Bisrat Surafel - Tenkuakua | ተንኳኳ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 893

  • @munalove6493
    @munalove6493 7 лет назад +26

    ብስራትዬ ይሄን ጣፋጭ ድምፅ ከዚህ ቆንጆ ክሊፕጋ ደጋግሜ ባየው ብሰማ የማይጠገብ ድቅ ስራ ነው♥ ። በርታልን ቆንጂየ !

    • @fantahuntadesse3614
      @fantahuntadesse3614 5 лет назад

      ከዚህ መሀል ተገኝቼ ምናለበት በጨፈርኩ ነበር

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    አይይይ የማየልጅን አስታወሰኝ በጣም ነበር የምወደው ። Sዬ የኔ ተናፋቂ እፍፍፍ😥😥😘😘😘😘

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +52

    ዋዉ ብስራትየ ምርጥ ስራ ነዉ👌👌 ክሊፑ የመጨ ይፀዳል👌 ይመችክ ደግሞ በቅርቡ አልበም ልቀቅብንና አስደስተን😉 ግን የአመት ምርጥ ዘፍኝ እጩ አድርጌ እደመርጥኩ ታቃለክ አይደል😉 ባታቅ ነበር የሚገርመኝ😜
    HOPE MY KING CHANAL tnx😉
    EDITE:- የሀገሬ ልጆች እኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደርሳቹ የአመት ሰዉ ይበለን ከነ ሙሉ አካላችንም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን🙏

    • @ሠላምየኤርሚ
      @ሠላምየኤርሚ 7 лет назад +3

      Kal Ye Habesha Lij
      ውዴ ፎንቃዬ ውድድድድ

    • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
      @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 лет назад +2

      Kal Ye Habesha Lij ሀሀሀሀ የኔ በጥራቃ

    • @seyaebro5109
      @seyaebro5109 7 лет назад +2

      እኔ ደሞ እኔን የመረጥሽ መስሎኝ ሰፍ ማለቴ 😞

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +1

      ሠላም የኤርሚ ፍቅሬ ምን ሁነሽ ነዉ የጠፍሽ በኳስ መሸነፍ ብርቅ ነዉ እንዴት ብርቃም😏ግቢና ተበጥርቂ😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍

    • @iYaredo
      @iYaredo 7 лет назад +2

      💕💕💕

  • @mnal-oy1di
    @mnal-oy1di Год назад +4

    አይይሄሙዚቃ፣ሁለትሺ፣አስር፣ተድሬበታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyaebro5109
    @seyaebro5109 7 лет назад +239

    አቦ እስኪ ትከሻ ያለው ይውጣና ይሞክረኝ እስክስስስ እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን በያላችሁበት ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛልኝ የኔ ዳማከሴዎች

    • @ameera7136
      @ameera7136 7 лет назад +1

      Seya Ebro እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 лет назад +3

      Seya Ebro መጣዉ አብረን እቀዉጠዋለን

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +4

      Seya Ebro አሜን የኔ ጤናዳም😍😘

    • @seyaebro5109
      @seyaebro5109 7 лет назад +1

      +tg konjo አፍጥኚው ፍቅር 😘

    • @seyaebro5109
      @seyaebro5109 7 лет назад +1

      Kal Ye Habesha Lij 😊😍😍

  • @ሠላምየኤርሚ
    @ሠላምየኤርሚ 7 лет назад +23

    wow ብሥሬ ምርጥ ሥራ ነው ባህላዊ ወዙን ጠብቆ ለጆሮ ተሥማሚ ቦታው ሢያምር።

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 лет назад

      ሠላም የኤርሚ እኔ ነኝ የመረጥኩት ለዛ ነው ያማረው😜ሠሉዬ miss u betam😘😘😘

    • @ሠላምየኤርሚ
      @ሠላምየኤርሚ 7 лет назад +1

      yididiya Mesfin
      ይዱዬ ውድድድድ የኔ ተናፋቂ

    • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
      @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 лет назад

