Alemneh Wasse # ትራምፕ ቸር ወሬ ሰሙ!ከፍተኛው ፍ/ቤት በስልጣናቸው አግባብ ውስጥ ለፈፀሙት አይጠየቁም ሲል በየነላቸው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

Комментарии • 46

  • @zolazola122
    @zolazola122 3 месяца назад +14

    ዋው ይሄ ዜና ፖለቲካ ለሚያቅ ሰው ትራምፕ ተመርጡ ማለት ነው ።አለሜ እናመሰግናለን

    • @adamushiferaw5827
      @adamushiferaw5827 3 месяца назад

      ይህን በአሜሪካን የሕግ ስርዓት ለተካነ ባለሙያ ብትተውት ይሻል ነበር ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 месяца назад +3

    👉 ዶናልድ መቶ ዲሞክራት የተባለውን ስብስብ ጠራጎ ባስወገድልኝ❗

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 месяца назад +2

    አዋዜ(አለምነህ ዋሴ) ኢሳያስ ድምፃችሁን ከሰማሁ ትንሽ ቆየሁ እባካችሁ notification ልኩልኝ ዜናችሁን ውይይታችሁን መከታተል በጣም ያስደተኛል👍በተለይ የጆን ባይደን እና የትራምፕ ክርክር በአለምነህ ዋሴ ድምፅ ነው መስማት የምፈልገው😄♥️Thankyou🙏🏾

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 3 месяца назад +4

    ከትራምፕ ጋር ጌታ አለ

  • @piya66
    @piya66 3 месяца назад +3

    ጀግናው ትራምፕ 🇺🇸🗽

  • @Turinafa
    @Turinafa 3 месяца назад +7

    እልል እንኳን ደስ አለህ ምርጡ ትራንፕ ምርጥ ጓደኛየ ❤❤❤

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +4

    አለሜ በ ባይደን ጊዜ የሆነ ሀውልት ተሰርቶ ነበር ጽንስን በማስወረድ እሱ ሀውልት መፍረስ አለበት 🎉🎉🎉

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂 ሰሞኑን አብሶ ከሀሙስ ጀምሮ በሳቅ ነው ያመመኝ ዘንድሮ ሳቅን ችርስ ቭላድሚር ፑቲን እርሶ እንደው ሰው አይንቁ ይመቾት 😂😂

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 3 месяца назад +1

    ሰላም አዋዜዎች ዛሬ ገና ላይቭ አገኘሗችሁ ደስ የሚል ነው ምናልባት ትራምፕ ቢያሸንፍ የራሺያን ጦርነት ሊያስቆም ይችል ይሆናል ነገር ግን የእስራኤል አፍቃሪ ስለሆነ መካከለኛው ምስራቅ ትልቅ እሳት ያስነሳል አንዱን ማጥፋቱ ጥሩ ነው ከነ ባይደን ይሻላል ዲሞክራቶች ያላስጀመሩት ጦርነት የለም አለምን አተራምሰዋል ዘወር ይበሉልን

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 3 месяца назад +1

    ሁሌም ዮቱብ ስከፍት ያሉት የዜና ርዕሶችን ስክሮል አድርጌ ገረፍ አደርጋለሁ። ያንተን እፈልግና ከፍቼ አያለሁ። ከዛም እንደየደረጃው እየከፈትኩ እሰማለሁ።
    የ USA ከፍተኛው ፍርድ ቤት ደሞ አዝማሚያውን እያየ ነው እንዴ የሚንቀሳቀሰው?

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +3

    አሁን ዕርእሱ ራምፕ ብሎ ሲጺፍ ተሳስቶ አይመስልም😂😂😂😂😂 ወዶ ተገዶ ኮ ነው አይ እራስን መሸወድ እኛ ጠፍቶን ኢሲ ብቂ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamtsegaye6265
    @selamtsegaye6265 3 месяца назад +2

    Congratulations 🎉 trump god bless you

  • @selamtsegaye6265
    @selamtsegaye6265 3 месяца назад +2

    Congratulations 🎉 trump god bless you benegerachin lay Ethiopia n keneka gin yawe yefetarin kuta mekebelina ende jobiden yetemeta sew mehon new ande kenim yemikoy aymeslegni gin i wish Ethiopian yagizalu enji yikawemalu biye alasbim kemidersebachew ergiman yelke ye Ethiopia hizb tselot sayshal aykerm

