የመጀመሪያውን መፅሀፍ ቅዱስ አሳዩኝ |
HTML-код
- Опубликовано: 3 окт 2024
- ፀዳል ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህል እና እምነትን ለትውልድ የምናስተምርበት እንዲሁም የቀደመ ዘመን ስልጣኔያችንን ለአለም የምናሰራጭበት አዲሱ የሰንፔር ሚዲያ ዩትዩብ ፕሮግራም ሲሆን የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራማችንን 4 ኪሎ በሚገኘው የመንበረ ፀባዎት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ሙዚየም ሰርተን ይዘንልዎ ቀርበናል። ተሰፍሮ የማያልቅ የህይወት ዘመን ትምህርትን ይቅሰሙ።
ሰንፔር ሚዲያ:- ደስታ እና ስኬት ይገባዎታል!!
#ሰንፔርሚዲያ #habesha #senpermedia #duet #ይድነቃቸውአባይነህ #ebs #airbnb #ethiopia #africa #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ሀበሻ #ቅድስትስላሴ
Keep it up❤🎉
Thanks
ይሄን የምታነቡ ስላሴ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
አሜን🙏
አሜን በርቱ
አመሰግናለው እህቴ🙏
በርቱ! ካሜራ ሰው ብቁ አድርጉ!
እሺ አመሰግናለው🙏