Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዚህ ዘመን ለባሏ እንደዚህ አይነት ፍቅርና ክብር የምታሳይ አችን አየሁ ትህትና የናትነት ገጸባሀሪ አለሽ
በጣም
❤❤
በጣም የራሱ ጉዳይ ብላ አለመተዋ
የቃል ትግስት እኮ ግርም ይለኛል ምንም አይመስላትም ታድለሽ ውይይይይ❤❤❤❤
እኔ ብሆን ምን አባህ ሁነህ ነው ጠገብክ አይደለ በየ ነበር እምመልስለት 😂😂😂😂
የእውነት ቃልዬ ብዙ ጊዜ ትዕግስትን አስተምረሽኛል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደምሪኝ እማ
ewnet nw enem
ሠላምምም ውዶቼ አሞኛል ጨንቆኛል ደብሮኛል ሥደት አሥጠልቶኛል የሀገሬ ሠላም የቤተሠቦቸ ድምፅ ናፍቆኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በስደት እያልሽ ራስሽን በቻ አንከባክብይ አትጨነቅይ
አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ አትጨነቂ ❤❤❤😥😥😥😥
Egzbhr yemarishe ayzoshe ❤😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ወይኔ ታድላ ትግሰቷ እኔ ብሆን አብጂ ነበረ የማዳም ቅመሞች ሀገራችን ገብተን እንደዚህ ያማረ ቤተሰብ ይኑርን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏😢
ኧረ ሲጀመር ፕራክ እደሚያደርጋት ታዉቃለች😅😅😅
እግዚአብሔር ሆይ በአዲሱ እመት የሰወ ሞት ስቆቃ የሰላም ዘመን አደረገልን አምላክ ሆይ አሜን እየጨመረ እየበላ ሆ ትግስት አንደኛ ቃል
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen 🤲 🙏 ❤
አሜንንን 😥
Aman Amhara ehzba emedenbt amet yareglen😢
ቃልዬ የኔ ናት ምርጥ ሚስት ነሽ ተባረኪ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ንፋስ እንኳን እንዳይገባ ሁሌ ጸሎቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ቤተሰብ ማነው እንደኔ ከልቡ እምወዳቸው❤
ለሴቶች ሁሉ እንዲህ አይነቱን ትእግስት ይስጠን አሜን😂
አሚን ማማየ ያረብ
አሜን አሜን በተለይ ለኔ እኔንቢሆን እንዲ ያለኝ እንጀራ በሚጥሚጣ እምሰጠዉ ይመስለኛል 😂😂😂😂😂
አሚንንን
ይኒባልምንቢሁንአይናገርም
አሜን አሜን
አዲሥ በፈጠረህ ቃልን በምግብ አታበሳጫት ታሣዝነኛለይ የኔእናት 😭😭😭😭😭😭
ማርያምን ባለትዳር ነኝና ምን ገጠመኝ አንዴ መኮረኒ ሰርቸስ ጨው በዝቶበታል ስንቀምሰው ከዛ😂😂😂😂 ባለቤቴ በቀይ ስለሰረሁት በውሃ ለቅለቅ እናድርገውና በአልጫ ስሪው እንደገና ከሽነሽ አለኝ 😢እንዳለኝ አድርጌ ስሰራው ጣእሙ ቆንጆ ሆኖ የኔ ውድ ባል ምንም ብሰራ ቀን ጥሎኝ ባይመቸው የኔን ሞራል ለመጠበቅ ማይለው የለም እኔ እንደገና እናደዳለሁ😂😂😂😂 እና ትልቅ ትምህርት ነው እነ ቃል❤
ምስክን😮😂
እድለኛ ነሽ ባልሽን ተከባከቢው
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
እኔም አድ ግዜ እንቁላል ፍርፍር ሰርቼ ጨዉን ግጥም እርጌ አቀረብሁ ከዛ ሲቀመስ ጨዉ ነዉ ከዛ ዝበይዉ ዉሀ ያጣጣናል ብሎ ብል አደረገዉ የኒዉድ
