HAMER MEDIA | ከጄ/ል ተፈራ ማሞ እና ከፋኖ ጀርባ ያሉ ምስጢሮች | ጄነራሉ ማንን ተቀላቀሉ? ዘመነን? ወይስ እስክንድርን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 260

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 4 месяца назад +11

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 4 месяца назад +7

    ጥሩ ዘገባ ነው። የትኛውን ፋኖ የሚለው አልተዋጠልኝም

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 4 месяца назад +22

    ክቡር ጀነራል ተፍራ ማሞ የኔ ጀግና እግዚያብሄር ክብርና ሞግስን የማሸነፍን ፀጋ ያጎናፅፍህ እግዚያብሄር ጤንህን ይስጥህ አሜን

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 4 месяца назад +8

    እልልልልልልልልል የላስታ ዉ መብረቅ ወሎየዉ የአሳምነዉ ወድም ተፈራ ማሞ ❤❤❤❤❤❤እዱስ ላሊበላ የርዳን ወድሜ ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 4 месяца назад +4

    ምነዉ አማራና ቀሪዉ ኢትዮጵያዊ እንዳንቺ በጥበብና በእዉቀት መረዳትና ማስረዳት የሚችል በበዙልን።ዳሩ ምን ያደርጋል ሕዝቡ የአህያ ሥጋ እየበላ አህያ ሆኖ ግፈኞች እንደልብ ይገርፉታል። ጀግና የጀግና ሚስት ነሽ። ኮራሁብሽ።ጄኔራል ተፈራ ማሞ ብልህ የተግባር ጀግና ናቸዉ።

  • @UmIbrahim-nu9jv
    @UmIbrahim-nu9jv 4 месяца назад +4

    የኔ ጀግና አማራው ተራራው መጣእያገሳ ያዝእግድህ አማራው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdoawel751
    @abdoawel751 3 месяца назад

    እውነትን የምትናገር ውድ እህታችን ንግግርሽ ያዋቂ ነው

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 4 месяца назад +11

    ❤❤❤ጀግና ቆፍጣና ወታደር ፈጣሪካንተጋርይሁን

  • @befekedukessahilla2045
    @befekedukessahilla2045 4 месяца назад +3

    ይሄ,እውነተኛ,,ንግግር,ነው,ትከከል,,አይደለም,.? ሀቅ,ነው,,በርታ,ጄነራል

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha 4 месяца назад +19

    God bless Ethiopia 🇪🇹 Pease For All Ethiopians People 🇪🇹 we Need Pease Stop War We Are All Ethiopians We Have To Stand For Pease I Love ❤️ All Ethiopians People God bless Ethiopians People

    • @jonnyaddis7145
      @jonnyaddis7145 4 месяца назад +5

      While the Ethiopian government is committing genocide on amhara people . How can there be peace?

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 4 месяца назад

      ​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 4 месяца назад +1

      ​ @rip meles unified all ethnicities .
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @merschers
    @merschers 3 месяца назад +2

    እ/ር ይጠብቅህ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 4 месяца назад +3

    ድል ለጭቁኑ አማራ ክልል ብቻ

  • @AsyeAsye-ps6jm
    @AsyeAsye-ps6jm 3 месяца назад +3

    ትክክል ነው

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 4 месяца назад +9

    ማሳከም ሲገባቸው በራሱ እንዲታከም የመከልከል በቀል ከመግደል በምን ይለያል? ተፈራን ገለውታል፣ እንዲሞት የፈለጉት ጀኔራል ከአልጋው ተነስቶ ጀግኖች ልጆቹን ተቀላቅሎ፣ ቢሞትም የክብር ሞት ይሞታል እንጅ እንደነሱ ምኞት አልጋው ላይ ኩርምት ብሎ አይሞትም።

  • @Fereayichew
    @Fereayichew 3 месяца назад

    ድል ለፋኖ።

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 4 месяца назад +3

    ድል ለፍኖ ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል።

  • @AlefeAke
    @AlefeAke 3 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 4 месяца назад +14

