" .. ከእጃችን እየወጣ ነው!" ብልጽግና | ስማዳ.! ሐይቅ.! አጣዬ.! ላሊበላ.! ቡሬ.! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethionews-

Комментарии • 270

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 11 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👉💚💛❤👌

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 11 месяцев назад +11

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል ✊💯✅

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 11 месяцев назад

    ጀግኖች እሰይ ድል ለአማራው ፋኖ ግፋ በለው

  • @ermi2037
    @ermi2037 11 месяцев назад

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል

  • @ewunet417
    @ewunet417 11 месяцев назад +2

    በርቱልን እውነተኛ ሚዛናዊ መረጃ ከናንተ ነው የምናገኘው
    ትለያላችሁ እናመሰግናለን

  • @yoannesgeremewjo252
    @yoannesgeremewjo252 11 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 11 месяцев назад +1

    አማራ በጀግና ልጆቹ ክንድ ነፃነቱን ያውጃል።

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 11 месяцев назад

      ሠላም. ከምረጦቹ. አንዱ. አስተያየት. ብዙ. ግዜ. የማልፀፈው. ሥራላይ. ሥለምሇን. ነው. ግን. ሁል. ግዜ. ነው. የምሠማችሁ. በርቱ. እግዜአብሄር. ምህረትን. ለምድራችን. ያምጣልን.

  • @Hunyalew-w5f
    @Hunyalew-w5f 11 месяцев назад

    በርቱ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @YirgaAyalew-ry8wc
    @YirgaAyalew-ry8wc 11 месяцев назад +11

    በርቱልን ድል ለፋኖ ታረፍዳላችሁ በጣም

  • @grimatstadik6842
    @grimatstadik6842 11 месяцев назад +8

    ነገ ከገባችሁ 4k ላይክ ድል ለፋኖ😀💪

  • @afroprinting76-kp8uo
    @afroprinting76-kp8uo 11 месяцев назад +7

    ስሜታዊ ያለመሆን+እውነተኛ መረጃ
    =አማራዊ ስብዕና!

  • @Abraham-wd6nb
    @Abraham-wd6nb 11 месяцев назад +1

    እናመስግናለን ለእውነት መረጃ ስለትሰጡ

  • @laboralabora
    @laboralabora 11 месяцев назад +1

    የፋኖ ትግል እጅግ አስደማሚ ነው። በ 6 ወር ውስጥ የ30-40 ዓመት የወያኔና የኦነጋውያንን የጥፋት መዋቅር ከአማራ ክልል በጣጥሷል። በመቀጠል አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የብልፅግና ሰዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ትግሉን አንድ ምዕራፍ ማሳደግ ይገባል። ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @AbrhamYitna-d7d
    @AbrhamYitna-d7d 11 месяцев назад +1

    ታታሪዉ በለጠ
    ጠንቃቃዉ በላይ 🎉🎉🎉
    ታማኝ የመረጃ ምንጮች በርቱ

  • @tameratwondie631
    @tameratwondie631 11 месяцев назад +2

    ጀግኖቹ በርቱልን

  • @MUSSAHUSSEN-n4s
    @MUSSAHUSSEN-n4s 11 месяцев назад +2

    በርቱ በጣም ጠቃሚና እውነተኛ መረጃ ነው የምታቀርቡት

  • @i-am-Amhara
    @i-am-Amhara 11 месяцев назад +2

    በርቱ ጀግና ናችሁ

  • @EthioHagerie-b3s
    @EthioHagerie-b3s 11 месяцев назад

    ጀግኖች አይበገሬዎች ኑሩልን

  • @OnePerson-z4y
    @OnePerson-z4y 11 месяцев назад

    ድል ለአማራ ህዝብ ውድቀት ለአገዛዙ እናመሰግናለን በርቱልን ❤

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 11 месяцев назад +3

    እውነት ነው ላሊበላ እየተፈጸመ ያለው ግፍ ዘግናኝ ነው። ሰው እንደፈለጉ ይረሽናሉ ይዘርፋሉ ያስራሉ ይደበድባሉ ብቻ እጅግ በጣም ብዙ ግፍ እየተፈጸመበት ነው ላሊበላ። አብይ አህመድ ለኦርቶዶክስ እና ለታሪካዊ ቦታዎች ያለውን ጥላቻ እየገለጸበት ነው!