ቃልየ የኔ እናት በጣም ነው እምወድሽ ኑሪልኝ ሁለታቹም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ❤❤❤❤
@@mawayshእሺ የኔ ቆንጆ ውድድድ❤❤
በኡናት ያናንተው ፕራራንክ ይመስለል እንጅ በኡናት ትልቅ ትምህርት ናው በርቱ❤❤
ይሄ ፕራንክ ሳይሆን ትምህርትነው ስንት እለ የሚደባደብ።በጨው የተነሳ ቃልዬ ለኔ ትምህርት ነው የሚሆነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሙዙ ሰንዱይች ሲሪነው ከሁሉም ያሳከኝ እሶ ልጁን ልታስተኛ ስከድ. ቶሎ ቶሎ የበለሀው❤
የቃልዬ ትግስቷ ታድለሽ አዲስ ደግሞ እያግበሰበሱ አይጣፍጥም እረ ግፈኛ ነህ ቃልዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
ወይ ማዓረይ ቃልየ በኡነት ትግስትን ኣስተማሬሽን ፈጣሪ ይባርክሽን💖🌹
ወላሂ አሣዘነችኝ ለሚሥትነት 100%የተመረጥሺነሺ እህቴዎ የኔዴርባባ የኔ ፀባየኛ
እግዚአብሔር የባረካት ሚስት አያችሁ ምን ያክል ትእግስት እንዳላት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው
የእኔ እናት ቃልዬ ትእግስትሽ በስመአብ😘
የኔ እናት እርጋታዋ እፍፍፍ 😢😢😢❤❤❤❤❤
አዲ ምግብ ልጨምር ሰአት የደረሰችብህ መስሎኝ የኔ ጭንቀት ቃልዬ ግን ጎበዝ ነሽ ባንዴ ግንፍል አትዪም በጣም ደስ ይላል የ እህቴ ባልም የምሩን እንደዚ ብሏት አለቀሰች ወንዶች ከዚ መማር አለባቹ ምግብ አብስሎ ማቅረብ ቀላል አደለም ሴት ከማብሰል ውጪ ብዙ ሀላፊነት አለባት በዚ ኣጋጣሚ የ አዲስ ባልነት እና አባትነት ሳላደንቅ አላልፍም
መጭው ዘመን ለተጨነቀ ሁሉ የደስታ የሠላም ይሁንልን አሜን እድግ በል ባባየ❤❤❤❤
አሚን
አሜን
Amen eht
በጣም ምርጥ ትምረት ነው ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤
ቃል ትግስትሽን አደንቃለሁኝ የኔ ማር እኔ ብሆን ፊቱ ላይ ደፍቼበት ነበር ። የኔ ውድ ፍቅራቹ ይብዛ ዘራቹው ይባርክ ሺ አመት ኑሩ አይለያቹሁ
አይ አድስ እየጨመርክ እየበላህ ውሀ ውሀ ይላል ትላለህ እደ ያሳቀኝ እሳ ስትህድ ጨምርህ የበላህው ነበር ቱ ቃል ብድርሽን መልሽ የሁነ መላ ፈጥርሽ
አዲስ ይች ሚስት አይደለችም ከእናት በላይ እናት ናት እግዚአብሔር ሳይቀንስ እንዲሁ ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር አዲሱን ዘበን የሰላም የደስታ ያረጌልን ዉይ የኒወድ ቃል አሳዘነቺኚ
ከጰባይ ጰባይ ከቁጅና ቁጅና ልእልት የመሰለች ሚስትህን አታስከፋ አድስየ ቃልዬዬዬዬዬ❤❤ ባባዬዬ
ውዶች ስታምሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ቃልዬ ወደውስጥ ስትገባ የበላሃት አበላል በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂 መልእክቱ አስተማሪ ነው ❤❤
እኔ እራሡ😂😂😂😂😂
እረጂም እድሜና ጤና ለእናቱች ለሚስቱች ለእህቱች ለአባቹችም ለወንድሞችም ይስጥልኝ ትለያላችሆ መተሳስብ መተጋግዝ ፍቅርን ይጨምራል አስተማሪነቱ አሬፍ ነዉ
ካንቺ በጣም ብዙ ነገር ተማርኩኝ 🙏🥰
አቤት ትህትና ቃልዬ የሌለ ተመቸሸኝ አቦ ይመችሸ ❤ አዲሰዬ የሰራከን በል ሳምልኝ
