ይሄን ስኬት መዝግበናል፡፡
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና የገንዘብ ሚኒስቴር በተገኙበት ያለፉትን የሪፎርም ትግበራ ዓመታት አፈጻጸምን አስመልክቶ በተደረገው ውይይት የገንዘብ ሚንስትር ድኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ የልማት ባንክን የሪፎርም አፈጻጸም እና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫን አስመልከቶ ከተናገሩት የተወሰደ፡፡
#DBE
#financing
#success
#leadership