እሬሳዬን ጥሎ ሊሄድ ነበር::ከቆሼ ምግብ ተነስቶ ባለሃብት የሆነው እኑግዳዬ▪︎▪︎▪︎ ባለ ታሪክ ቲክቶከር ቤኪ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 52

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 7 дней назад +9

    ከፈተናዎቹ ሁሉ የቤት ፈረሳው ከበደኝ እኔ ግን ጎበዝ ነህ ተስፋ መቁረጥ እራሱ ባንተ ተስፋ ቆርጧል ትልቅ ቦታ ደርሰህ ብዙ ሰው ትረዳለህ አንበሳ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 7 дней назад +11

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ለብዙ ስው እስተማሪ ነው በርታ ወንድሜ
    መጨረሻህን ያሳምርልህ❤️❤️❤️

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 6 дней назад +2

    ጀግና በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቀጣይ ክፍል ተባረክ ቤኪ ጌታን የያዘ ሁሌም በፅናት ያልፋል ❤

  • @emu3288
    @emu3288 6 дней назад +1

    ገኒ ልጆችን ወላጅ እንዳያሳዝኑ በመከርሽበት ልጆችን የሚያስመርሩ ወላጆችን ደግሞ ተው ብትያቸው መልካም ነው። ምክንያቱም የብዙ ልጆች ህይወት በወላጅ ይጎዳል። ሁሉም ለሌላው ርህራሄ ቢኖረው መልካም ነው።
    ባለታሪኩ ግን መልካም የስራ ሰው ነው። ፈጣሪ ህይወቱን ይባርከው።

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 7 дней назад +3

    ሡረቱ_አል_ኢኽላስ_ምእራፍ112
    1 -በል «እርሱ አላህ አንድ ነው
    2 -አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው
    3 -አልወለደም አልተወለደምም
    4 -ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 дней назад +1

    አስተማሪ ታሪክ ለብዙዎች ብርታትን ጥንካሬን የሚሰጥ ነው በርታ ወንድሜ በጣም ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አምናለሁ።

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 5 часов назад

    ቤኪዬ በእኔ በኩል አባትህን የበደልከው ነገር እንዳለ አይሰማኝም : ግን በይቅርታ ማለፉ ጥሩ ነው : አሁንም የእናትህ አምላክ መድሀኒእለም በቃ ይበልህ ከክፉ ይጠብቅህ በነገር ሁሉ መከናወን ይስጥህ : ጥንካሬህን , ይቅርባይነትህን ሳላደንቅ አላልፍም አሁንም እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏👍💐🎉

  • @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
    @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ 7 дней назад +3

    እግዚአቢሄር ምክንያት አለው መጨረሻህን ያሳምርልህ ወድም ❤❤

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 5 дней назад

    አጅብ የሚገርነው ጥንካሬህን ታላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ ጀግና አላህ እጥሩ ደረጃ ያድርስህ ይሄሁሉ ፈተና መጨረሻህን ሊያሳምርልህነው በርታ

  • @FatmaFatma-m7h8g
    @FatmaFatma-m7h8g 7 дней назад +5

    ገንዪ ስወድሽኮ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥሽ ኡማ

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 7 дней назад +3

    ጀግና ነህ አልፏል አልፎ ሲያወሩት ደስ ይላል ❤❤❤

  • @BerBer-j2x
    @BerBer-j2x 6 дней назад

    ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለው የልጅ አዋቂ ነህ ጀግና ነህ በርታ አሁንም ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ከዚ የበለጠ በርታ❤❤❤❤

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 4 дня назад

    በጣም ጉበዝ ጠንካራነህ ገኒዬ ልክነሽ ምርቃን ጥሩነዉ❤❤❤❤😂😂

  • @User-yigus5do7y
    @User-yigus5do7y 7 дней назад +1

    Wow biyalew bertaa tsaliye❤🎉

  • @naturesgift-tr4bl
    @naturesgift-tr4bl 7 дней назад +5

    በልጅነቱ ሲራብ ዞር ብለው ያላዩት አባቱ ናቸው የሚያዝኑበት አንቺ ሴትዮዬ አስተሳሰብሽ ብዙ ጊዜ ትክክል አይደለም በጣም አክት አታድርጊው ልጁ ጎበዝ ነው

  • @banchbire4097
    @banchbire4097 7 дней назад +4

    በርታ እግዚያብሄር ካንተጋ ይሁን

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 4 дня назад

    ደስሚል ልጂነህ❤❤❤❤ ይመቺህ አደነኩህ ❤❤

  • @sofiaimam6386
    @sofiaimam6386 3 дня назад

    በርታ ጎበዝ ነህ አምላክ ካንተ ጋር ነው።

  • @Nnnnin9035
    @Nnnnin9035 7 дней назад +2

    Wow tilk lib bedelin bebekel alememels melkam lib new

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 7 дней назад +2

    ዎንድማችን beka tadagaleh lebzu titerfaleh zemeneh yibarek Allah yirdah

  • @EtabaTeka
    @EtabaTeka 6 дней назад

    በርታ አይዞህ በጣም ጎበዝ ግን ገና ትልቅ ደረጄ ትደርሳለህ

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 7 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 7 дней назад +2

    ጎበዝ❤❤❤

  • @birtukanaseffa
    @birtukanaseffa 4 дня назад

    Amlakee hooy yiqirbelengii😢😢😢🤲🤲🤲hulee be negeroch indameseginih irdangii🤲🤲🤲

  • @mesaydestadestatesma
    @mesaydestadestatesma 7 дней назад

    ይሄነው ኢትዮጵያነት በስመአም ስንት ክፉ አለ መዳን እየተቻለ ገደሉት ፈጣሪ ትረፍ ያለው ተርፎ ዛሬ ተመስገን ድነህ ታወራለህ ሆስፒታል ክፈት አነተን የጎዱህ ቢማሩ

  • @tigistdagnachew1399
    @tigistdagnachew1399 7 дней назад

    እንኮን ተረፍክ ቀሪ ዘመንህ ከፈተና የፀዳ ያሆንልህ ❤❤

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f 7 дней назад +2

    የፀሎት ቦታ ቤትህ ውስጥ አዘጋጅተህ ምስለ ፍቁር ወልዳን ገዝተህ በካህን አስባርከህ አዘጋጅ ፤ ንስሀ ግባ ፥ጹም፥ ፀልይ ስገድ ፤ ህይወትህ ውስጥ ያጠቃህን መንፈስ የቅዱሳንን ስም እየጠራህ ቀጥቅጥ፤ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝን አዳምጥ ፤ ከእናትና አባት የመጣ የዛር መንፈስ ነው የሚያሰቃይህ።

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 4 дня назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TigistLegesse-d8x
    @TigistLegesse-d8x 7 дней назад

    Tnekara neh Egziabher yirdah

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን

    አራ ቁጡሩን

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 7 дней назад

    አባቱን ይቅርታ የሚጠይቀዉ ለምንድነው ? አባቱ ናቸው ይቅርታ መጠየቅ የነበረባቸው ሀብት እያላቸው ይሄ ሁሉ የደረሰበት ፈራ እግዚአብሔር ይኑርህ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 7 дней назад +1

    Yemegereme asetemariye tarike new esete lesemawe 🤔🤔🤔

  • @Tsige7
    @Tsige7 7 дней назад

    Betam.gobez

  • @hiwotworkununu1477
    @hiwotworkununu1477 7 дней назад +1

    Yetbark egzihabr yemsgn

  • @welotube463
    @welotube463 7 дней назад +2

    እንኳን አህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abaaboo-e5o
    @Abaaboo-e5o 7 дней назад +2

    እሱ እየሳቀ ያወራል እኔ እያለቀስኩ ነወ የጨረስኩት❤ደሞ tiktok n እየተሰባበርኩ ነው ሄጄ follow ያደረኩት😂

  • @mesfinsolomon3466
    @mesfinsolomon3466 7 дней назад +1

    Temesgen Temesgen Temesgen

  • @MohaSami-p1b
    @MohaSami-p1b 7 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መንዜዋነኝ
    @መንዜዋነኝ 7 дней назад +2

    በስማም ጥንካሬ ህ ን አደነቅሁት

  • @BettyQrc
    @BettyQrc 7 дней назад

    ፈጣሪ የወደቁትን ያነሳል

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 7 дней назад +1

    🙏🏾❤️

  • @SiniduAmenu
    @SiniduAmenu 7 дней назад +2

    Wey hiwot kebad newu bicha inkwan lazih abekah wendim

  • @HhhghFggh
    @HhhghFggh 7 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 7 дней назад

    waaw very sad story the cruelty of health care providers to do this in their own citizen.

  • @Etsgx-ek4ks
    @Etsgx-ek4ks 7 дней назад +3

    አድኛ

    • @s-sjnddk5610
      @s-sjnddk5610 7 дней назад

      ጎበሥነህ

    • @betelasrat2255
      @betelasrat2255 4 дня назад

      ኣይ ኣገሬ ኣቺስ መልካም እናት ኣገር ነሽ ልጆችሽ ግን ለምን እደዝህ ክፉ ሆኑ እግዛብሔር ካተጋ ሄኖ ነው ለጠላት ኣሳልፎ ኣልሰጠህም ጠላት ይፈር ግን ለምን ኮሜት እዳንሰጥ ዘጉብን ??? በጅማሬህ ኣልቅሼ በመዝጋው ስቃለው ደስ ብሎኝ እግዛብሔር ይመስገን

  • @HelenTemam
    @HelenTemam 7 дней назад

    Astamary taryk naw bartulne

  • @kidisthailu8316
    @kidisthailu8316 6 дней назад

    ፈጣሪ በደንብ አርጎ ከፍ ያርግክ

  • @mesaydestadestatesma
    @mesaydestadestatesma 7 дней назад

    እዴት ችለህ ሳያምህ ሰው ፍለጋ ማየት አስቻለህ

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 6 дней назад

    ዶክቶሮች አሣዝነውኛል😭😭😭😭😭😭

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 7 дней назад

    መሳጭ ነህ