Egzo Christos betam des alew adel bemitaregut ageligilot???? Diakon Zemariam pleaseee advise them minale endanite behiwot binor yihe hulu girgir balitefetere. Kefireyachew yitawekalu ayeeeee yewahun christian masichenek its a sin. Niseha Gibu.
Lezawm Bedenb New Astemro Yemesekere New Ake Eshi Weladite Amlak Malet Aymanot new Blo Yastemarebet Ale Enam Haymanot sl Ake Dogmaw Maletune Yalgeban Ye Ake Kalat Atekakem Mn Lemalet New Blet Kom Blen Maseb Alebn Lezanew Ena Bedenb Aredadun Mawek Yasfelgal Mn Lemalet New Blew Eshi Amesegnalew
እንኳን ደስ አለን አክሊል እዲያስተምር ቤተክርስቲያን ፍቃድ ሰተዋለች🥰
እሰይ ጌታ ይመስገን ❤❤❤
ማለት እንዳያስተምር ተብሎ ነበር?😒
@@Mahi-AG27እንዳያስተምር ተብሎ ሳይሆን የመንህርንተን ማህረግ ነው
@@tarikuaengida1131በማርያም 😮 ሲያሳዝን
@@tarikuaengida1131ኬት ሰማሽ እኔ ሰላልሰማሁ ነው 😁
አክሊል ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ እንደሆንክ ንግግርህ ያስታውቃል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሙ! እንዲህ ነው ማስተዋል!
ኢዮባ እና አኬ አይዞችሁ በርቱ በእናታችሁ የፕሮቴስታንቱ ዓለም እየተተረማመሰ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊል
እሪሰርችመሞከሪያአረከን
Aka edema yeseteki🎉🎉🎉 dont go back pls keep it up ur work just ignore them bad people!!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አኬ
አኬ ዘመንህ ይለምልም
በ TESFAHUN TAKELE ወሳኝ ጥያቄ ጀግናው አኬም ወሳኝ መልስ መለሰ፡፡ እንዲህ ነው የወንጌል ስብከት፡፡ መዳን በእምነት እንጂ ሕግን በመጠበቅ እንዳልሆነ፡፡ ተባረክ ጠያቂ፡፡ ተባረክ መላሽ፡፡
አሜን ጠያቂው ነኝ መዳን በእምነት ነው ልክ ነው የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ነው ግን በእምነት ብቻ አይደለም መጽሐፍም እንዲያ አይልም በእምነት በኩል ምሥጢራቱን ትእዛዛቱን መፈጸምም እንዳለ አትዘንጋ ወዳጄ
ሁል ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ልክ ነች።
አክሊሉየበጋሻውንመንገድአየያዘነውጠንቀቅይሻላል
በጣም ነው ደስ የምትሉት፣ ግን በፀሎት አይደለም እንዴ የምትጀምሩት?
እኔ አኬ የመጨረሻ ግብዝ እኔ ብቻ አዋቂ ባይ ነው አሁንም ቀሲስን የሚነቅፍበት ሞራል የለውም ትምህረተ ህቡአት አልቀበልም ሲል ወደየት አይገባኝም
እሱ የኢየሱስ ፍቅር የገባው ልጂ ነው እንደናንተ የመንደር ወሬ አያወራም ገባችሁ ስንት ሰው ከምንፍቅና እንዳወጣ እኛ ነን የምናቀው አፋችሁን ዝጉ
Wow gebeze atakeme anedem tefate alatefame yetewahedon akuame new yasawekew enanete gene jerebachu bitena yehone neger alachehu kesew degegafe wetuna lebekersetiyan wegenu lewenegel wegenu kese hone papase tekekele kayedel Adelem mene tashekualetalachehu yeleke kelikawenetu meteyeke na meredate ayeshalem ? Senetune menafeke wetate eyemelese yale leje chenelatune metachehu lemetale new? Ayesakame enede enanete ayenete new tehadeso mibale nekeresa betekersetiyan laye yetekelew
Kezi belaye tehetena keyete yemeta ? Kahenu neber weyese teneshu leje betehetena mawerate yeneberebet ? Yehone kefu kenate ema gobegntuachehuale
ENANTE YE TEOLOGY TEMAREWOCH NACHU. MESERETAWE ASTEMHRO BITADERGU TIRU NEW FURTHER BATEHADU. TEBAREKU.
Emidebr hasab yemtsetu ortodoksawyan mn lemefter eyemokerachu new e fetari lbona ystachu .
Ake Le betekiristian keserachihut belay new eyegodachuhat yalachihut. Min eyeserachu new. Ye betekiristian ye mejemeriaw memeria erasin tihut mareg new. Abatochachin eskezare and argew yakoyulin endezi ene negn awaki bemil akahed Adelem betsom betselot subae gebtew new keza erasu egziabher yigeltsilachewal. And shih gize ewket binorik negerun yaskedkibet akahed lik adelem ake.