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +3

    አሁን ትራምፕ ከጀመርማ ኦባማ ሚስቱ ወንድ ነች ከ አሜሪካ ደሞ ካለፈ የ ማክሮንም ሚስት ወንድ ነው ጉድ ፈላ የ አብይ ምንድነች ግን 😂😂😂😂😂😂😂 ቀልድ የለም ይጣራል ጉዳዩ ሲሪየስ ነው ኖ መሳቅ

  • @abiyotbore2089
    @abiyotbore2089 3 месяца назад +2

    💪💪💪TRUMP😅😅😅

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 месяца назад +3

    Trump 💪💪💪

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +3

    ኢሳያስ ግን እወቁልኝ አከብራቹዋለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SewasewKene-ux2zg
    @SewasewKene-ux2zg 3 месяца назад +2

    ተባረክ

  • @zolazola122
    @zolazola122 3 месяца назад +1

    ዶክተር ከፊት ብታረግበት😂😂😂😂 ዶክተር ራምፖ ፈላስፋው አይ አለሜን አቆ አሳቢ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kukukuku6168
    @kukukuku6168 3 месяца назад +2

    Yes 👍 🙏🏽💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 3 месяца назад

    እዚህ ጋር አለም ?ጥያቄ ትራምፕ ከተመረጡ ያሉትን ዳኞች ቅርጫት ውስጥ ያልከው ጉዲይ ?የት ጋር ነው ፍትህ ?

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 3 месяца назад +1

    አጅሬ እየመጣ ነው ጆ ባይደን ማልቀስ ጀመረ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 месяца назад

    በአሁን ሰአት በተቃራኒው ጆ ባይደን ሰልጣን ላይ ናቸው። ቢፈልጉ ትራፕን አደጋ ላይ ቢጥሉ ይችላሉ ማለት አይሆንም ወይ?

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 3 месяца назад

    ባይደን የጦርነት አጥማቂ ነው ይህ የውግያ መሳርያ ከሚሸጡት ውስጣዊ ስምምነት አላቸው.

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 3 месяца назад +1

    Trump will never lose

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 месяца назад

    ዬቺ ናት ጨዋታ አባባ ባይደን እንግዲህ ወገቦን ጠበቅ

  • @mairigourmou6316
    @mairigourmou6316 3 месяца назад +1

    Trump🎉

  • @sisaykebede0
    @sisaykebede0 3 месяца назад

    አለምነህ አሜሪካን በተመለከተ ብዙ ያልተረዳኸው ነገሮች አሉ። ኢሳያስ ደግሞ ምንም ወሳኝ ጥያቄ አያነሳም። አንድ ቀን ባገኝህ እና ባወራህ እላለሁ። አሜሪካ እንኳን ከውጭ እዚህ ብትኖር የሚተነተን ሀገር አይደለም😅

    • @sisaykebede0
      @sisaykebede0 3 месяца назад

      ደሞ I wish I work with you on this matter

  • @saron3238
    @saron3238 3 месяца назад

    Aleminh susa metahlgn ❤

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 3 месяца назад

    ሳይጣን የወረሰው ሽማግሊ

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 3 месяца назад

    enkone desaleke alemneh biniyam girmay tarike sera zegeb enji🎉🎉🎉

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 3 месяца назад

    ጠቅላይ ፍ/ቤት ነው።

  • @DanielDubale-s2e
    @DanielDubale-s2e 3 месяца назад

    ደስ ይላል

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 3 месяца назад

    እግዚአብሔርን አይፈራም እንዴ ባይደን አለም አለቀ እኮ

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 3 месяца назад

    ደሞ ወራቶች በመሬት የሰውን ልጅ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ኤሌክቱሮኒክን እየተጠቀሙ ስለሆን ትራምፕ ይምጣ እስከ ክፋቱ

  • @tesfamicheal6421
    @tesfamicheal6421 3 месяца назад

    ጋሽ አለምነ ሩሲያ አዲስ ከተማ ተቆጣጠረች የሚል ዜና ሰምቻለው አውነት ነው

  • @DawtDawt-d7s
    @DawtDawt-d7s 3 месяца назад +2

    ትራብ ከመጣ ኣፊሪካ በጣም ትጎዳለች በተለይ ኣቦገኖነች

  • @TeddyKasa
    @TeddyKasa 3 месяца назад

    17:14

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 месяца назад

    ❤❤❤