የዘማሪ ኤፍረም አለሙና ዳግማዊ አሊ እውነታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 195

  • @haalmail9996
    @haalmail9996 5 лет назад +23

    ኤፍ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልክ ተባረክ ወሬ አትስማ ቀጥል

  • @selammesfin3742
    @selammesfin3742 5 лет назад +1

    ጌታ ይባርክ ዳግማዊ ዘመንክ ይባረክ

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 5 лет назад +13

    አሹዬ ተባረክ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራልም ይሰራልም ሰው የሚለውን አያጣም ዳግማዊም እግዚአብሔር በሰማዩም በምድሩም ይባርክህ

  • @getegete759
    @getegete759 5 лет назад

    ኤፌሬም ጌታ ካንተጋር ነው ለወረኛ ስራ ለፈቱ ቦታ አትስጥ ሁሉን የሰራው ጌታ ነው ዳግማው ዘመንህ ይባረክ ቅን ሰው ቅን ነውጠላት አይኑ እያየ አንተ ከፍ ትላለህ ጌታ እድሜና ዘመንህን ይባርከ ውድቀትህን የተመኙ ይፈሩ ጌታ አላሳፈረህም ክብር ለየሱስ

  • @brtoqalaroro6130
    @brtoqalaroro6130 5 лет назад +15

    ኤፍዬ አይዞህ እግዚአብሔር ለሁላችንም መስተዋል ይስጠን የተባበረክለት ዉድ ወድማችን ጌታ ይባርክህ አሹዬ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @alemyadetal2692
    @alemyadetal2692 5 лет назад +1

    😍😍😍🙏🙏🙏💋💞💞👍👍👍👍👍💞

  • @ሁሉበእርሡሆነእየሱስጌታነ

    ዳግማዊ የሰራው መልካምነት ለምሥጋ ስላበቃው እኔም አመሠግናዋለው የሰራ ይመሠገን ዘንድ ይገባል ወረኞች ተረተኞች እና ኃይማኖተኞች እግ/ር ማሥተዋልን ይሥጣቸው

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    በጣም የምወደው ዘማር ነው ዘመንህ ይለምልም ዝማርዎችህ ድንቅ መልእክት ስላላቸው ጠላት ተበሳጭቶ ቀጥልበት የምያስቆምህ የለም አሸናፊ ነህ ተባረክ

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 5 лет назад +18

    አግዚአብሄር መልካም ነው
    እሱን ብቻ ተመልከት

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 лет назад +1

    እኔማ ከመጀመርያዉ አንስቶ የሰራዉ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር ለካስ ድንጌት የህኔ ነገር ነዉ በለልት አስፓልት ላይ የፀለይከዉ ፀሎት ለዳጊማዉ ወንጌልን እንድሰማ ሆነለት ኤፊ ተባረክ ዳጊማዊ ብሩክ ነህ መረጃዉን ያደረስክልን አሹዬ የተወደድክ ነህ በሁሉ ጌታ ብቻ ይክበር

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 5 лет назад +7

    ደግማዊ አሊ እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርከው

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 5 лет назад

    ኤፍሬምዬ የኔ ውድ እንኳን አመሰገንከው !!!
    የእግዚአብሔር ቃል እኮ ! ምስጋናን የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል... ነው የሚለው!! እግዚአብሔር ይገስፀውና ሰይጣን በቅዱሳን ላይ የረጨው ክፉ የሚያስነቅፍ እና የሚነቅፍ መንፈስ ነው ፡ ከታናናሾች ለአንዱ የምታደርጉት ለእኔ እንዳደረጋችሁት ነው ፨፨፨፨ ነው የሚለው ጌታ !
    እንዳውም ይሄ ወንድማችን ፍቃደኛ መሆኑም እኮ! ይበልጥ ያስመሰግነዋል ብዙዎቹ እኮ የኛ ነገር እጅግ በጣም ይከብዳቸዋል!
    ማን ያውቃል እግዚአብሔር በዚህም ውስጥ ለዚህ ውድ ወንድም የህይወትን መንገድ ቢያደርግለትስ?!
    አረ! በእየሱስ ስም! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በነፍስም በስጋም ይባርከው ! አንተም ተባረክልኝ !ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ፡ አሹዬም ተባረክልን ሁልጊዚ የተለያየ ወቅታዊ የፀሎት ርእስ ስለምትሰጠን ! ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩ።
    የቅዱሳን ከሳሽ ዲያቢሎስና ሰራዊቱ በየሱስ ስም ስራቸው ይፍረስ ። እኛም ተግተን እና አድክም ሀሳቡን ነቅተንበት፡
    ብርቱ ፀሎት ማድረግ ያስፈልጋል፡በውስጥም በውጭም የሚተጋውን ሰይጣን፡ ሃሳቡንና እቅዱን እያፈረስን መፀለይ አለብን
    እግዚአብሔርም ይረዳናል ። አሜን!!!
    BE BLESSED MORE AND MORE 🙏🙏🙏❤️😇😇😇

