The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! Millions of ethiopians know all what has happened , who have the just cause for justice !!! Cirzens deserve to live by the rule of law and justice that are just for all. Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Mischives, conspiracy, untrustworthyness , killings,displacement will never bring peace of wellbeing !!! The current rule of law, so called, "constitution is the tool for one group or region to serve the path to their ambitions !!! Unity the source of Strengths!!!
ታየ ቦጋለ የውነት ኢትዮጵያዊ ሰው ነው
እውነት ተናገርክ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
እኔ አማራ ነኝ አንተ የቦረና ልጅ ነህ፤አሁን ደግሞ ወደዋናዉ ነጥቤ ላመራ ነኝ፤መ/ር ታዬ ቦጋለ እውነተኛ ሰው ነህ።
ጋሽ ታዲዎስን፣ መስከረም አበራንና ሌሎች የግፍ እስረኞችን፡ ሰዉዬው አንድ ቀን በምህረት ፈታኋቸው በማለት ክርስቶስን መስሎ መታያ ያደርጋቸዋል
በጣም እነውትን ስለምትናገር አደንቅሃለሁ አከብርሃለሁ እንዳንተ ያሉ አስር ኢትዮጵያዊ ቢኖሩ አገራችን ትለወጥ ነበር
ምርት ኢትዮጵያዊ
ታዬእዴሜናጤና ይስጥህ
ድል ለ አማራ ፋኖ ይሁን 💚💛❤ 💪💪 🎉🎉
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረክ እውነት ❤
አንደኛ ነክ ❤❤❤
እ/ር ይባርክህ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ:
Thanks for you stand for the truth!!!!!!
ሰሚ የለም እንጂ ማስረጃና መረጃማ ጨቅ ነው። በርታ
እውነትን እንዲህ የሚያከብሩ ይብዙልን ❤
ምናለ እዳተ ያለ ሰው በኢትዮጲያ ምድር በበዛ❤❤❤❤
ይህ ንግግር አንድ ወቅት የተናገረው ሀቅ ነው። ለምን እንደሆነ ባላውቅም ዩትዩበሮች ደጋግው ያቀርቡታል ።
ሌሎች አፍሪካ ሃገራት ፣ውስጥ ያለው ማንነታችን ሳይበረዝ በፊት ለነፃነት ምልክት ባንዲራችንን ሲዋሱ እኛ ጋር እንዳይሞት ምን እናርግ?
ስለጦርነቱ ምን ትላለህ❤❤❤
አሜን
እውነትን ደፋሪ ሀቀኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ደስ የሚለው ነገረ የአካባቢው ህዝብ ዛሬ ላይ ሁሉም ያነሣሀው እውነት ገብቶታል። ኦሮማይ
You.aer.so.smart
Memeher Taye bogale eweneteja ethiopiawi helena yaleh egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾 💚 💛 ❤️
አንተ ምርጥ፡ ሰው፡ ጥርት ያልክ፡ ነህኮ| |!! እውነት ፡ ይንገዳገዳል፡ ግን አይወድቅም፡ I wish there is a way to help you
እውነት ነው ምንም የሚጨመር ነገር የለውም
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! Millions of ethiopians know all what has happened , who have the just cause for justice !!! Cirzens deserve to live by the rule of law and justice that are just for all. Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Mischives, conspiracy, untrustworthyness , killings,displacement will never bring peace of wellbeing !!! The current rule of law, so called, "constitution is the tool for one group or region to serve the path to their ambitions !!! Unity the source of Strengths!!!
ሙከጡር አዲስአበባ ስር 1000 ሰው ፈጁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የስራኤል ዓምላክ ይደርህ እዳተ ያሉ ትንሽ ሰው ቢኖሩ ኢትዮጵያን የት ትደርስ ነበር
ፈጣሪ ኢትዮጵያን
ዓቢይ ያላቃት የስራኤል ዓምላክ
Ante fiyel
ለማን ነው የሚትነግረው እናቃለን እሱን ተውና ዛሬ እንድ ቄስ ህዝቡን ይቅርታ የጠየቁቤት ሠምተሃል ካልስማህ ፈልገውና የፋኖስ ጉድ ስማ
Tamagn Ye Amara Bariya!
Berta ewnet netsa tawetalech
ato taye unet nenager hatsyatm nrw ende ?
Wushatem leeba
ውሸታሞ ነውኖ?
ena ato taye welkayt yemanew ende kedsda wshetam
ማነህ አንተ??
ዝምበል አንቴ ክፍት አፍ የምን
ስሜን ኢዝ ነዉ የሆንክ ኢዝ ፊት ነህ
ወላሂ እንደ ዳኒአል ክብረት የትግራይ ህዝብ ጥላቻ በሆዱ የተነፋ ሰዉ ነህ
Afik yishetal
Ante nekitehewu neber endy
።ስለዚህ አንተ ለምን አማካሪ አትሆንም ?
Dash today kkkkkkkk
Fano🦍🦍🦍🦍🦍🦍😜😜😜🙀😭🐿️
ፋኖን ደግፈህ ህወሃትንና ኦነግን እየተቃወምክ ኢትዮጵያዊነትን ማቀንቀን እንዴት ይቻላል?ኢትዮጵያዊ አማራው ብቻ ነው ወይ?
Ante fiyel activist tebiye !
በተደጋጋሚ እስኪሰለች ቀረበኮ ።
Dedebi zargna