ወይኔ ትግስቴን መዳም ሙጥጥ አድርጋ አስጨርሳኛለች ባልዬው እንደዚህ ቢያደርግ ፈጣሪየ ይርዳኝ😊አፈር ድቸ እንዲበላ ነው የማደርገው 😢ቃልዬ የእውነት ልብ ነሽ
ቃልዬ ትዝስቷኮ ኧረ ተው ስሜት የሚነካ ቀልድም ቢሆን እኔ አልወድም
እየጨመርክ እየበላህ😂 አይዞሽቃሌዬ❤
ሰላም ናችሁ፣አትጥፉ ቃል ደሞ ከይቅርታ ጋር ሱሪ ባትለብሽ ደስ ይለኛል ቀሚስ ስትለብሽ በጣም ነው የሚያምርብሽ።
የኔ ምርጦቼ ቃልኮ ትግስተኛናት የኔ እቁ ስረአቷ. ከኢቱብ ብራክ ስደረጉ እጠጥ የምሉ አሉ አችግን ሁሌ በትግስት ከምከታተለሀው ሁሉ ነበር 1 እናተናችሁ ❤❤❤
በስማም የምርየቃልየ ትግስትዋውውየኔማር እግዚአብሔር ይጨምርልሸ አድስ ማርያምን ሆደን የቆሰለው ሙዙን ቀቅይና ሲል አልቻልኩም😅😂😂😂😂
🌻🌻🌻አዲሱ ዘመን የፍቅር የአንድነት የሰላም ያርግልን የድሮ ፍቅር ይመለስልን አሜን በሉ 🌻🌻🌻 እኔን የሚያውቅ አለ?
አሜን አሜን አሜን
ይህንን ኮሜት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ኖላዊንም በሉ እስኪ🎉❤❤❤
ቃልዬ አስተዋይ ሴት ነሽ የእኔ ውድ በጣም ነው የሚውዳችሁ የማክብራችሁ ዘመናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ❤
ቃልዬ የአንቺን ትዕግስ ምነው ለኔም ቀንሶ በሰጠኝ ፅናትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ባል ቢሆን ጨምቄ አሰጣው ነበር ፕራንክም ቢሆን ያናድል በጣም
ክክክክ
ዊዊዊ ቃልዬ ግን ትግስትሽ፡ያሥቀናል አላህ ይጨምርልሽ ሥወዳቹ
በጣም ምርጥ ትምረትነዉ ዉዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልን❤❤❤❤
ደሞ ፀጉሩን ከራሷላይ ነቅሎ ነው ወይ አዲስ😂😂😂 ቃልዬ የኔ ውድ ስታሳዝን❤❤❤ልጃችሁን ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ
ውይ በጣም ደስ♥️♥️♥️ ትላላችሁ 2016🌼🌼አዲሱ አመት ያማረ የሠላም ያርግልን🌼🌼🙏🙏
የእውነት ቃልዬ ብዙ ጊዜ ትዕግስትን አሰተምረሸኛል በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤
በጣምነው ሁለታችሁም ደስ የምትሉኝ ድንግል ትጠብቃቹ
ውይ ውይ ቃል ትግስትሽ በይወቴ ብዙ አይቻለሁ የአንች ይለያል ገንየፈጣሪ ስጦታ ነው
ወይ አዲስ ፀሎት አድርግ መጀመሪያ ከምግብ በፊት
ቃልየ ስወድሽኮ ኡፍፍፍፍፍ ትግስቴ የተማጠጠ ነውና አካፍሊኝ የምር ትግስትሽን አደቃለሁ የኔ ቆጅ ኑሩልን
በጣም ጥሩ ሚስት ነሽ እኔ ካልጣመህ ተወው ነው ምለው እንጅ እንዲህ አይነት ትህትና የለኝም ውይ ፈጣሪ ሆይ ለኔም አካፈልኝ ትህትና
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ትግሰተኛ ነሸ አዲስ አረ እደዚህ አታሰቀይማት
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏
ወላሂ ቃል ላች የምገልፅብሽ ቃል አጣሁ እዳች ቀርቶ ግማሽን ያክል ትግስት በሰጠኝ በጣም አደነኩሽ አላህ የጨምርልሽ
ወላሒ እናት የሆሽልጅነሽ እኔብሆን ልጅይዤሰርቸ ባበላ የራስ ጉዳይነበር እምለዉ ❤
ቃልዬ ትዕግሥትሽ ለኔም ትምህርት ሆኖኛል። ተባረኩ።
