Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ አልበቃ ብሏችሁ የቤተሰቦቸን ህይወት ያበላሻችሁ ሰወች አላህየ አንተ የአርሹ ባለቤት የኛን ስቃይ ለነሱዉ መልስላቸዉ ይበቃናል ያረብ 😢😢😢😢
እኔም ያቺው ቢጤ ነኝ
@@Nejeu ያአላህ😢😢
ayzoshi
አሚን ውዴ የኛም ያው ነው
በጣም ወላሂ
وَقُلْ جَاۤءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۖاِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوْقًا
Shkure
ሰውን ሲህር አሰርተውየ የሚያሰቃየውን አላህ ወደ ራሱ በቤቱ አላህ ይመልሰበት ያርቢ ሰውን ህይወት ሲያበላሹ ሱብሀናላ
አሚንንንንንንን
ሡባሀንአላህ ያረቢ
ጀዛኩሙሏህ የሠዉ ህይወትን የሚበጠብጡ ሳሂሮች እና ቡዳወች ፍርዱን ለአላህ ትተነዋል ኢንሻ አላህ አንድ ቀን አፊያ እንሆናለን ሁሌም የአላህ ቃል የበላይ ነዉ!!
ያሀዩ ያቀዩም አግዘኝ አሞኛል አሞኛል ያረብ ብቻ አላህ አግዘኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአኽራ ወንድሜ ሆይ!አላህ (ሱወ) ያለ ጠቃሚ ጤናና ዕውቀት ይስጥህ። ጀዛ ከላ ወኬረንጀዛ። አሜን።
ሩቅያ አሰታት ላይ ትንሽ አስተያየት መስተት እፈልጋለው በተለይ ሴት ላይ ያለሙህሪም ለሚቀሩ ብዙ እህቶቻችን አላስፈላጊ ቦታዎችን መንካት እንዲሁም እስከመደፈር ድረስ እባካችሁ በሀላል መንገድ እናድርግ አላህን ስለእውነት እንፍራ
ሡረቱል ኢስራ{ وَقُلۡ جَاۤءَ ٱلۡحَقُّ وَزَهَقَ ٱلۡبَـٰطِلُۚ إِنَّ ٱلۡبَـٰطِلَ كَانَ زَهُوقࣰا }[Surah Al-Isrāʾ: 81]
ጀዛካላህኽይረን
ሱበሀን አላህ😢😢ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙላህ ኡስታዝ
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا يا اخي الله يسعدك ويحفظك من كل شر يا رب الله يكتر اجرك
امين شكرا جزاكم الله
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየያረብ አላህ ይጠብቀን
ኢንሻ አላህ ጀዛክ አላህ ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቅህ
ሱብሀናላህ ሰውን ለመጉዳት አላህ ሰሪውም አሰሪውም አላህ በራሳቸው ይመልሰው
አሚንንን
አሚን
አሚንን😢
Amiin
ወላሂ ኡሥታዝ ኧላሕ በጀነት ይመንዳሕ የምፈልገው ነበር18 አመት በሲሂር ታስሬ አለሁ ሰርቼ እንዳልልወጥ ሩቂያ ተቀርቶብኝ ጠላቴን አውቄአለሁ ኧልኸምዱሊላሕ ግን ሰሪው እና አሰሪው እንባሉ ይሕ የቁርኣን አያ ኧጠቀማለሁ እንሻኣላሕ
አላህ በላዉን ያዉርድባችዉ የሥንት ሰዉ ትዳር ፈረሠ የሥንት ሠዉ ህይወት ተበላሸ በሥሂር ሠበብ😢
ውስታዝ. እኔቆይቶቦኛልካረጉብ. እና እሚደርገው. ሰውየቄስነበር. ያረገችብኝ ጓደኛየናት. እናቄሱንበቅርብግዜ. በመብረቅሞተ. ሱብሀንአላህ.