      ሠላም የኤርሚ ውይ ባርሳ ጨጓራሽን ላጠው እኔ ልላጥ ወደ ማፊያችን ተከሰች

    • @ሠላምየኤርሚ
      @ሠላምየኤርሚ 7 лет назад

      Metamen Leras new
      የሚልጥ ይላጥሽ አልመጣም ምፅ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 лет назад +2

      ሠላም የኤርሚ
      ሰሉዬ የምወድሽ

  • @saramesfin8058
    @saramesfin8058 7 лет назад +9

    I love it, I love it! ጎበዝ, በርታ!

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 7 лет назад +5

    ኢሄን ልጅ ስወደዉ ሙዚቃዎቹን ሁሉ እወድለታለሁ
    ዉይ ዛሬስ እርጉዝ ነኝ
    ባሌ ፈታኝ እሚል ሰዉ የየለም ተመስገን !!

  • @medi7464
    @medi7464 5 лет назад +3

    ብሴ የሚጠላ ዘፈን የለህም ሁሉም ዘፈኖሽህ ውስጤ ናቸው እንዳንተ አይነቱ ይብዛልን

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 7 лет назад +1

    ወይኔ ሀገሬ ሲያምር ገበያዉ ገደል ወንዙ እንዴት ኖፍቆኝ እንደነበር ።ብስሬዬ ዉድድድድ ነው የማድረገዉ ስራህን

  • @asotriba
    @asotriba 7 лет назад +8

    Absolutely fabulous,
    Ethiopia soul and peace , we are very proud of you

    • @anshe3470
      @anshe3470 7 лет назад

      wow besri wwwwdddee

  • @abusha2002
    @abusha2002 7 лет назад +11

    ብስሬ ምርጥ የሆነ ሀገረኛ ዘፈን ነው ተመችቶኛል በርታ

  • @enatagare7340
    @enatagare7340 7 лет назад +20

    አቤት እሄ ልጅ ስወደው ዋዉ በጠም ደስ የምል ሙዚቀ ነው ይማችህ ብስሬ

  • @ሰላምወለየዋያውምያንባሰል

    ዋዉ አሪፍ ነው አቦ አማራዎች ዘርማዝራችሁ ይብዛዛዛዛዛዛዛዛ

  • @Iliasstavrou.
    @Iliasstavrou. 5 лет назад +50

    I'm half Greek and half Ethiopian but i can say that i feel proudly #Ethiopian 🇪🇹

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 лет назад +3

    አረ የኔም ልብ በዚህ ምርጥ ዘፈን ልቤ ተንኳኳ

  • @close2147
    @close2147 6 лет назад +4

    ohhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhho Awesome song look everything video quality melody and also very typical to the local culture ,you Brought great work, I listened this music 10x a day

  • @3angleszemichael90
    @3angleszemichael90 6 лет назад +4

    Best songs ever you did it man you deserve best award I swear I injoy every bit of ur songs it's excellent job I love it wowwww berta berta bless you

  • @tig4420
    @tig4420 7 лет назад +1

    የኔ አንበሳ ብሰማው የማልጠግበው ሙዜቃ ነው 😘😘😘😘😘😘

  • @መሲነኝአባቷንናፋቂ
    @መሲነኝአባቷንናፋቂ 7 лет назад +1

    ውይ ይሄ ልጅ ምንም ቢሳራ አያስጠላበትም ስወደው እኮ በርታልኝ ብስርዬ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад

      yena konjooi wedddddd wedddddd wedddddd

  • @enatearsema1065
    @enatearsema1065 7 лет назад +1

    Wawww የታሪክ ageren አስተዋወቅከልን ይመችህ አቤት ድምፅ እደክረምት ዉሃ አሳስቕቆ ይወስዳል

  • @misiker100
    @misiker100 7 лет назад +3

    great place choice amazing voice bisrat drone view is on spot color contrast 👌👌👌

  • @rahumakakonge1148
    @rahumakakonge1148 6 лет назад +5

    Iam Ugandan but l like Ethiopian music sooo much

  • @ብርሃንከወንጂ0022
    @ብርሃንከወንጂ0022 7 лет назад +2

    woww😍 betam dese yilal bereta 😘😘💕

  • @only7389
    @only7389 7 лет назад +11

    ተንኳኳ ተንኳኳ
    ፍቅር አገረሸ
    መውድድህ ልቤ ላይ
    ሲሄድ ውሎ ሲሄድ አመሸ
    አሪፍ ስራ ነው በርታ ማርዬ

  • @bontubelachew3004
    @bontubelachew3004 5 лет назад +23

    Wow!! This young man is so brilliant!! I love his song and the sound of his voice is attractive. 🥰

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 лет назад +4

    Wow #ምርጥ ነው መቸስ #አመት በአል በሰው ሀገር እያሳለፍን #በቪድዮ ጭፈራ እያየን እንጽናና እንጂ ምን እናደርጋለን

  • @life6271
    @life6271 6 лет назад

    ሲገርም ከተጋበስኩት በሃላ በጣም ነው የተመሰጥኩበት በርታልኝ ብሮ

  • @ሰለሞንባንታየሁየድንግልማ

    በጣም የሚወደድ ስራ በርታ

  • @ወይዘሮሀናመኩሪያ
    @ወይዘሮሀናመኩሪያ 7 лет назад

    የኔ ምርጥ እኮ ነህ 1ኛዬ

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 7 лет назад +2

    ብስራትዬ ምርጥ ስራ ነው የኔ አንደኛ
    ጥሎብኝ ስወድህ እኮ 😘😘😘

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 года назад

    ኣይ ትዝታ 9ተኛ ክፍል ኣይይይይይይ ትዝታ 😍😍😍😍😍😍

  • @tarikkonjotarikkonjo6824
    @tarikkonjotarikkonjo6824 7 лет назад +6

    Wowww konjo music new berta konjo gn min yadergal fekir yeminayew music enna film bicha mehon new enji yemitegberw yelam

  • @mekdigachelove4031
    @mekdigachelove4031 7 лет назад

    ብስሬ ምርጥ ስራ ነው ባህላዊ አደሳች ስራ ነው በርታ ስራዎችህ ሁሉም አሪፍ ነው

  • @eshetuaragaw4023
    @eshetuaragaw4023 7 лет назад

    ምችት ብሎኛል! አቦ ይመችህ!!!

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 7 лет назад

    ስወደው ይህን ሙዚቃ ዋውውው ተመቼከኝ

  • @Y-12hospAWDresponseMULES-uq4el
    @Y-12hospAWDresponseMULES-uq4el Год назад +2

    waw its amezing song in ethiopia

  • @lensamideksa8899
    @lensamideksa8899 7 лет назад +5

    WoW Betam Des yilal Endet Endewededkut !!

  • @lucyhenry2372
    @lucyhenry2372 7 лет назад

    Wow!
    Besiratey ye habetam mayet salchetonge neber baq Ewantenga ye Ethiopia wagi na lemedi yehi new Thanks 👌😍

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 7 лет назад

    ዋው ብስርየ ሀሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 2 года назад +1

    Great tracks.artiste.videos match.good team work

  • @ዘመናይማርዬ-ለ2ኰ
    @ዘመናይማርዬ-ለ2ኰ 6 лет назад

    uuuffffff,,,,,,,ሥወደው ይህን ዘፈን😍😍😍😍😍

  • @hanagatchow3855
    @hanagatchow3855 7 лет назад

    አረ በጣም አሪፋ ነው በርታ ብስሬ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 7 лет назад