  • @behailushibeshi289
    @behailushibeshi289 11 месяцев назад +3

    ጥሩ ሚዲያ ነው ነገርግን በአንድ ክልል ብቻ ላይ ያተኮረ ባይሆን ቆንጆ ነው ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 11 месяцев назад +8

    ኧረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ✊

  • @belladubelladu2089
    @belladubelladu2089 11 месяцев назад +1

    ክበሩልን ወድሞቸ ትክክልኛ መረጃ ስለምትሰጡን እናመሰግናለን በተለኝ በስደት ለምንከታተላችን

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 11 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣቹህ

  • @tesgaengeda957
    @tesgaengeda957 11 месяцев назад +1

    አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @KsaKsa-he6xc
    @KsaKsa-he6xc 11 месяцев назад

    በርቱ

  • @meseretgedefaw1506
    @meseretgedefaw1506 11 месяцев назад +2

    Good Job!

  • @Bihonegntesfa400
    @Bihonegntesfa400 11 месяцев назад +1

    አቀራረባችሁ ጥሩ ነው። በርቱ።

  • @azitiauh541
    @azitiauh541 11 месяцев назад +1

    እናረጋለን እናንተም ሀቀኛ መረጃችውን አድርሱን አደራ የአ.አ ልጆች ነን

  • @AbduAhmed-e1c
    @AbduAhmed-e1c 11 месяцев назад

    Keep it up

  • @worknehwondimagegn8823
    @worknehwondimagegn8823 11 месяцев назад +1

    በል በሌዋ ምሳዬን ልብላ!!! ፈጣሪ ይጥብቅህ። እግዚአብሔር ህዝቡን ይጥብቅ። የከሰዓት ሰው ይበለን!!!

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 11 месяцев назад +1

    ጠላትማ ምንጊዜም ጠላት ነው፣
    አስቀድሞ መግረፍ አሾክሿኪውን ነው።

  • @habtemariamasfaw5475
    @habtemariamasfaw5475 11 месяцев назад

    በርቱ ጥሩ ተግባር ነው

  • @BekaBereketgebeyaw
    @BekaBereketgebeyaw 11 месяцев назад +7

    ጎፈንደሚ ከሌላችሁ ክፈቱና ህዝቡ ያግዛችሁ ምክንያቱም የምታቀርቡት መረጃ ብዙ ጊዚያችሁን ሰታችሁ እንደምታቀረቡት እንገምታለን

  • @Jemari1234
    @Jemari1234 11 месяцев назад

    ኢትዮኒዉሶች በርቱ መረጃዎቻችሁ ጠቃሚ ናቸዉ።

  • @abejeneberu7900
    @abejeneberu7900 11 месяцев назад

    Thanks for your info

  • @mohammedadem8335
    @mohammedadem8335 11 месяцев назад +1

    በለጠ በጣም ጎበዝ ናችሁ እሁድንም አባካችሁ ጀምሩ እኔ ከስኡድ አረቢያ ስንት አመቴ እናንተን ሳልታተል ቀርቸ አላውቅም በርቱ

  • @tesheteshe8597
    @tesheteshe8597 11 месяцев назад +6

    በርቱ ዝግጅታቹ በጣም ጥሩ ነው በጉጉት ነው ምንጠብቃቹ

  • @MehamediSeid-re2sg
    @MehamediSeid-re2sg 11 месяцев назад

    አሪፍነው

  • @BABA-u3s
    @BABA-u3s 11 месяцев назад

    በርቱልን

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 11 месяцев назад

    ❤❤በርቱ

  • @getasewgetu3291
    @getasewgetu3291 11 месяцев назад

    ጀግና ናችሁ

  • @etsegeneteshete2671
    @etsegeneteshete2671 11 месяцев назад

    God bless Ethiopia

  • @solomonberhan8417
    @solomonberhan8417 11 месяцев назад

    Good job

  • @xmnbn
    @xmnbn 11 месяцев назад

    እሺ በርቱ

  • @FrFf-od1er
    @FrFf-od1er 11 месяцев назад

    በርቱ እዉነተኛ መረጃ ነው

  • @MuluadamMulu
    @MuluadamMulu 11 месяцев назад

    በጣም ፍሬ መረጃ ነው ምታቀርቡ ት

  • @Fano122
    @Fano122 11 месяцев назад +1

    Well come

  • @temeamsalu40
    @temeamsalu40 11 месяцев назад +2

    Bertu brother's yale enante lela alayim honestly !