እኔ ከልጇ ጋር በድሜ እኩል ነን ከናቴጋር ይዋደዱ ነበር ጎረቤታችንናት ሲህር አርጋብኝ ክርሰቲያን ናት ወላሂ ታረግብኛለች ብየ እሷን በፍፁም አልጠረጠርኳት እናም በጣም ታማ ተሠቃይታ የዳነች ሡብሀነን አላህ የአላህሰራ ደሞኮ ምንም አርጊያት አደለም ለምን አለፍላቸውነውጅ😢
እካን ሞተ የተውሻው
ሰላም አሊኩም ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ እንደኔ በስሂር ለምትሰቃዩ እህት ወድሞቸ አላህ አፍያችንን ይመልስልን
አሚንንንንንንን አሚንንንንንንን
አሚን ያረብ😥😥😥😥
aminnn yareb😢😢😢😢
አሚን❤❤❤
ማሻአሏህተባርክአሏህአሏህይጠብቅህ
ALLAH IS THE MOST GREATEST☝Laa Hawala Walaa Quwata Illa Billah☝
ያረቢ አላህ በእኔም ላይ በቤተሠቦቸም ላይ በቤታችንም ላይ የተደረገብንን ሲህር አፈድስልኝ
ሡባሀንአላህያረብስእድና
ወቁል ጃዐል ሀቁ ወዛሀቀል ባጢል ኢነል ባጢለ ካነ ዘሁቃ
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ጀዛኩሙሏህ ኸይር የጤናየ ሰበብ ከአሏህ በታች አንተ ነህ አሏህ ሚንዳህን ከፍ ያድርግልህ
ምን ተጠቅምሽ እህት
ለኔም በነገርሽኝ
እናት ከቻልሽ አናግሪኝ
@@hanuhanu9817 ሰላም ነው እህት
አድሰው አላህ መባል አይችልም ሰበብ ነውጅ ከአላህ በታች ብለሽ አላህ ማለት የለብሽው ውዴ ሰበብ ነው እጅ አላህ ማለት አይቻልም
አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ያረብብ😢😢😢
ሱበሀን አለህህህ ጥራት ይጋበውውው ለአለህህህ አለህ ይጣብቃንን
ያርቢአተ።በርመትህ።ከክፍነገር።ጠብቀን😍😍😍🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ያረብ እዳሠቃዩኝ አላህ ያሰቃያቸው ያረብ ያረብ ህይወቴ ብስቁልቁል እዳረጉብኝ አላህ ያዲረግባቸው 😭😭
አላሁመ አሚን ጀዛኩመላ ኸይረን
ሀታ ሱረቱል ፊል ተፍሲራ ወላሂ አጀብ ነዉ ብታዩ የአላህ ጀዛከ አላህ ወንድም
ሱበሀናላህ አላህ ከመጥፎ ነገረ ይጠብቀን ያረብ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እኔም የናንተን እሩቃ ተጠቅሜ ለውጥ አለኝ አልሀምዱሊላህ ግን አሁን ከብዙወራቶች ቡሀላ እያመመኝነው !!!! ኢሻአላህ ከአላህ ተስፍ አልቆረጥም። በዱአችሁ አስቡኝ ወድም እህቶቸ???
ምንድነው ሚሰማሽ
ጄዛከ አላህ ከይረ በፎቶ ዬትሰራ ሲህረ መደኒት እምታቁ ትባብሩኝ
አሚን. ወላሂ. በአላህፍቃ. በሠላም. አገሬ. ገብቸ. ከናተጋ ህክምናማረግ. አለብኝ. እሻአላህ. እኔስደትነው. ያለሁት. ብዙችገር ያደረሰብኝ ነው አልሀምዱሊላህአላኩሊሀል❤❤
አብሽሪ አላህ አፍያ ርግሽ😢😢😢😢❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ሰለዋቱ ረቢ ውሰላሙ አለይ 💓💓💓
ማሻአላህ
S A W
ጀዛህ ኸላህ ኡዝታዝ በሲህር የተነሳ ቤቴ ሊፈርስነው አላህ ይርዳን ያረቢ አፍያችን መልስልን
አላህ ይጠብቀን አላህ ትክክለኛዉን ምንገድ ይምራን ያረብ
Jezakallah heyir
ሡበሀን አላህ አሚንንን ያረብብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይገልብጥበት ክፍ ሱብሃና ብቸ አላህ ያብጂልን
Allah wada rasachew yemalsaw yareb🤲
Sallalahu Alayehi wasalem ❤❤ wlwrwb Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin jezakala Keri
Meshalla
ሱበሀንአላህ አላህይጠብቀንያርቢ😢😢
አላህ ከሳሂሮች ጥቃት ይጠብቀን
ያረብ ጀዛካልህ ወንድማች ያርብ ወንድሜንም አፌያ ያርገው እኔም ከጭቀት ያውጣኝ ጭቀት ሊገድለኝ ነው ወላሂ በዱአችሁ እህት ወንድሞቸ
Jezakelah
ጀዛከላሁ ኸይረን ያ አኺል ከሪም
አላህ ይጠብቀን ያርቢ
Allah divert yargbachew.hidayam aystachew.sikayachewn beduniya yasayen.
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛ ካላህ❤❤❤❤❤❤❤
ሡረቱል ፊልን እና ይህንን አያ ወቁል ጀአልሀቁ ወዘሀቀል ባጢል ኢነልባጢሉ ካነ ዛሁቃ
ሱረቱል እስረዕ አየው ስንት ነው የሚተውቁ
ወኑነዚሉ ሚነል ቁርአኒ ማሁወ ሺፉአኡ ወራህመቱን ሊል ሙእሚኒን
Allahu Akbe🙏🙏🙏
Masha Allah
ባረከሏፊኪ ዉሰታዜዋ ❤❤❤
جزاك الله خيرا
ورد الله الذين كفروا بغيظهم لم ينالوا خيرا سورة الاحزاب
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላህይጠብቀንያረንኢንሻአላኡስታዜ
Waleykum aselam werahmetulah weberekatu
ሡብሀን አላሕ ያርብ
In sha Allah
ሡለላይ አለይ ወሠለም
አሚንንንንንን😢ያርቢ
ሰለ ሏሁ አለይወሰለም❤❤❤❤❤
ሰላለሁ ዓለይሂ ወሰለም
በጣም አሰቃየኝ😢 ያረቢ በቃ በለኝ
Sahirochn.allah bela yawrdbachew.yegehanem seytanoch.nachew.
ጀዛከሏህኸይር
جزاك الله الخيرا
አላህይጠብቀነያረበልአላሚነ
መሸአሏህ ጀዛኩመሏህ ኸይረን
ኢንሻአላህኡሥታዝ
ጀዛከ አላህ ኸይረ
Ameen yarbe
ሰለላሁ ፣አለይሂ ፣ወሰለም
Allhe yechemerelke masheallhe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛካለሁ ኸይረን ወንድም
Amaiiiin yaAllah
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ወድማጅን
የመጀመራው ሱራው ምንድነው ኣለወእኩም
ያአላህ አንተው እርዳኝ😢
ያርቢግጠብቀን፡ተመተት
ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን ዛሬ ሀገራችን ይሄ አይደል ሰርተው እንዳይበሉና እንዳይለወጡ ያደረገቸውአንተንስ እንዴት ማግኝት ይቻላል በግል በአላህ
0996530863
Bro Jezakellahu keyren wondime ke hadis mereja iyaskemetke wondime