    20 ጌዜ ያየሁት l love it

  • @samrawitsahale6702
    @samrawitsahale6702 6 лет назад

    arif sra new berta የምኒልክ መስኮት በጣም የምወደው ታሪካውይ ቦታ ነው

  • @ለካፍቅርህመምነው100
    @ለካፍቅርህመምነው100 5 лет назад +10

    እቴ ሙት
    እቴ ሙት
    እቴ ሙት ከበደኝ
    የመዳሜ ስራ እያገዳገደኝ
    ክክክ ያምራል

  • @nardinardi1316
    @nardinardi1316 7 лет назад

    ዋው ዋው ዋው

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 7 лет назад +1

    wowww betam arif nw hodey 👌👌👍👍😍😍

  • @saramakonann2332
    @saramakonann2332 7 лет назад +1

    በጣም ተመችቶኛል በርታ ሀሪፍ ነው

  • @እናቴእወድሻለው-ጠ7ተ

    ብስሬ የኔ ምርጥ ሁሌም ቆንጆ ስራ ከቆንጅዬ ልጅ

  • @merimari3901
    @merimari3901 5 лет назад

    ዋው ጥሎብኝ ስራፌልን እወደዋለሁ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 7 лет назад

    በጣም ደስ ይላል በርታ ብስሬ አሪፍ ነው ወንድሜ

  • @hanaalemayhu4122
    @hanaalemayhu4122 Год назад

    እዉነት ለመናገር ብስራትን በጣም ነዉ የምወደው

  • @እሙዬእናትፈቅር
    @እሙዬእናትፈቅር 7 лет назад

    wow ብስርዬ ምርጥ ስራነው

  • @ዳናየታሬ
    @ዳናየታሬ 6 лет назад

    ኡፍ ድምፅክ ደስ ሲል ወድጄዋለው ዘፈንክን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ

    አመሰግናለሁ

  • @taddyethio1490
    @taddyethio1490 7 лет назад +1

    I love u Ethiopia !!!!!
    wow amazing music100%
    Tnx bro

  • @genetudegefu6532
    @genetudegefu6532 7 лет назад +7

    your clip is very amazing at the meneliks window

  • @abaruubokiiabaruubokiarsi6114
    @abaruubokiiabaruubokiarsi6114 4 года назад

    Wowww 2 Nes 😎😎🖤

  • @በኢትዮጵያጉዳይአልደራደር

    ዋው በጣም ያምራል በርታ ሁሉም ሙዚቃዎችህ ያምራሉ

  • @sofyasofya3791
    @sofyasofya3791 5 лет назад

    ብሥራት ሁሊም ሙዚቃወችህ በጣም አሪፈ ናቸው

  • @waelwael8498
    @waelwael8498 6 лет назад

    ዋው አቦ ይመች ሺ አመት ኑር በጣም መሳጭ ነው ስራዎችክ ሁሉ ውድድድድድድድድድድድ

  • @angesomkahsay6957
    @angesomkahsay6957 7 лет назад +1

    nice music ever...i like it...

  • @msratmsrat6660
    @msratmsrat6660 7 лет назад

    ምርጥ ስራ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች

  • @ታሊቫን
    @ታሊቫን 7 лет назад

    ብስሬ ባንተ ሙዚቃ ስጨፍር ከበርጋር ተጋጨው ምርጥ ስራ

  • @habesha.baddie6492
    @habesha.baddie6492 7 лет назад +5

    Best song to dance to!

  • @hanamesganaw2066
    @hanamesganaw2066 7 лет назад +1

    ብስርዬ በጣም አሪፍ ነው በርትት በልልን አልበቡን አፍጥነው

  • @keberut5121
    @keberut5121 6 лет назад

    Woow ደስ የሚል ድምፅ አለህ በርታ

  • @lomietube503
    @lomietube503 4 года назад

    ዋውዋው

  • @antonioperuzzi
    @antonioperuzzi 6 лет назад +2

    this song is awesome i really like it bro

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 7 лет назад

    ውው በጣም ምርጥ ሙዚቃ ወድጀሀለው

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 7 лет назад +1

    Good job Bisrat. Big up !!!

  • @disakadisa3029
    @disakadisa3029 4 года назад

    ዋው በጣም ነው ይውደደከተ

  • @allamalan4453
    @allamalan4453 7 лет назад

    ደስ የሚል ስራ ነው እኔ በጣም ተመችቶኛል

  • @misrakmisrak105
    @misrakmisrak105 7 лет назад

    ብስርዬ ስወድህ እኮ በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ቸ1የ

    ኡፍፍፍፍ ስወደው ይሀን ልጅ

  • @ግንለምን-አ5ቀ
    @ግንለምን-አ5ቀ 7 лет назад

    በጣም ደሥ ይላል

  • @alhamdulilahalakulihal4374
    @alhamdulilahalakulihal4374 2 года назад

    ዋው

  • @natibalay8305
    @natibalay8305 7 лет назад

    ዋው በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በዚውቀጣልበት👌👍

  • @tizitashimeles9412
    @tizitashimeles9412 7 лет назад

    Wowwwwww Batame yamerale Beseri botawo Batame yamera yet new

  • @SamiraSamira-kh2ue
    @SamiraSamira-kh2ue 6 лет назад

    Bisemaw bisemaw yemayselechegn music ufffff swedi eko bisra

  • @ryadbouarfa2159
    @ryadbouarfa2159 5 лет назад +1

    Bisrat Surafel is A great Ethiopian singer

  • @maronmaron3859
    @maronmaron3859 7 лет назад

    ብሌን ዋውውውው ነው ብስራትዬ ውድድድድድድ

  • @saniyejimmaaasdfgg8270
    @saniyejimmaaasdfgg8270 6 лет назад

    Wowww konjoo yene fiiqirr😚😚😏❤

  • @ህይወትየአባዬልጅ-ጰ8ተ

    ምርጥ ስራ ነው በርታልን እናመሰግናለን

  • @birhanunegalign6169
    @birhanunegalign6169 6 лет назад

    ብስሬ አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @zinetyaaelahbariya2303
    @zinetyaaelahbariya2303 6 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @የዝናቤልጅ-የ8ጰ
    @የዝናቤልጅ-የ8ጰ 7 лет назад

    የኔ ወሎዬ አቦ ይመችክ

  • @selamyemaryemlig9392
    @selamyemaryemlig9392 7 лет назад

    wowww ያዝ እግዲህ 👌

  • @frefre7720
    @frefre7720 5 лет назад

    የኔ ውድ ውድድድድ

  • @ማነኝቆይይገረማልቱ
    @ማነኝቆይይገረማልቱ 7 лет назад +2

    ድምፅህ የ አቤል ሙልጌታን ነው ሚመስለው ያምራል 😍😍😍😍

  • @MINILIKTAMENE
    @MINILIKTAMENE 7 лет назад +1

    Talented Singer!!

  • @elsanazi7824
    @elsanazi7824 7 лет назад

    Wow nice brother 👏👏👏👏

  • @sirgutfeyisa6387
    @sirgutfeyisa6387 7 лет назад

    ዋው ነው ብስራትዬ

  • @hellena2994
    @hellena2994 7 лет назад +2

    Love this song💖💖💖

  • @danielhailu3057
    @danielhailu3057 7 лет назад +2

    Love it.

  • @martaymaryam9864
    @martaymaryam9864 7 лет назад

    ዋው ብሠሬ አሬፍ ሠራ ነው ከመመሠጤ ይትንሠ ብልጅቷ ቦታ እራሤን አደረጌ ነው ይአይውት

  • @makdesmakdes5296
    @makdesmakdes5296 6 лет назад

    ዋው 😘😘😍😍

  • @ለሁሉምነገርአልሀምዱ-ጠ6ዠ

    ይህልጅ ስወደው ውስጤነው

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 7 лет назад

    በጣም ያምራል !!!!!!!!