  • @AwolhassenYimer-fs5gn
    @AwolhassenYimer-fs5gn 11 месяцев назад +1

    ሠላም በርቱ የኔ ዘመን ጀግኖች የጀግንንነት መአረግ ጦርሜዳ ለሄደብቻ መሆን የለበትም ሀላፊነት የሚሰማዉሁሉ ወይም በዉይይት ነገሮችን ለመፍታት ዝግጁ የሆነሁሉ ለኔ ጀግናነዉ ሠላም ለአለም ህዝብ ይሁን

  • @AschenakiAssefa
    @AschenakiAssefa 11 месяцев назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ቀኑን ጭምር ብትነግሩን

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 11 месяцев назад +5

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ❤
    Like በማድረግ እንጀምር

  • @hsrvc6148
    @hsrvc6148 11 месяцев назад

    በርቱ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ

  • @ET_Sport365_highlights
    @ET_Sport365_highlights 11 месяцев назад

    በርቱ ❤ለሚዛናዊ እና እውነተኛ ዘገባችሁ
    ሁሉን ማዳረስ ላይ ይቀራችኋል

  • @AlebelWerkw
    @AlebelWerkw 11 месяцев назад +1

    ሰላምቹህይብዛ

  • @dastabeleta2056
    @dastabeleta2056 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ዛሬመርሳ ምን አደስ ነገር አለ

  • @FikirNegusu
    @FikirNegusu 11 месяцев назад

    ድል አይገፉ ለተገፋው ባዕድ እንኳን የሰው አገር ሰው ተብሎ በሚከበርባት አገር ላይ በገዛ አገሩ ላይ በገዛ ወገኑ ለተሳደደው ለተገደለው ጭቁን የአማራ ህዝብ - ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 11 месяцев назад

    Keep it Up!

  • @AmhaAyalew
    @AmhaAyalew 11 месяцев назад

    Your Smart news

  • @rahmaabdu5724
    @rahmaabdu5724 11 месяцев назад

    ፋኖ ደም መላሹ🇨🇬✊✊✊✊

  • @shawelbeyene1188
    @shawelbeyene1188 11 месяцев назад +2

    I recommend Ethio News as a reliable information channel in Ethiopia without any partisan hyperbole.
    Thank you

  • @yibeblue5902
    @yibeblue5902 11 месяцев назад

    በጣም ታማኝ እጅግ ፈጣን መረጃ ነው የምተሰጡን በርቱ። ስልክ አልሰራ ሲለኝ ወደ ቤተሰብ የናንተን መረጃ ሰምቸ ነው የምረጋጋው።

  • @amanueldemssie8613
    @amanueldemssie8613 11 месяцев назад

    በርቱ በርቱልን ወገኖች።

  • @meseret742
    @meseret742 11 месяцев назад +1

    እንኮን ደህና መጣችሁ በላይና በለጠ🥰🥰🥰🥰በርቱ አይዙችሁ💪💪💪💪🥰🥰

  • @ኢሣምሀበሻ
    @ኢሣምሀበሻ 11 месяцев назад

    በርቱ ሀጎናቺሁነን

  • @DanielWondimneh
    @DanielWondimneh 11 месяцев назад

    Victory for fano

  • @semiraali470
    @semiraali470 11 месяцев назад +1

    በርቱ ወንድሞች ቀን ፃፍ

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 11 месяцев назад +3

    ሱሶች እንኳን ደህና መጣችሁ ፣ድል ለፍኖ

  • @wondaleayalew2284
    @wondaleayalew2284 11 месяцев назад +5

    ❤ እናንተን እየጠበኩ እስካሁን ምሳ አልበላሁም ነበር።

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 11 месяцев назад +1

    ሠላም ዋላችሁ በለጠና በላይ

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo 11 месяцев назад +9

    ""ፋኖዎች ልዩነታቹ ወደ ጎን ብላቹ አንድ ሁኑ ብለውናል እና ቃላቸውን እናክብር ""የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፡ ትልቅ መልእክት ።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 11 месяцев назад

    የምታቀርቡት ሪፖርት የአማራን ብሎም የመላ ሀገሪቱን ችግሮች ነቅሶ የሚቀርብበት ስለሆነ ለችግሮቹ መፍትሔ ለማምጣት ይጠቅማል፤የአማራ ህዝብ ያሸንፋል፤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 11 месяцев назад

    ፍትህ ፍትህ ለላሊበላ ፍትህ ፍትህ ላማር ህዝብ ፍትህ

  • @YosefWubishet
    @YosefWubishet 11 месяцев назад +1

    የአሀዙን መረጃዎች ለምንድነው ማትነግሩን

  • @adubam-v1j
    @adubam-v1j 11 месяцев назад

    አጫጭር ዜናና እንግዳ መጋበዝ ብጀምሪ

  • @አሰቴርመንግሥቱ
    @አሰቴርመንግሥቱ 11 месяцев назад

    በርቱ በለጠ ና በላይ

  • @SamuelMekuria-k4w
    @SamuelMekuria-k4w 11 месяцев назад +1

    የረጂም ጊዜ ተከታታያችሁ ነኝ። የምታቀርቡት መረጃ ተዓማኒና ጥንቃቄ የተሞላበት መሆኑን እመሠክራለሁ። በርቱ:: ዜና የሞታቀርበው ልጅ ምነው ጠፋች? አቀራረቧ ልዩና በጣም ደስ የሚል ነበር። ቢቻል አሁንም ብትቀጥል ጥሩ ነው።

