እና ለንሰሀ ሞት ያብቃን😢😢😢😢😢😢

  • @misferalmarri542
    @misferalmarri542 6 лет назад +7

    እንኳንደናመጣችሁ

  • @mohamadhamed5139
    @mohamadhamed5139 6 лет назад

    ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል ያኔ ድንቡሹቡሽ ለቤተሰባቼ እና እድናቃወቿ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @enatyahabeshalij6615
    @enatyahabeshalij6615 6 лет назад +1

    መስኪዬ ነፍስሽን በገነት ያኑረው

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 лет назад

    እናመሰግናለን የተቀበረው መስከረም ነብስሽን ይማር

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 6 лет назад +2

    እኔምለው ግን ሳምንት የታየውን ሙሉውን መቀጨብ አለባቹ ለምንድነው ደቂቃው እንዲያጥር የምታደርጉት በግድ ይመስልባችዋል እስኪ የሳምንት የታየውን አቀነጫጨብ ከዘመን ተማሩ

  • @khalidlire9289
    @khalidlire9289 3 года назад

    ሁሉንም ነገር ያከተታ ድራማ ነዉ
    ስለ ፍቅር
    ስለ ጥበብ
    ስለ ጭከኔ
    ብቻ ያልነከዉ ሪዕስ የለም
    ዳስ ይለል
    በተለይ የጋሼና የመኩ

  • @Jassimin123
    @Jassimin123 6 лет назад +3

    Musilimoch eid mubarek wudochiyyy😍😍😍✌🇪🇷❤🇪🇹ኤጭ ሞኬ ምሉት ሰውዬ ሰያስጠላ ለፍዳዳ ቀይሩት

  • @rahamazenebe183
    @rahamazenebe183 6 лет назад +1

    ስላም የስደት ጉዋደኞቸ እንዴት ናቹሁልኝ የአረብ ሀገር ስራ እንዴት ይዝዋችሁዋል
    አይዝዋችሁበርቱ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰውመሆንሰውመሆን
    @ሰውመሆንሰውመሆን 6 лет назад +18

    መቼም የወንድ ትንሽ የለውም እናተ ጏደሎዎች

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 лет назад

    አሠታርቃቸው የኔ ሽቅርቅር በጣምነው የምታሠቀኝ ይመች አቦ

  • @tigisttigist6742
    @tigisttigist6742 6 лет назад

    እናመሰግናለን 😍😘😘😘💚💛💝

  • @bizuyeworku6872
    @bizuyeworku6872 6 лет назад +1

    Ede Mubarak yiyalewu yager lijuch

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад +5

    የተቀበረው አሪፍ ሳት ከች አላቹ የመዳም ብስኩትና መህሺ ሲያቀጥለኝ ዉሎ ብቻዬ እየለፈለፍኩ ኢትዮብ ስገባ አገኘኃቹ

  • @اللهرييالإسلامديني

    ለመላው የኢስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለተከበረው ኢደል አድሀ 1439 ኛው የአረፋ በአል በሰላም አደረሳቹ ኢዱን ሰኢድ የደስታ የፍትህ የአንድነት የመተሳሰብ የመከባበር ያድርግልን

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +4

    እንደ ሰናይት ያሉትን ሳያድጉ ያደጉ በርበሬ ነበር ማጠን😔

  • @goldgood2705
    @goldgood2705 6 лет назад

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 лет назад +1

    የቺ ሠጋራ የምታጤሥልጂ መልኩ😌😌😌 ዋው

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад

      Zinat Mohammed ነብስ ይማር የኔ እናት እፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ

    እንኳን አደረሳቺሁ ውድ የኢስላም ልጆች💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓መልካም በአል

  • @የአማራልጅብርቴ
    @የአማራልጅብርቴ 6 лет назад +6

    ጤና ይስጥልኝ

  • @BK-sr9lw
    @BK-sr9lw 6 лет назад +1

    ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አድሃ አረፋ በሰላም አደረሳችሁ መልኳም በዓል። pls Subscribe አድርጉኝ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ በውጭም ባገርም ያላችሁ በሙሉ መልካም በአል