    አምላክ ይጠብቅህ የኛጀግና ጀነራላችን❤❤❤

  • @tesfayesiraw
    @tesfayesiraw 4 месяца назад +2

    ቆሞ ከመሞት ገሎ መሞት ይሻለኛል ብለው ነው።ጀግና ናቸው

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 4 месяца назад +2

    ከቤቱ ተኝቶ የዶክተር ያለህ ከቤታችን መጥቶ ህመሙንየሚያስታግስለት ዶክተር አንፈልጋል በአሰቸኳይ ብላ ሉለጠፈችውን ምነው ዘለልከው በዘገባህ ሰው 1 አመት ሙሉ ራሱን በዱአ በፀሎትም በፀበልም አይድንም እንዴ ? ሙሉ በሙሉ ባይሻለውም በትንሹ አገግሞ ይሆናል ሰለዚህ የቁም እስረኛ ከሚሆን በርሀ መውረዱ ለአማራ ነፃነት ታጋይ ፋኖ እና ለህዝቡ ደማቅ ታሪክ እንደመፃፍ ነው
    ክብር ለአማራ የጭንቅ ቀን ጊዜ ደራሽ ለጀግናው ብ/ጄ ተፈራ ማሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 3 месяца назад +1

    ጀግና ሚስት

  • @ZedTak
    @ZedTak 4 месяца назад +13

    ሀመር ሚድያ ዘገባህን አሥተካክል አትከፋፍለን ጀዝባ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 4 месяца назад +2

    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @andualmewoldmariame7299
    @andualmewoldmariame7299 4 месяца назад +2

    Yes, she's absolutely right 👍👍👍👍

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 месяца назад

    ጀግናውብርጋደር፡ጀኔራልፋኖንይመራልድልለፋኖህዝባዊይሠራውይት።

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 4 месяца назад +1

    ድለፍኖ ድልለፋኖ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 4 месяца назад +1

    የሚገርም ነው። የጀኔራሉ ባለቤትም ጀግና ናቸው። ጀኔራል ተፈራማ ወላጆቻቸው ተፈራ ብላቸዋል።

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 4 месяца назад +1

    ጀ/ል ተፈራ ማሞ የአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋኖ ዋና አዛዥ ይሆናል።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 4 месяца назад +2

    Thanks very much brother information

  • @SadrulDss-ve6yf
    @SadrulDss-ve6yf 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 4 месяца назад +2

    TESFAYE CANADA 🍁 FANO TESFAYE DEL LFANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Allamehara
      @Allamehara 3 месяца назад

      fanon feridem.faiter

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 4 месяца назад +3

    I appreciate W/O "Menan " She should be one of the Minsters in the coming time. I mean at the time of
    "FANO" She has great Knowledge and strength. God Bless her and hope she will be with her B/G Tefera soon.

    • @tadesselemi8617
      @tadesselemi8617 4 месяца назад

      ​@profit-zf7dgspay of double agent !!!

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 3 месяца назад

      😂😂😂

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 4 месяца назад +1

    ሃመር ፋኖ አንድ ነው

  • @selmonbyne9718
    @selmonbyne9718 3 месяца назад

    ጀግኔት❤❤❤

  • @abiavi43
    @abiavi43 4 месяца назад +3

    ለተጨኮነው አማራ አመራው አንድ ሆኖ እራሱን መከላከል አለበት

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 4 месяца назад +2

    Thank you Hamer media !!

  • @zedonutube
    @zedonutube 4 месяца назад +5

    Jegnit Menen! Jegnaw General Tefera! God bless you both!

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 3 месяца назад

      Who is the woman? His grand daughter?

  • @babetesfaye1001
    @babetesfaye1001 4 месяца назад +11

    ብልግና እንኳ ራሱን በዚህ ልክ አይሰክስም።የአሽቃበጭ መጨረሻ።
    እንደዚህ አይነት የጠነባ ሚድያ አላየሁም።

    • @wechecha
      @wechecha 4 месяца назад +1

      አፍንጫህ የማሽተት ችግር አለበት::

  • @berhanuteka6216
    @berhanuteka6216 4 месяца назад +2

    Great understanding and succinct explanation. i appreciated this lady

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 4 месяца назад

      ​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 4 месяца назад +2

    Bravo Amara be together ❤️

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 4 месяца назад +2

    ያሳዝናልጀግና❤❤❤❤

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 4 месяца назад +3

    አማራ ፋኖ ማለት መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነዉ !!!