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤አዲሱን አመት የሰላም ያድርግል❤❤
ስታሳዝን ቃል ምስኪን የእዉነት ትግስት አለሽ ፍቅር ፍቅር ትለለች ሳትናደድ ማሻአላህ ዘላቂያድርግላችሁ ሠላም ለአገራችን ፍቅር ለህዝባችንንን
የኔ ቆንጆ ቃልዬ❤ትግስቷ በማርያም እኔ ብሆን እንኳን ልለማመጠዉ ለእራትህ ይሆናል ነዉ የምለው 😂😂
😅😅😅😅😅
Yene set kalye egziabher yibarkachihu setamru abet tegest tadlesh
የቃልዬ ትግሰቷ ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ቃልየ ያንችን የመሰለ ትግስትና ኣንደበትን ይስጠኝ ኣምላክ🙏
አዲስ ና ቃልየ መጣምምም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ቃልየዋ ትግስትሽ በጣም ነው የሚያስቀናኝ እኔ ብሆን እላዩ ላይ ነበር የምደፋበት😂😂😂 አድስ ደግሞ ቃል ስትሄድልህ የበላሀዉ አበላል😂 ፍቅራቹህ ይብዛ❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ዉድ ሙዝህን ቀቅለህ ብላ 🤣🤣🤣ወይ አዲስ ፕራንካችሁ ብዙ ግዜ ቁም ነገር አዘል ነው በርቱልን እወዳቹዋለው 🥰
የቃልን ፀባይ ስወድላት👍👍👍
በዚ አዲስ አመት የመዳም ቅመሞች ሂወታችን ሚታደስበት ህልማችን እውን ሚሆንቀት ሀገራችንም ሰላም ሚሆንበት ያድርግልን እኔም ሀገር ገብቼ ላገባ ነው ያሳካልሽ በሉኝ❤
አሜን የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ እማ❤❤❤
አሜን ያሳካልሽ እማ
@@የድንግልማርያምልጂየድንግ አሚን ❤
ወይኔ አዲሥ በሣቅ ገደልከኝ አይዞሽ ቃልዬ የኔ ትግተኛ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧሧ ልጁን ልታሥተኛ ሥቴድ እደትነው የበላሀው😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅eko
ጠረገዉኮ😂😂
እንቆት ነበረ 😂😂😂😂😂
በሳቅየለሁም😂😂😂😂😂
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ትለያላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
የኔ ትግስተኛ እፍፍፍ ስወድሽ ቃልየ የኔ ፍቅር😢❤❤❤
የኔውድ ቃልየ ስወድሽ ውይ ትግስትሽ❤❤❤❤❤ታላደንቅ አላልፍም
ተነስታ ስከድ አበላልህ አሳቀኝ ወላሂ😂😂ግን ለቀልዲም ቢሆን ምግብ ኤጭ አይባልም 😢
Enem betam sekugn 😂😂
ቃል ማሻአላህ ተባረኪ እላህ ፈጠረሽ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤🎉
ዉይ ቃልዬ ተጨነቀይ😂❤❤ ❤❤
የኔ ቆጆ ቃልዬ ትህትናሽ ትግስትሽ ግሩም ነው ባል እና ሚስት እደዚህ ሲሆን ሲከባበር እደት ደስ ይላል አዱ እሳት ሲሆን አዱ ውሀ መሆን ግድ ነው።
ፍቅር አሰጣጥ ከቃል እንማር እኔ ብሆን አትጨማለቅ ነበር የምለው❤❤
በትክክል የምር❤❤❤❤❤
ቃልየ ትለያለሽ የምር አቤት ትግት ❤❤❤
ወላሂ አሳዘነችኝ
እኔም 😢😢
Yena konjo. Kalye. Endat. Endtchnkech. Sewodachu
የኔ ዉዶች እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤
ውይ እግዚያብሄር ሆይ እደ ቃል ያለውን ትግስት ስጠኝ የሚወደኝን የምወደውን የሚያከብረኝ የማከብረውን ይስጠኝ እና እደሷ የምከባከበው
ውነትሽን ነው እህቴ ዩትበሮች ደስተኛ ናቸው ሰው አንደሰው እየታየ አደለም ቀን በቀን እንደቅጠል እየረገፈ ነው በአል ደስ የሚለው ሀገር ስትኖር ነው ወገኖቼ የሚሰማው ነገር ሁሉ ደስ አይልም ገጌታ ሆይ ታረቀን
ቃልዬ ፍቅር ነሽ አሳዘንሽኝ አይ አዲስ ቆይ ጠብቅ ብቻ ቃልዬ ስሪለት በአዲሱ አመት
ሃሃሃሃሃ የሄደችግዜ 😂😂 ጎረስጎረስ እረበሳቅ😂🎉🎉
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
አይቃልዬ እደእናትያባለች ፀባይየመመያሸንፈነገርየለም ተባረክ
ቃልዬ እኔ ልሳቀቅ😂😂😂😂ጎበዝ አጉርሰኝ ልቅመሰው😂😂የኔ ማርቃልዬ አንደበተ እርቱ እንደ ልጇ ትንከባከብካለች የኔ ወርቅ ስታሳዝኝ😢ወይኔ እኔ ብሆን ይሄኔ ቀውጬው ነበር ቃልዬ ትግስትሽ ተማርኩበት🤔🤔🤔የሙዝ ቅቅልክን ብላ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እር እኔ ብሆን ቤቱ የደም ባክ አርጌው ነበር ለዛውም ትኩስ ሻይ ካጠገቤ አይቼ ተርፈሐል እየሠማክ ባሌ😊
@@almanal5018 😂😂😂😂
ወይኔ አዲስ ከሰርሃል አትበላም 😂😂😂😂😂 ቃልዬ የኔ ቆንጆ አዲስ እና ቃለዬ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
የኔ እናት ስታሳዝን😢
የኔ እናት ቃልየ የኔ ዉድ ከእናተ ጡሩ ትምህርት ተምሪለዉ ዋዉዉዉዉ
እኮን አብሮአደርሳችው❤ ሰላም ለአገራችን ለላም ለሚገደለውአማራ❤❤
ወላሂ ለቃልየ ቃል የለኝም የኔ ቆጆ ካቺ ብዙ ነገር ተመሬአለሁ❤❤❤❤❤❤ አድሥ የሆክ አዝግ ነገር አታበሣጭብኝ ቃልየን አተ ውልክፍ 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም እወዳችኋለሁ የተባረካችሁ ቤተሠቦች❤❤❤❤
አዲሱ ዘመን የፍቅር የንድነት የሰላም የርግልን የረብ ዪብቃቹ ዪበለን የድሮ ፍቅር ዪመለስልን አሚን በሉ 👐👐👐👐👐👐👐👐👍👍👍👍👍
አሚንንንን
አሚን❤❤❤
ቃልዬ የኔ አስተዋይ ወይኔ ትግስትሽ❤👌👍👏
አንደኛ የአዲስ ና የቃልን አድናቂዎች👍❤❤❤
ውይ ውዴ ስታሳዝን የሴት እመቤት ነሽ ማሬ እዴት እደተጨነቀች ውይ አዲስ
ወይኔ አድስ በሳቅ ገደልከኝ ሙዝ ቀቅይልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በእውነት😭ወንድሜ አዲስ ብዙ ትምህርት አስታላለፈሃል ተበረክ።ወንዶች ስሙ አዳምጡ በታላይ የመጨረሻው።አንቺም ቃልዬ ትእግስትሽ ይደንቃል😢
ዩቱበሮቻችን ደስተኛ ናቸው ህዝባችን በየቀኑ ደሙ እንደጓርፍ ይፈሳል አምላኪ ፍትህ ከሌላ አናገኚም ካንተ እንጠብቃለን
😢😢😢
እነዚህ ጤፍ ብቻ አይወደዲባቸው ለሊላ ነገር ግዲ የላቸውም ሥለህዝብ አይጨነቁም ደሚዋ
@@Zamani1983እውነት ነው ለብራቸው ብቻ ነው እሚሰሩት ድምፅ አይሆኑም
Awo hunatesh naw enaze andem kan dems hono awukum seastalu
ምን ያድርጉ ብለሸነዉ ወደ እግዚአብሔር መጮህ ነዉ
ቃል ለባሎ ያላት ክብር በስመአም

እንኳን ደህና መጣችሁ
❤❤❤አዲሱን አመት የሰላም ያድርግል❤❤

በእውነት😭ወንድሜ አዲስ ብዙ ትምህርት አስታላለፈሃል ተበረክ።
ወንዶች ስሙ አዳምጡ በታላይ የመጨረሻው።
አንቺም ቃልዬ ትእግስትሽ ይደንቃል😢