በቡና ኩከንበርግ ኮኮናት በማድረግ የፊት ዉበትን እንዴት መጠበቅ ይቻላል ከባለሙያ ጋር በስነ-ዉበትዎ በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 18

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +4

    ከዱቄት በተፈጥሮ እራስን መጠበቅ ብልህነት ነው እናመሰግናለን ምርጥ ነው

  • @themixedtube272
    @themixedtube272 5 лет назад +10

    በዩቲዩብ የሚለቀቁ ሁሉ በጥናት የተሰሩ አይደሉም በዛላ ለአንዱ ቆዳ የተስማማ ለሌላው ላይስማማ ይችላል ስለዚ ያየነውን ሁሉ መጠቀም የለበንም መልካም ቀን

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 лет назад

    በጣም ጠቃሚ ነው ቡና ከልብ እናመሰግናለን በተፍጥሮ እራስን መጠበቅ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 лет назад

    እንኳን ድህና መጣሽ መልካም እለት ስንበት ራሂል

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 5 лет назад +2

    በሰው ፊት መሞከር ግን ፌር አድለም ለማንኛውም ቡና አሪፍ ነው ከወይራ እዘይት ጋር እና ትንሽ ሎሚ ጨምቃችሁ አንድላይ በመደባለቅ ሰውነታችሁን በሙሉ ተቀብታችሁ 20 እስከ 30 ደቂቃ እያሻችሁ በመቆየት መታጠብ እና አሪፍ ነው ሞክሩት

  • @ፍቅራዲስወለተመድህን

    እናመሰግናለን በጣም

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 лет назад

      ሰላም ቆንጆ ሳብስክራብ አድርጉኝ🌹👈

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 5 лет назад +2

    ሰላም እንዴምን ቆያችሁ መልካም እለተ ሰንበት ደስ የምል ነው እናመሰግናለን 🇪🇹 ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መንፈሳዊ ቻይናል በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ🙏

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 лет назад +2

    *የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ቤተስብ በመሆን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ተማሩ*

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 5 лет назад

    Yetemesgne yhun kedukit neta ney 10q

  • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ

    ይሂካ ይለፈኘ በዮቱብ የተባለውን ሁሎ ሰጠቀም ደሰት መሰይ ቁጪ በያለሁ

    • @themixedtube272
      @themixedtube272 5 лет назад +1

      በዩቲዩብ የሚለቀቁ ሁሉ በጥናት የተሰሩ አይደሉም በዛላ ለአንዱ ቆዳ የተስማማ ለሌላው ላይስማማ ይችላል ስለዚ ያየነውን ሁሉ መጠቀም የለበንም

    • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ
      @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ 5 лет назад

      @@themixedtube272 yas

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 5 лет назад

      Kkkkkkkkkk mar

  • @ሀናሀና-ሠ9ዐ
    @ሀናሀና-ሠ9ዐ 5 лет назад

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 лет назад

    የተፈጥሮን የመሰለ ነገር የለም

  • @Brightfuture2019
    @Brightfuture2019 5 лет назад

    አረብ ሀገር ሆናችሁ ሺሻ የምታጨሱ ሴቶች ተጠንቀቁ || hasna hasna ruclips.net/video/HC4H0XAm6z4/видео.html