የሚቀሩ የቁራን አያዉን በቴሌጊራሚ ለክልኝ ባአላ ሼሁ
ማሻኣላህ
ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለሞ
ሞት አፈፍ አድርሶኛል፣ 91 ግዜ ትዳር ፈርሶብኛል።😭 አሁን መሞት ብቻ ቀራኝ😭
በየጊዜው የተለያየ ነገር ትሉንአላችሁ እኔግን ደከመኝ መፍትሄውን አላገኘሁትም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአሁንስመልሱንከአላህብቻእጠብቃለሁ
የሩቃ ህክምና ተጠቅማቹሃል
😢😢😢😢ያአላህ የርብ
Allah akber
ጀዛከላህ ወድሜ
ጀዛኩመላህ
ወአላይኩም አሰላም ወራህማቱላሂ ወበራካቱሁ
የኔ አልበቃ ብሏችሁ የቤተሰቦቸን ህይወት ያበላሻችሁ ሰወች አላህየ አንተ የአርሹ ባለቤት የኛን ስቃይ ለነሱዉ መልስላቸዉ ይበቃናል ያረብ 😢😢😢😢
እኔም ያቺው ቢጤ ነኝ
@@Nejeu ያአላህ😢😢
ayzoshi
አሚን ውዴ የኛም ያው ነው
በጣም ወላሂ
وَقُلْ جَاۤءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۖاِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوْقًا
Shkure
ሰውን ሲህር አሰርተውየ የሚያሰቃየውን አላህ ወደ ራሱ በቤቱ አላህ ይመልሰበት ያርቢ ሰውን ህይወት ሲያበላሹ ሱብሀናላ
አሚንንንንንንን
ሡባሀንአላህ ያረቢ
ጀዛኩሙሏህ የሠዉ ህይወትን የሚበጠብጡ ሳሂሮች እና ቡዳወች ፍርዱን ለአላህ ትተነዋል ኢንሻ አላህ አንድ ቀን አፊያ እንሆናለን ሁሌም የአላህ ቃል የበላይ ነዉ!!
ያሀዩ ያቀዩም አግዘኝ አሞኛል አሞኛል ያረብ ብቻ አላህ አግዘኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአኽራ ወንድሜ ሆይ!አላህ (ሱወ) ያለ ጠቃሚ ጤናና ዕውቀት ይስጥህ። ጀዛ ከላ ወኬረንጀዛ። አሜን።
ሩቅያ አሰታት ላይ ትንሽ አስተያየት መስተት እፈልጋለው በተለይ ሴት ላይ ያለሙህሪም ለሚቀሩ ብዙ እህቶቻችን አላስፈላጊ ቦታዎችን መንካት እንዲሁም እስከመደፈር ድረስ እባካችሁ በሀላል መንገድ እናድርግ አላህን ስለ
እውነት እንፍራ
ሡረቱል ኢስራ{ وَقُلۡ جَاۤءَ ٱلۡحَقُّ وَزَهَقَ ٱلۡبَـٰطِلُۚ إِنَّ ٱلۡبَـٰطِلَ كَانَ زَهُوقࣰا }
[Surah Al-Isrāʾ: 81]
ጀዛካላህኽይረን
ሱበሀን አላህ😢😢ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙላህ ኡስታዝ
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا يا اخي الله يسعدك ويحفظك من كل شر يا رب الله يكتر اجرك
امين شكرا جزاكم الله
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየያረብ አላህ ይጠብቀን
ኢንሻ አላህ ጀዛክ አላህ ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቅህ
ሱብሀናላህ ሰውን ለመጉዳት አላህ ሰሪውም አሰሪውም አላህ በራሳቸው ይመልሰው
አሚንንን
አሚንንን
አሚን
አሚንን😢
Amiin
ወላሂ ኡሥታዝ ኧላሕ በጀነት ይመንዳሕ የምፈልገው ነበር18 አመት በሲሂር ታስሬ አለሁ ሰርቼ እንዳልልወጥ ሩቂያ ተቀርቶብኝ ጠላቴን አውቄአለሁ ኧልኸምዱሊላሕ ግን ሰሪው እና አሰሪው እንባሉ ይሕ የቁርኣን አያ ኧጠቀማለሁ እንሻኣላሕ
አላህ በላዉን ያዉርድባችዉ የሥንት ሰዉ ትዳር ፈረሠ የሥንት ሠዉ ህይወት ተበላሸ በሥሂር ሠበብ😢
ውስታዝ. እኔቆይቶቦኛልካረጉብ. እና እሚደርገው. ሰውየቄስነበር. ያረገችብኝ ጓደኛየናት. እናቄሱንበቅርብግዜ. በመብረቅሞተ. ሱብሀንአላህ.
እኔ ከልጇ ጋር በድሜ እኩል ነን ከናቴጋር ይዋደዱ ነበር ጎረቤታችንናት ሲህር አርጋብኝ ክርሰቲያን ናት ወላሂ ታረግብኛለች ብየ እሷን በፍፁም አልጠረጠርኳት እናም በጣም ታማ ተሠቃይታ የዳነች ሡብሀነን አላህ የአላህሰራ ደሞኮ ምንም አርጊያት አደለም ለምን አለፍላቸውነውጅ😢
እካን ሞተ የተውሻው
ሰላም አሊኩም ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ እንደኔ በስሂር ለምትሰቃዩ እህት ወድሞቸ አላህ አፍያችንን ይመልስልን
አሚንንንንንንን አሚንንንንንንን
አሚን ያረብ😥😥😥😥
aminnn yareb😢😢😢😢
አሚን❤❤❤
ማሻአሏህተባርክአሏህአሏህይጠብቅህ
ALLAH IS THE MOST GREATEST☝
Laa Hawala Walaa Quwata Illa Billah☝
ያረቢ አላህ በእኔም ላይ በቤተሠቦቸም ላይ በቤታችንም ላይ የተደረገብንን ሲህር አፈድስልኝ
ሡባሀንአላህያረብስእድና
ወቁል ጃዐል ሀቁ ወዛሀቀል ባጢል ኢነል ባጢለ ካነ ዘሁቃ
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ጀዛኩሙሏህ ኸይር የጤናየ ሰበብ ከአሏህ በታች አንተ ነህ አሏህ ሚንዳህን ከፍ ያድርግልህ
ምን ተጠቅምሽ እህት
ለኔም በነገርሽኝ
እናት ከቻልሽ አናግሪኝ
@@hanuhanu9817 ሰላም ነው እህት
አድሰው አላህ መባል አይችልም ሰበብ ነውጅ ከአላህ በታች ብለሽ አላህ ማለት የለብሽው ውዴ ሰበብ ነው እጅ አላህ ማለት አይቻልም
አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ያረብብ😢😢😢
ሱበሀን አለህህህ ጥራት ይጋበውውው ለአለህህህ አለህ ይጣብቃንን
ያርቢአተ።በርመትህ።ከክፍነገር።ጠብቀን😍😍😍🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ያረብ እዳሠቃዩኝ አላህ ያሰቃያቸው ያረብ ያረብ ህይወቴ ብስቁልቁል እዳረጉብኝ አላህ ያዲረግባቸው 😭😭
አላሁመ አሚን ጀዛኩመላ ኸይረን
ሀታ ሱረቱል ፊል ተፍሲራ ወላሂ አጀብ ነዉ ብታዩ የአላህ ጀዛከ አላህ ወንድም
ሱበሀናላህ አላህ ከመጥፎ ነገረ ይጠብቀን ያረብ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እኔም የናንተን እሩቃ ተጠቅሜ ለውጥ አለኝ አልሀምዱሊላህ ግን አሁን ከብዙወራቶች ቡሀላ እያመመኝነው !!!! ኢሻአላህ ከአላህ ተስፍ አልቆረጥም። በዱአችሁ አስቡኝ ወድም እህቶቸ???
ምንድነው ሚሰማሽ
ጄዛከ አላህ ከይረ በፎቶ ዬትሰራ ሲህረ መደኒት እምታቁ ትባብሩኝ
አሚን. ወላሂ. በአላህፍቃ. በሠላም. አገሬ. ገብቸ. ከናተጋ ህክምናማረግ. አለብኝ. እሻአላህ. እኔስደትነው. ያለሁት. ብዙችገር ያደረሰብኝ ነው አልሀምዱሊላህአላኩሊሀል❤❤
አብሽሪ አላህ አፍያ ርግሽ😢😢😢😢❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ሰለዋቱ ረቢ ውሰላሙ አለይ 💓💓💓
ማሻአላህ
S A W
ጀዛህ ኸላህ ኡዝታዝ በሲህር የተነሳ ቤቴ ሊፈርስነው አላህ ይርዳን ያረቢ አፍያችን መልስልን
አላህ ይጠብቀን አላህ ትክክለኛዉን ምንገድ ይምራን ያረብ
Jezakallah heyir
ሡበሀን አላህ አሚንንን ያረብብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይገልብጥበት ክፍ ሱብሃና ብቸ አላህ ያብጂልን
Allah wada rasachew yemalsaw yareb🤲
Sallalahu Alayehi wasalem ❤❤ wlwrwb Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin jezakala Keri
Meshalla
ሱበሀንአላህ አላህይጠብቀንያርቢ😢😢
አላህ ከሳሂሮች ጥቃት ይጠብቀን
ያረብ ጀዛካልህ ወንድማች ያርብ ወንድሜንም አፌያ ያርገው እኔም ከጭቀት ያውጣኝ ጭቀት ሊገድለኝ ነው ወላሂ በዱአችሁ እህት ወንድሞቸ
Jezakelah
ጀዛከላሁ ኸይረን ያ አኺል ከሪም
አላህ ይጠብቀን ያርቢ
Allah divert yargbachew.hidayam aystachew.sikayachewn beduniya yasayen.
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛ ካላህ❤❤❤❤❤❤❤
ሡረቱል ፊልን እና ይህንን አያ ወቁል ጀአልሀቁ ወዘሀቀል ባጢል ኢነልባጢሉ ካነ ዛሁቃ
ሱረቱል እስረዕ አየው ስንት ነው የሚተውቁ
ወኑነዚሉ ሚነል ቁርአኒ ማሁወ ሺፉአኡ ወራህመቱን ሊል ሙእሚኒን
Allahu Akbe🙏🙏🙏
Masha Allah
ባረከሏፊኪ ዉሰታዜዋ ❤❤❤
جزاك الله خيرا
ورد الله الذين كفروا بغيظهم لم ينالوا خيرا
سورة الاحزاب
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላህይጠብቀንያረንኢንሻአላኡስታዜ
Waleykum aselam werahmetulah weberekatu
ሡብሀን አላሕ ያርብ
In sha Allah
ሡለላይ አለይ ወሠለም
አሚንንንንንን😢ያርቢ
ሰለ ሏሁ አለይወሰለም❤❤❤❤❤
ሰላለሁ ዓለይሂ ወሰለም
በጣም አሰቃየኝ😢 ያረቢ በቃ በለኝ
Sahirochn.allah bela yawrdbachew.yegehanem seytanoch.nachew.
ጀዛከሏህኸይር
جزاك الله الخيرا
አላህይጠብቀነያረበልአላሚነ
መሸአሏህ ጀዛኩመሏህ ኸይረን
ኢንሻአላህኡሥታዝ
ጀዛከ አላህ ኸይረ
Ameen yarbe
ሰለላሁ ፣አለይሂ ፣ወሰለም
Allhe yechemerelke masheallhe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛካለሁ ኸይረን ወንድም
Amaiiiin yaAllah
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ወድማጅን
የመጀመራው ሱራው ምንድነው ኣለወእኩም
ያአላህ አንተው እርዳኝ😢
ያርቢግጠብቀን፡ተመተት
ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን ዛሬ ሀገራችን ይሄ አይደል ሰርተው እንዳይበሉና እንዳይለወጡ ያደረገቸው
አንተንስ እንዴት ማግኝት ይቻላል በግል በአላህ