  • @mikitesfa663
    @mikitesfa663 11 месяцев назад +2

    Guys we give you millions like! Keep it up 👆

  • @argenedechassa9766
    @argenedechassa9766 11 месяцев назад +2

    እኔ ዘወትር ይመርጠው ቻናል ነው።ኢትዮ ኒውስ። ምክንያቴ ያልተጋነነ መረጃ ማቅረቡ ነው።

  • @BBBB-wx4wp
    @BBBB-wx4wp 11 месяцев назад

    የላሊበላ ወጣት የሆነ በሙሉ እየወጣ ፋኖን ተቀላቅሎ ሊታገል ይገባል።

  • @abreshiyeshu
    @abreshiyeshu 11 месяцев назад

    አማራ አላችሁ💪💪💪💚💛❤💪💪💪💚💛❤

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 11 месяцев назад +1

    በጉጉትነውየምጠብቃችሁ"በረቱ

  • @Beshlo
    @Beshlo 11 месяцев назад

    አሁን ላይ በርትታችኋል በርቱ።

  • @endegenaabera1534
    @endegenaabera1534 11 месяцев назад

    ምን እናግዝ!

  • @dawit7628
    @dawit7628 11 месяцев назад

    ላይክ ያሳቸዋል አሁንም

  • @ATY8808
    @ATY8808 11 месяцев назад +2

    ወደስማዳ በወለላባህር በኩል ሌላ የመከላከያ ሀይል ኸጋይንት አቅጣጫ አየሔደነው ጥንቃቄ ለፋኖ አድርስልን

  • @fantahunalemu6509
    @fantahunalemu6509 11 месяцев назад +1

    በዚህ ወቅት የእናንተ ሚድያ ብቸኛው ታአማኒ ምንጭ ነው። የዜና እወጃ ብትጨምሩበት ደስ ይለኛል። በርቱ

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 11 месяцев назад +1

    በርቱ ጠንካራ እና እውነተኛ ወይም ብቸኛ ሐቀኛ ሚድያ!!! ዜና ብትጀምሩ ጥሩ ነው። 99% በሚባል ደረጃ የዩቲዩብ የዜና ምንጭ ናችሁ።

  • @MuluBiresa
    @MuluBiresa 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliluguluma4334
    @akliluguluma4334 11 месяцев назад +2

    Thank you for the reliable information you provide. Most of all the details you bring about Prosperity party sessions and discussions that they don’t want to reveal to the public

  • @ATY8808
    @ATY8808 11 месяцев назад +1

    የስማዳ ....ውጤ ማርያም በሚል አስተካክለው

  • @ethio251go4
    @ethio251go4 11 месяцев назад +2

    ክበሩልን ወንድሞች በርቱ ጎበዞች

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 11 месяцев назад

    በለጠ ካሳ ለወቅታዊና ዝርዝር መረጃችሁ በጣም እናመሰግናልን በርቱ ቀጥሉበት❤

  • @Arefintertainment_Ethiopia
    @Arefintertainment_Ethiopia 11 месяцев назад +4

    Ethio news home of truth.

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 11 месяцев назад

    Waww

  • @TameruTesfaye
    @TameruTesfaye 11 месяцев назад

    Bravo Fano.Fano Fano

  • @AmharaCommandar
    @AmharaCommandar 11 месяцев назад +1

    you are so adorable, i always check your media when i need to update myself about the political situation of the country...!

  • @ethio251go4
    @ethio251go4 11 месяцев назад +1

    ወንድሞቸ ብዙ ግዚ ፋኖ ያለበትን ባጠቅሱ አሪፈ ነው

  • @yemanebirhangetahun9385
    @yemanebirhangetahun9385 11 месяцев назад

    በርቱ አቀራረባችሁ ጥሩ ነው።
    ይሁን እንጂ ጉዳት ደረሰ ብላችሁ ስታቀርቡ ጥቅል ሐሳብ ስለሚሆን ጉዳቱ የደረሰው በማን ላይ ነው የሚለውን ስለማያመለክት ይህን አስቡበት።
    እናንተ ሐቀኛ አማሮች መሆናችሁ ጥርጥር የለውም።
    በመረጃ አቀራረባችሁ ላይ መሽኮርመም አታብዙ።
    በመረጃችሁ እውነትነት ግን እንኮራለን በርቱ።

  • @BBBB-wx4wp
    @BBBB-wx4wp 11 месяцев назад

    በርቱ
    ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን።