|| የዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ድንቅ ስብከት በጣና ቂርቆስ ገዳም || የተደበቁ መጻሕፍት ከሙዚየም ይውጡ ! || Diyakon Birhanu Admas ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 45

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Год назад +1

    ይህ ትምህርት ያንጸኝ አሜን ።

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 Год назад

    አሜን አሜንአሜን እግ ዚአብሔር አምላክ ቃለህት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisrichcom3477
    @addisrichcom3477 2 года назад +3

    ቤተክርስትያን ታላቅ ቤተ መቅደስ እንደምትሰራ ሁሉ አንድ ግዙፍ ቤተ መጻህፍት ልትሰራ ይገባል

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 5 месяцев назад

    እድሜን ከጸጋ አብዝቶ ይስጥልን ክቡር ወንድማችን።ጥልቅ ድንቅ ትምህርት ❤

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Год назад

    ዘጸአት ለኢትዮጵያ !!!

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 9 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግልሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፈጣሪ!

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Год назад

    ድንቅ ትምህርት ።

  • @bisetgetahun5866
    @bisetgetahun5866 Год назад

    እዉነት ነዉ።

  • @AzebMekonen-pp5jo
    @AzebMekonen-pp5jo 6 месяцев назад

    Tekkkle sawe laye matokar alben ewkate yasfaleganal kalheywat yasemlen

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 года назад +2

    በእውነት መምህራችንን ቃለሂወት ያሰማልን አብዝቶ ፀጋውን ያልብስልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን እኛንም ከባርነት ነፃ ያውጣን አሜን !!

  • @mesfn7396
    @mesfn7396 2 года назад +2

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቱን እማ እንደጉድ ያወርዱታል ሊቃውንቱ ችግሩ ግን እኛ ነን መስማት ብቻ እንጂ መተግበር መመለስ አቃተን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 года назад +1

    Kale hiwet yasemalin

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 года назад +2

    ድንቅ የሆነ ት/ት ነው!ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 2 года назад +3

    ተመሰገን እአምላኬ 🙏

  • @mskrh640
    @mskrh640 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፤ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን።

  • @tesfayegebremariam6847
    @tesfayegebremariam6847 2 года назад

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @myhopeGod
    @myhopeGod 2 года назад +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @abeba9747
    @abeba9747 Год назад

    ❤❤❤❤️ቃለ❤❤❤
    🌼🌼🌼ሔወትን🌼🌼🌼
    💕💕 💕ያስማልን💕💕💕

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 года назад

    Amen amen amen be tam das yemil timihirt new kale hiwet 6

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 года назад +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህ ር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @destazeleke4876
    @destazeleke4876 2 года назад

    መ/ር ቃለህይወት ያሰማለን በእውነት ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 года назад

    እውነትም ድንቅ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @besa7670
    @besa7670 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @deaalegnnida8715
    @deaalegnnida8715 2 года назад

    መምህር ዲ.ብርሀኑ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእወነት ጉሩም ትምህርት ነው:: ዕድሜውን ጤናውን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደስብን አሜንንን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @be_hailu5634
    @be_hailu5634 2 года назад

    D/n Berhanu: Endezih yalew’n chiger begilets ke meftihew gar mansat betam yitekmal. Yeteyazew yelimad guzo yasferal- yasafralem. Tu’af yalemiknyat zem blo mabrat; metsehaf lai mekolef; mecheresha yelelew ye bet’e Krstyan genbata; gubow; bizu gudai new mastekakel yaleben.
    Yemichelewn hulu eredalehu. Yaw zoro le ene’w aydel?! Egziabhier yistelen

  • @bezasemma3273
    @bezasemma3273 2 года назад

    dink memihrachn regim idme ketenagar yistilign

  • @abenetwmeskel6833
    @abenetwmeskel6833 Год назад

    እስራኤል በግብጽ ምን ያህል ዘመን ነው የኖረው?

    • @Sew77779
      @Sew77779 7 месяцев назад

      415 ዓመት new

    • @kisisebsibe9408
      @kisisebsibe9408 4 месяца назад

      215 በባርነት 215 በስደት ያዕቆብ የተሰደደበት የረሀብ ዘመን

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Год назад

    ኧረ ስንት ነገር ለባእድ ተሸጠ ከእግዚአብሔር መራቅ የሚያስከትለው መከራ ብዙ ነው ምቀኝነት ይቅር በለን የዳዊት ልጅ ።

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Год назад

    ድሀ መመገብ ይሻል ነበር ።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @-tube5084
    @-tube5084 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን