ዳናይት በምድረ ቀደምት አፋር |
HTML-код
- Опубликовано: 11 дек 2024
- ዳናይት ድንቅ እና አስገራሚ የተፈጥሮ ዉበት በታደለችዉ ምድረ ቀደምት አፋር ተገኘታ ያደረገችዉ ቆይታ!!!
It's time to embark on a journey with Danayit to the ancient land of Afar.
Stay tuned!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Entertainment #Time #Danayit #Aziz_Ahmed #Wildlife_Adventure #Ethiopian_Wildlife #Travel_Ethiopia #Habesha #Travel_Africa #Afar #Ethiopian_Culture #Tourism #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
Amazing nice place I will be visit colorful place and salt lake place
እጠብቃለን
እንኻን ደህና መጣችሁ ወዴ ሉሲስዎች የአሊ ሚራህ ልጆች ሀገር
አንች ግን ምን ሆነሽ ነው እንዲህ ግራ የገባሽ ቅጡ የጠፋሽ ምን ሆነሽ ነው በፈጠረሽ ድሮ ስትቀብጭ ስትምላቀቂ አይከፋብሽም ነበር ኧረ ቆንጆ ነበርሽ በእውነት ማንንም ሳይፈልግ ታስቂው ነበር ነፃነትሽ ሁለመናሽ ቆንጆ ነበርሽ አሁን ግን ተበላሽተሻል እውነቴን ነው አለሁ እንዳይመስልሽ በጣም ተበላሽተሻል እራቆትሽን ስትሄጅ ያምርብሻል ያለሽ ካለ የሞተ ነው ወይም የሚጠላሽ ሰው ነው እናቴ እንዴት ሰው በገዛ እጁ እራሱን በዚህ ልክ ያዋርዳል ከፍየል በግ የምትወደደውም የምትከበረውም በፃድቃንም የምትመሰለው ሀፍረቷን ስለምትሸፍን ነው እና ክብርሽ ውበትሽ ልብስሽ ነው እራስሽን አታርክሽው ሰውነትሽን ።ባልስ የለሽም መሰል እጮኛሽ ሲያየው የሚደነግጥ ተሸፍኖ ሲቆይ ነው ያለዚያ እራቆትሽን ስትውይ ምንም እንግዳ አይሆንም እንደውም ይረክስበታል እና ተመለሽ/10/ አደብ ግዥ አስተያየቱን ከሚወዱሽ እና ክብርሽን ከሚፈልጉ የተሰጠ ነው
ወይኔ ሀገር አፍር ማበሆኔ እኮራልሁኝ
አፋር ስወደው 😘😘😘😘
👍👍🥰🥰