  • @የወሎልጅነኝያውምየደሴያን

    ለመላው የእስልምና ተከታዪች እህቶች ወንድሞቼ እንኳን ለኢድ አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን ♥ የፓፓን ቺኮች ስቆጥር አይኔን አመመኝኮ ጎበዝ ሆሆ አይ ወንዶች መቼም መጨረሻችሁ አያምርም ልክስክሶች

  • @mohamedosman6917
    @mohamedosman6917 6 лет назад +3

    Yetekeberew salamm nachu

  • @almibirhanu2573
    @almibirhanu2573 6 лет назад +9

    መስኪ ነፍስሽን ይማረው
    የተቀበረው በፍቅር ነው የምወዳችሁ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 лет назад +1

    አስቴ እና ሶሲ ውስጤ ናቸው።

  • @herutteshome3650
    @herutteshome3650 6 лет назад +1

    😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭 r.l.p meskiy uffffffffffff gena belega edimewa yasazinal

  • @aminyoutube1297
    @aminyoutube1297 6 лет назад

    ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አረፍ በአላት እንኳን አደረሳችሁ

  • @MM-yn1ik
    @MM-yn1ik 6 лет назад +3

    እውነት እነኢዱ ስታድጉ ተጋቡ መስላችሁ#ሳይሆን ሁናችሁነውየምትተውኑት ሞ ራል 100 waaawwww

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад

    እንኳን አደርሳቹህ ዛሬ ግን ከፍቶኛል ከተቀበረው የምተውነው መስከረም የምተባለው አረፈች አሉ እግዚአብሔር #ነብሳን በገነት ያኑርልን #ምንሼ የሚለው ፊልም ልይ ነው የማቃት

  • @wegaganzewde4434
    @wegaganzewde4434 6 лет назад

    በጣም እና አመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @danamsefin2869
    @danamsefin2869 6 лет назад

    መስኪ ነፉስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @biniamandom7417
    @biniamandom7417 6 лет назад +1

    Betam arif betnatachu telo telo lkekut

  • @yeallahbariyann4103
    @yeallahbariyann4103 6 лет назад

    Ye Muslim ihite wondime unkan le Eid adah baselam yadersan agerachin salem yadargilin allah Amiin Amiin

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 6 лет назад +1

    መስከረም ወንድማገኝ ከዚህ ድራማ ላይም ትተውናለች እግዚአብሔር ነብሷን ይማረው መቸም ዘንድሮ ያልታሰበ ሞት በዝቷል

  • @bezahailu6658
    @bezahailu6658 6 лет назад

    Wye yena mar, Egzabhare nefisishen yemarew, sitasazin

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 6 лет назад +8

    ነፍስ ይማር

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 6 лет назад

    ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እኳን ለኢድ አደሃ አርፍ በሰላም አደርሳችሁ መልላም በአል

  • @geregdey4245
    @geregdey4245 6 лет назад

    welcome back Yetekeberow

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 лет назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን በገነት ያኑርልን😭

    • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
      @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 лет назад +2

      ፅኑ ቃል ነብዩ Ar,mnetBentehu

    • @ጌትሽጋልራያራዩማ
      @ጌትሽጋልራያራዩማ 6 лет назад +1

      አረ ማናት በናትሽ

    • @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
      @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 лет назад +1

      ማናት የሞተቺው

    • @በፅናትነብዩ
      @በፅናትነብዩ 6 лет назад +1

      የኡስታዞቼ አድናቂ ያረቢ ጠብቃቼው
      አርቲስት መሰከረም ወንድማገኝ ትባላለች እዚህ ድራማላይ የገጠር ገፀባርሪ ተላብሳ ትተውናለች ቡርቴን ሆና የምትተውነው ናት እንዲሁም ብዙ የሬድዮ ድራማና ፊልሞች ላይ ተውናለች በቅርቡ ምንሼ የሚል ፊልም ላይ መሪ ተዋናይ ሆና የሚገርም ብቃቷን አሳይታናለች የጨርቆስ ልጆችን መስላ
      እውነት በጣም ነው ያዘኩት እግዚአብሔር ነፍሷን ባፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቿና ላድናቂዎቿ መፅናናትን ይስጥልን!

    • @gebeyehudejenie3760
      @gebeyehudejenie3760 6 лет назад

      +ፅኑ ቃል ነብዩ Mn hona new gn

  • @fantuemishaw3726
    @fantuemishaw3726 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንድሞቼ

  • @mehammd9679
    @mehammd9679 6 лет назад

    ሞስሊም ጓዶኝቼ ኢድ ምባረክ ፍጡማየ መልካም እድ ውዴ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 6 лет назад +5

    Welcome welcome

  • @tube5909
    @tube5909 6 лет назад

    Well come marochi godegochi enkon le arefa beal beselam aderesachu .

  • @ሰላምሰላም-ተ5ቐ
    @ሰላምሰላም-ተ5ቐ 6 лет назад +3

    127ኛ ነኝ ክክክክክ

  • @እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ

    ክክክክ የሽባው ንግግር የሰካራም ልጂ ሆኖ አስቀዳሽ እዲሆን ፈልገህ ነበር እንዴ ይመቻችሁ የተቀበረው ድራማ ተዋናዮች
    .
    .
    .
    .
    የተዋህዶ እምነት አማኞች እህት ወድሞቸ እኳን ለደብረ ታቦር በአል አደረሳችሁ አደረሰን ካመቱ በሰላም ያድርሰን በያላችሁበት መልካም በአል💚💚💚

  • @maylove8290
    @maylove8290 5 лет назад

    እንደው እዚህ ድራማላይ መኩነን ከሌላኮ ደስ አይልም

  • @sadeeeumeer3309
    @sadeeeumeer3309 6 лет назад

    Wey Meskrm yene enat betam azgalhu lebtsbochsh metnanatn yestachw emaye

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 лет назад

    ውይ ፓፓ ከዛም ከዛም አይጥ እዳየ ድመት ሥትሮጥ ክሽፍ አል አሏህ ይጠብቀን

  • @hffggg8942
    @hffggg8942 6 лет назад

    Wow 10gna negn be meskerem wendmagegn moti betam azgnalew gobez tewanay neberch nebs yimar lebeatesobcwa metshinanatin emegnalew

  • @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 6 лет назад

    የተቀበረው ምርጥ ድራማ ሌላ ድራማ ውስጥ ያለለ ብዙ ነገር ይዟል ።ፓፓ የህኔ ለስንት ሰው አካፈልክ ?ሪታ ግን እግዚአብሔር አወጣሽ
    100ሺ ብር ግን ትንሽ በዛ እሱም ትልቅ ትምርት አለው

  • @marthachal6516
    @marthachal6516 6 лет назад +5

    Welcome

  • @hayatnani3452
    @hayatnani3452 6 лет назад +2

    waw ምርጦች

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 6 лет назад +3

    4 all the Muslim people all over the world happy Eid

  • @sggsgg4567
    @sggsgg4567 5 лет назад

    ዋውውውው

  • @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ
    @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ 6 лет назад +6

    ማልወደው ልጅ በሽተኛ ሆነ እሰይ 😀

    • @እናቴሒወቴ-ዀ4ነ
      @እናቴሒወቴ-ዀ4ነ 6 лет назад

      እኔ እናቴን እወዳታለሁ kkkkkkkk

    • @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ
      @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ 6 лет назад

      እር እውነቴን ነው ስጠላው ምትወደውን ጓደኛውን ምን ብሎ እንደሚጠራት ሰምታችሁል በጣም ነው ሚያናድደኝ አዝግ ይላታል ያች ፍራ ይላታል ውይ አሁን እርፍ 😀አለ

    • @አኢሻበላይነህ
      @አኢሻበላይነህ 6 лет назад +1

      እኔ እናቴን እወዳታለሁ እኔም ደስ ብሎኛል ክክክክክክ

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 6 лет назад

      እኔ እናቴን እወዳታለሁ ክክክክ እኔም እንደዛው

    • @Shams-xq7gx
      @Shams-xq7gx 6 лет назад

      Wow

  • @gelayesendu5273
    @gelayesendu5273 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 лет назад

    😀😀😀😀 አይ አሥቼ ምርጥ ሠው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ7መ

    😂😂😂😂እኔ በዝህ ድራማ ያምማቸኝ አስተርቀቻው ነው

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 6 лет назад

    መስከረም እንውድሻለን ነብስሽን ይማረው