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 4 месяца назад

    እድሜ ይስጥዎት አባታችን መሪያችን
    አሳምነው አተናል እርሶን በፍጹም ማጣት የለብንም ለርሶ እሞታለሁ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 4 месяца назад +12

    እዉነትም ትርፍ አንጀት ትርፍ አንጀትስ ተቆርጦ ይጣላ ል እነዚህን ካንሰር ፋኖ ቆርጦ ይጣልልን

    • @znash123
      @znash123 4 месяца назад

      ግን ጤነኛ ነሽ?

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 4 месяца назад

    እወነት ነው ብአዲን የሚባለው የጭነት አህያ የአማራን ልጆች አስበላቸው

  • @DhccFjdf
    @DhccFjdf 4 месяца назад +2

    የሀገርመከላከያ ያውምጀነራልህክምናየሚከለከልባትአገርብቸኛዋአገር

  • @ElishadayAbirhami
    @ElishadayAbirhami 3 месяца назад

    Dill lee Fano Fano 1 newu💪💪💪

  • @seadax8393
    @seadax8393 3 месяца назад

    ድልለፈኖ❤️💛💚

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom7831 4 месяца назад +3

    Kkkk ከ ራያ እስከ ደብረብርሃን tdf ኣራሩጦት እንደነበረ ኣለም ያቀዋል ብግድ ልታጀኑት

  • @tilahunteshager6899
    @tilahunteshager6899 3 месяца назад

    ምናባሕ አገባሕ እስክንድርም ዘመነም የአማራ ፋኖ ናቸው!!!

  • @ZamedZamed-ed7hx
    @ZamedZamed-ed7hx 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔጀግናአባት

  • @SilenatTezera
    @SilenatTezera 3 месяца назад

    የኔ ጀግና አባት እድሜና ጤናህን ይስጥህ❤

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 4 месяца назад

    የአማራ ፋኖ አንድ ሆኗል ዘመነ እስክንድር የሚባል አደረጃጀት የለም ይህ የብልፅግና ሴራ ነበር ከሸፈ❤❤❤❤

  • @dessalegnmetaket1632
    @dessalegnmetaket1632 4 месяца назад

    ምናለበት ለጆሮ የሚመች ዘገባ ብታቀርቡ??!! ሁሉም ፋኖ ለአንድ አማራ ብሎም በደም ለምትሰቃየው ኢትዮጵያ

  • @DekaAli-tf1gq
    @DekaAli-tf1gq 4 месяца назад +1

    ጤናያጣው ኦሮሞ እንዴት የሐገር መሪ ይሆናል ሥለሆነ መቼም ጠና አያገኝም

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 4 месяца назад +1

    በትክክክል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 4 месяца назад +1

    Correct brother

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 4 месяца назад +4

    የኢትዮጵያ እራስና ጀግና ብ/ጀ ተፈራ ማሞ

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 4 месяца назад +7

    ተፈራ ማሞ በቅርቡ የአኢትዮዽያ ኢታማጆር ይሆናል።

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 месяца назад

    የኔአባትተናግርህነበር፡ነግርሀቸውነበርአሁንአሼናፊነህድልለፋኖህዝባዊይሠራውይት።

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 4 месяца назад

    እስክንድር የሚባል ነገር የለም። እስክንድር የአሜሪካ ሲ አይ ኤ ቡችላውን ከፋኖ አካባቢ ማጥፋት ያስፈልጋል። ዘመነም እስክንድር ለአማራው አይረቡም።

  • @AsyeAsye-ps6jm
    @AsyeAsye-ps6jm 3 месяца назад +3

  • @Cripto244
    @Cripto244 4 месяца назад +2

    ጀ ኔራል ተፈራ ማሞ እግሩ ላይ ጥይት ተሽክሞ በአቢይ አህመድ ትእዛዝ ህክምና እንዳያገኝ ታግዶ በህመም ንዲስቃይ የተደረገው ለምን ነው??

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 4 месяца назад

    እስክድር ማነው ዘመነ ማነው ነፍሳቸውን ለህዝባቸው የሰጡ አይደሉንምን? ይህ ሆኖ ሳለ ጀነራሉ ማንን ተቀላቀሉ ማለት ምን ማለት ነው? ርዕስህ ሌላ መልዕክት ያለው ይመስላል።

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 3 месяца назад

    ጀግናዋ እህታቺን ስላሴዎች ይጠብቁልን እህታቺን አይዞን !!! ይኽን ቆሻሻ መከራዉን ያሳየናል ::

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687
    @earthdoesnotrotate-blackma1687 4 месяца назад

    Anete Shene Fano Is One

  • @TgTg-n1v
    @TgTg-n1v 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናው ❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 4 месяца назад

    ከደጀ ሠላም ሳይሆን ከቤተክርስቲያን ነው:: ደጀ ሠላም በቤተክርስቲያን ቅፅር ውስጥ ፀበል ፀዲቅ የሚበላበትና የሚጠጣበት ቦታ ነው::

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 3 месяца назад

    ትክክል 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 4 месяца назад

    ይህ Fassil HD ዩቲዩብ የሚባለው በሌላ መጥቶ ነው። ዓላማው በተለይም በአማራው የሚዘግበው ሁሌም የአለቃው አጀንዳ ነው የህወሀት አፍቃሪ ነው።

  • @MohammedWelo-of5lm
    @MohammedWelo-of5lm 2 месяца назад

    ጀግናሚስት

  • @tilahunteshager6899
    @tilahunteshager6899 3 месяца назад

    ብልፅግና እናው ሻለን

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 4 месяца назад

    ዘመነም እስክንድርም አንድናቸው

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 4 месяца назад +3

    አንተ,ሀመር,ሚዲያ,ሳይሆን,አመድ,መዲያነህ,ከፋፋይ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 4 месяца назад +4

    ጀግናችን

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 4 месяца назад

    አብዛኛው የፋኖ መሪዎች ተጠሪነታቸው ለአብይ ነው!!
    በተለይ የሸዋ ጠቅላይ እዝ ፋኖዎች የተዋቀሩት በጋቸነ ሲርናዎች ነው። በውስጡ ያሉት ጥቂት አማራዎች ናቸው!!

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 4 месяца назад +6

    ጀግና ጀነራል እኮ ነው ።

  • @FantahunDesta-p6v
    @FantahunDesta-p6v 4 месяца назад +5

    Bravo general

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 месяца назад

    Tigrayn yeneka yelewum bereka. Indeed

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 4 месяца назад

    በግምት አታውራ፣ ተፈራ ፍፁም ሚስጥራዊ የፋኖ ኦፕሬሽን ነው ከከበባ አምልጦ ከወገኖቹ የተቀላቀለው። ቢያንስ መረጃ ለማጥራት ሙከራ አድርግ።

  • @user-op7yt
    @user-op7yt 4 месяца назад +1

    አማረ ብቸ ነው ኢትዮጵያን??? ጉድ መፅሆ።

  • @Batayehu
    @Batayehu 3 месяца назад +1

    ቆይልን ጤናውን ይስጥህ!!

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 4 месяца назад

    Proud of Amara

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 4 месяца назад

    ዘመነእናእሥክድር።ኦረሞእናአማራመሠለህአድአማራ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 месяца назад +4

    General Tefera is not only a great patriot he is a genious

  • @DhccFjdf
    @DhccFjdf 4 месяца назад +1

    የግዜጉዳይነውሁሉምያልፋል

  • @shimelisworeta
    @shimelisworeta 10 дней назад

    የዳዊት ወልደ ጊዮርጊሰ አጀልጃዮች።

  • @amharafannotoday6009
    @amharafannotoday6009 4 месяца назад

    ይህች ከዘመነና በእስክንድር መሃል ክፍተት በመፍጠር ፋኖን መከፋፈል አሁን ደግሞ ጄኔራሉን በግለስቦች መካከል መሰንቀር የዚህ ዘገባ ዋንኛ ትኩረት ይመስላል። የዘገባውን አርእስት አስተከክል ወይም ሚናህን ለይ።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 4 месяца назад

    ለተፈራም ማሙንም ጠቅላይም ሚንስተርዉ አማራም አባትም አልባም ለማስቀረትም ለተፈራም ማሙንም ለአማራም ህዝብንም አጠፋቸዋለሁይም አላማዉንም ለማስፈፀም ከረዳቶችዉም ከጀነራም አበባዉ። ከተመድጊንም ጥሩነህም ጋርም ርንዳይታከም ጀነራልም ተፈራም ማሙንም ላይም አድማንም ጠላትነትም ስራም ሲሰርዉብንም ቆይተዋልም ይህ አደገኛም ድታማቸዉ ለስልጣናቸዉ ሱልዉ ህዝብንም አማራም ሙያጠፍዉትም ቢሄርዎችንም ባሰማራዉ ህዎሀትም ትግርየም ጠላትም ቢሄርንም ትግርይልም አማራም አጥፍተንም ምድርውንም መቃማትም አሁንም በስሚንም ብፕየምድርም አማራም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም ላይም እየፈፀሙንም ይገኛልዉ ከፈጠርዉትም ቢሄርንም ኦሮንም ጦርንም የትግርየም ጣምርንም በሀሰተኛም ጦርንም በቢሄርንም አመራርም ላላማቸዉ ማስፈፀምያንም የጮርንም መንግስትም አበይም ብርሀንዉም ጁላም ጋርም ህዎሀትም ቢሄርንም ትግርየም ጋርንም ተባብረዉ አማራም እያጠፍውንም እየጨፈጨፈንም እያፈናቀለም ይልለም አብይም አሀመድም ነዉ መንግስትም የለዉም ህዝብንም አማራም መንግስትህንም በራስህንም ፍጠር ወይም እለቅ ተፈናቅለህም ተገድለህም ነዉ ምርጫችሁንም አማራዎችንም ምትባልዉትም እራሳችሁንም እወቅዉበት ነዉ እባብንም ከእግርህ በትርንም ከእጅህ ነዉ አማራም ሄይም ንቃም እጅህንም ክንድህንም ከራስህም አይምሮህንም ጋርንም አሰራዉ አትጭሁብንም ከእጅህ በትርህም ነዉ እባብውንም ከራስህንም ወርዶም ከመሪየትም ነዉ በመዉ ግደለው እባብውንም አዉ መልስዉንም።ንቃም ታገል ታገል አማራም ጅግናዉ ፋኖም አማራም ተሰማራም ታገልም እሽይ።

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 4 месяца назад

    An EXCELLENT WIFE, GOOD LUCK FOR YOU AND YOUR HUSBAND!!!!.

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 4 месяца назад

    ከፋፋይ ሚድያ አይሳካም

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 4 месяца назад

    ጄነራሉ በአቢይ የተላኩ እንዳይሆኑ ተጠንቀቁ። አሳምነው ጽጌን የካዱ ደካማ መሆናቸውንም አትዘንጉ። አሁንም በአቢይ ሊገዙ ይችላሉ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 месяца назад

    ህውሀት 250000 ሰራዊት አዘጋጅቶ አማራን ለመውረር የተነሳው ፣የአማራን ርስት (ራያና ወልቃይትን )ለመንጠቅ አስልቶ ነው!!!ግን በወረራ ያገኙትን መሬት እንዴት በሰላም ሊጠቀሙበት ይችላሉ???

  • @Dasu-gj2pu
    @Dasu-gj2pu 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 4 месяца назад

    ሞት አይቀር ለወገንህ :በማንነቱ ምክንያት ለሚጨፈጨፍ ህዝብ ነፃነት መታገልና መሞት ፅድቅ ነው።

  • @NegashGmedhin
    @NegashGmedhin 4 месяца назад

    ከሚገባው በላይ አታጋንነው !
    ሲቪል እንጂ ወታደር አይደለህም ። ጉራና መቀደድህ ካንተ በላይ ወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ባላቸው እና በቅርብ ጓደኞቹ የሚታወቅ በመሆኑ ትዝብት ትወድቃለህ ።

  • @esayasdula
    @esayasdula 4 месяца назад

    ኢትዮጵያን አናውቅም ።አማራ አለ፣ወይ

  • @BekaluAlemayehu-d6t
    @BekaluAlemayehu-d6t 3 месяца назад

    ፈጣሪ ከአንት ጋረ ይሁን

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 4 месяца назад

    የፋኖ አላማ አንድና አንድ ነው እሱም አማራን ብሎም ኢትዮጵያን መታደግ ነው ነገር ግን እናንተን ጨምሮ አንዳንድ እንከፎች እስክንድርን እና ዘመነን የተለያዬ አላማ ያላቸው መሪዎች አድርጋችሁ ታስባላችሁ።

  • @meskeremberhanu6307
    @meskeremberhanu6307 4 месяца назад

    የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