የጠላት ወጥመድ ይሰበራል አኬ አህያ ቢረግጥህ ምን ተደረገዋለህ እባክህ ዝም ብለህ ሀዋሪያዊ ተልዖኮን ያዝ
አክሊለ የማይረባ አርስትህን መጨረሻውን እሰቲታወቀ መሰልህን ሰብሰብ ተቃራኒ ሀሳብ ሲመጣብህ ለሴኮንድ ትግስት የለችሁም
አኬ ጥያቄ አለኝ፡፡ ቤተክርስቲያን ዋና ዋና ለሆኑ ጥያቄዎች (ለምሳሌ:- ነገረ ድነት እና ኢየሱስ አምላክ አለው? ወይስ የለውም? በሚል ጉዳይ) ለምን መልስ አትሰጥም?
ለአምላክ አምላክ አለው እንዴ 🤔🤔🤔
@@webchannel2572አኬን ጠይቀው ሙሉ መልስ ይሰትሃል፡፡
አልፍአና ኦሜጋ እሱነው
አረ ወንድሞቼ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችሇለን በጭራሽ ምን እዳይሰማችሁ ለወሬኛ እናተ የማታቁት ወቶ ስላልተወራ ነው ብዙ ወጣት እየዳነነው ፍሬ እያፈራችሁ ነው ደሞ አኬ አቋምህን እንወደዋለን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ገነ እበዛለን በክርስቶስ መገድ
እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልስላችሁ! በእናንተ ምክንያት ክርስቲያኖች እንዳይሰናከሉ ብታስቡበት መልካም ነው! መጽሐፍም "ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር" (ሉቃ 17 ፤ 2) እንዲል ሰዎችን ልናሰናክል እንችላለን ፣ ይህም ኃጢያት ይሆንብናል ብላችሁ አስቡ!
እውቀት ያስታብያል ፤ ልክ እንደአርዮስ! አውቆ ከመሰናከል እና ከማሰናከል እንደየዋሁ የአገሬ ሰው ፣ በየዋህነት ፈጣሪንና ፍጡርን ሳይለይ እየቀላቀለ የሚናገረው ይሻላል ፤ እግዚአብሔር የልቡን አይቶ አምልኮቱን ይቀበልለታል ብዬ አምናለሁ!
አሁን እነሱ ምን አሉ ??
@@Christ-v4h አልገባኝም? ምኑን ተመቀኘሁ? አታሰናክሉ ማለቴ ነው? ራሱ አክሊል እንደገለጸው ሰዎች ኮሜንት ላይ ጎራ ከፍለው የሚከራከሩት ቢሰናከሉ አይደለምን?
@@chanietsehay7477 ሰሙ አስተያዬት እንዲሰጥ ያደረገው ምክንያት ምን እንደሆነ ልብ አልከው? የኔም ሥጋት ያ ነው! ሰሙ ሲገልጽ "ሰዎች ይህንን ጭቅጭቅ ለመሸሽ ቲክቶክ ይቅርብን እያሉ ነው" ሲል ክርስቲያኖችን ሊያሳጣን ይችላል ከሚል ሥጋት ነው!
ምንምኮ እሚያስት ነገር አልተናገሩም መናፍቃን ናቸው ትልቅ ልዩነት የተናገሩ አስመስለው እሚያራግቡት እና ደግሞ እኛ ሰውን ሳይሆን የጌታን ቃል እንከተል
Egzo Christos betam des alew adel bemitaregut ageligilot???? Diakon Zemariam pleaseee advise them minale endanite behiwot binor yihe hulu girgir balitefetere. Kefireyachew yitawekalu ayeeeee yewahun christian masichenek its a sin. Niseha Gibu.
ሰሙ፡ አያውቁትም ብሎ ኦርቶዶክችን ሰደበ
አኬ ልክ እንዳልከው ከነቄሲስ ዲበኩሉ ጋር ሳይሆን ተለቅ ተለቅ ካሉ መምህራን ጋር አውራ፡፤
ምን ማለት ነው ከነ ቀሲስ ዲበኩሉ ጋር ሳይሆን ማለት? ቀሲስ ትልቅ አባት ናቸው።ሙሉ የቤተክርስቲያንን ስርአትና እውቀት ያላቸው ናቸው።አክሊለ መረጋጋት ያስፈልገዋል።እኔ በግሌ የተወሰኑ ህፀፅ አግኝቼበታለሁ።አካሄዱ የኦርቶዶክስ አይመስልም።ተጠንቅቀን እንድንሰማው አርጎናል።
የትኛውም መምህር ጋር ቢሄድ ከቀሲስ የተለየ መልስ አያገኝም ።ቀሲስየቤተክርስቲያኒቱ ሙሉ እውቀት ነው ያላቸው ይልቁንስ እሺ፣አሜን ብሎ አባቶች ሲያስተምሩ መቀበል ነው ያለበት።ጥያቄውን ደግሞ በውስጥ መስመር መጠየቅ ይችላል።ደሞ ለሁሉንም ነገር ጥቅስ አምጡ አይሰራም
ወላዲተ አምላክ ማርያም theotokos ብለዉ የማያምኑ በኛ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት መናፍቃን ወይም ንስጥሮሳውያን እንላቸዋለን በእመቤታችን ማርያም ምልጃ የማያምኑ ከሆነ ወላዲተ አምላክ ነች ብለው ስለማያምኑ ለነሱ ድህነት የላቸውም, ስለዚህ ያለ እመቤታችን ምልጃ ድህነት የለም ማለት ወላዲተ አምላክ ማርያም Theotokos ብሎ አለማመን እንደማለት ይቆጠራል, አክሊሉ አንተ ራስህ በወላዲተ አምላክ ማርያም አማላጅነት ታምናለህ? ካላመንክ መዳንህ ከቶ አታስብ!!!
እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ማርያም ብሎ አለማመን ከሰማያዊ በረከተና ዘልአለማዊ ሒወት ያስቀራል, በወላዲተ አምላክ ማርያም አማላጅነት ሰማያዊ ሒወት ያስገኞል.
Lezawm Bedenb New Astemro Yemesekere New Ake Eshi Weladite Amlak Malet Aymanot new Blo Yastemarebet Ale Enam Haymanot sl Ake Dogmaw Maletune Yalgeban Ye Ake Kalat Atekakem Mn Lemalet New Blet Kom Blen Maseb Alebn Lezanew Ena Bedenb Aredadun Mawek Yasfelgal Mn Lemalet New Blew Eshi Amesegnalew
ሰሙ በቄሲስ ዲበኩሉ እና ከአኬ መሃል እየሮጠ ስለሆነ የራሱን አቋም መናገር ፈራ፡፤
'አድማጭ ሰምቶ ይፍረድ' የሚል ፣ ፍጹም ከቤተክርስቲያን አሠራር የወጣ የፍርድ አሰጣጥ ጥሩ አይደለም (የትኛው ትምህርት/አገላለጽ ትክክል እንደሆነ ምዕመናን ይፍረዱ ብሎ ከዚህ በፊት ኢዮብ የገለጸውን ማለቴ ነው)!
ፍርድ አሰጣጥ አይደለም ግን ትክክለኛ የመለሰው መልስ ያልከበደው ያልተንተባተበው እና እውነቱን የያዘውን አድማጭ ይፍረድ ለማለት ነው ምክኒያቱም ምንም የማያውቅ ሰው እንኩዋ ትክክለኛ የተናገረውን ለማወቅ ቀላል ስለሚሆን ነው
ሰሙ ለሽምግልና ወደ አኬ ተላከ፡፡ አኬ እምቢ አትበል፡፡ እሽ በል፡፡ ግን አቋምህ ያው ይሁን፡፡
አቶ ሰሙ፡- ተረጋግተህ አውራ ብሎሃል ወንድምህ፡፡ ሁሌ በጥባጭ ብቻ አትሁን፡፡ ለነገሩ ምጢጢ ዕውቀት ያለው ሰው ይረብሻል፡፡
የተቃዋሚን መንፈስ አናስተናግድም 😮😮😮 ዳይ ወደ ጩኸትህ !!!
አቶ ሰሙ:- ለመሆኑ አንተ ከ3%ቱ ውስጥ ነው የምትመደበው? አረ shame ነው፡፡
Er pentew ayselechem endea comment mareg 😂😂😂
እናንተ ጋር ወንጌል ስለሌለ ለከንቱም ቢሆን መርመጥመጥህን ወድጄዋለሁ ድንገት ድንገት ክርስቶስ ኢየሱስ ከረዳህ
የመናፍቅ እራሰ ምታት ነው ቻሉት😂
ደደብ! አንተን ብሎ አዋቂ! ሲዖል የነበሩ ነፍሳትን በሙሉ አውጥቷል:: ከየት እንደቃረምኸው አንተ ብቻ ነህ የምታውቀው: : እንዴት ሁሉም ነፍሳት አልወጡም ትላለህ? የክርስትና መሰረቱ ምን ሆነና ነው? ይህን ሳታምን ምኑን አወቅኸው ታዲያ?!
ዕቡይ! በዚህ አካሄድ የትም አትደርስም::
ሁሉም ወተዋል አልወጡም የሚል ማስረጃ አምጡ እንደዚህ የሚባል ት/ት የለም ምክኒያቱም አልተፃፈም አየ እውቀት
@@Sara-j9c6e ግብረ ሕማማትን ያንቡ... የተለያዩ አባቶች ያስተማሩትን ዝርዝር መረጃ ከዚያ ያገኛሉ....
አኬ አንድ ምክር ልለግስህ፡፡ ከኦርቶዶክስ አትውጣ፡፡ እዚያ ብዙ ሥራ እየሠራክ ነው፡፡
ወይ ቅዠት ምን ማለት ነው አትውጣ😅
ተነቅቶብሃል በወንድማማች መሃከል ፀብን ለመዝራት አትሯሯጥ ::
አይ protestant😂😂😂😂😂😂
ምን 🤣😅😅😅
አልሰማሀውም እንዴ ምንፍቅና በጣም የተጠላእነ አፀያፊ ነገር ነው ሲል ለምን ይሄን ሰምተህ ከምንፍቅነ አትወጣም