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 5 лет назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኤፍሬም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዝማሬዎችህ በጣም ነው እምባረከው እንኳንም እግዚአብሔር ዳግማዊን አስነሳልህ አሁን የሚያስፈልገን ዝማሬ ሰለ ሆነ በጊዜው ወጣ ጠላት ያቀደው ስላልተሳካለት በሰዎች ትችት መጣ ልብህን ጠብቅ እግዚአብሔር አሳልፎ ይሰጥሃል የእርሱ አላማ አስፈፃሚ ነህ አሹዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 5 лет назад +1

    የኔ ቆንጆ ኤፍሬም እኛ አዳራሽ ውስጥ የተወለድን ፔንጤ የሚል መጠሪያ ያለን ሰዎች አርቀን ማሳብ ወይም ፓስተር ያሬድ እንደሚለው አስተውሎ ላያት ሰው ሽብራም አፍንጫ አላት ይላል እኛ አስተውልን ብንል ምክኒቱስ ብንል መልካም ነበር እኔ ባንተ ዝማሬ የዛሬ 12አመት ላይ ልክ ነገስት መፃፍ ላይ እዳለቺው ሴት ግራ ገብቶ የ3አመት ልጄ ባንተ ዝማሬ ትንቢት ሲነገር ነበር እንደዚሁ ሆነልኝ ዝሜሬውም ጫማም አላለቀም ልብስም አላለቀም እግዚአብሔር አምላክ ታምአምር ስራው እያለ ይዘምር ነበር እኔም እንዳስተውል እግዚአብሔር ልቤን ከፍቶት ነበር እንደዚያው ሆነልኝ ዛሬም እሄንን መዝሙር ላቀናበርውም ሆነ ለሰማው ሰው መዳን ይሆናል ከመዝሙሩ ውስጥ ትዝታዬ የለውን ዛሬ እኔ ለልጄ ጋብዝኩት ኤፊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @UserUser-fp8gi
    @UserUser-fp8gi 5 лет назад +1

    ሰው እንደዬ መልኩ አመለካከትም ልዩ ነውስለዝህ አይዞህ ኤፍዬ አትዘንበቻው እኔም አዝኛለሁ ዱላውን በአንተ ላይ ስያበዙ አታልፍም የምል መዝሙር ስተወጣ እኔ በበኩሌ ልጅ ነበርኩና ብዙም አለውቅ ግን ስላሉ ስሰማ ከቴድ አፍሮ ዘፋን ኮርጆ ነው የሰረው ስበል ሰመለሁ እኛ ሰዎች ብዙ ነገር ይደርስቢናል ከምመጠው ምለስ ሁሉ ከኛ ጋር ያለው ጌታ ይበልጣል አይዞህ ወንድሜ

  • @felahelen7296
    @felahelen7296 5 лет назад +1

    ዳግማዊ አሊ ምርጥ ሰው ስወደው ዳጊዬ በስራህ አከብርአለው ጌታ ይባርክህ ኤፍሬምዬ ጸጋ ይብዛልህ

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 5 лет назад

    Efeye bebezu tebarek egzabher bekefetew ber Hulu wengel yeserl wengel besebket bicha aydelem betekefete ber Hulu yesebekal begezewem yalegizewem.

  • @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
    @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 5 лет назад +1

    ashu winner salazaghe tabraki Aafeya gifit mibazaou liyu kibri selale nawe wedddd minargik bize atahune ayizo balayi Haylu barita ❤❤💖💖

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 5 лет назад +1

    Efoye tebarekulegn leki tenagerehal

  • @granpro4963
    @granpro4963 5 лет назад

    ኤፊ ጌታ መልካምነዉ አትናደድ ጠላትህ እርር ይበል

  • @yeshiwjra2732
    @yeshiwjra2732 5 лет назад

    Afye tebarek

  • @senayberhe8220
    @senayberhe8220 5 лет назад

    ኤፍሬምዬ የኔ ልጅ እንኳን ጌታ ረድቶህ ተስተካከለልህ አነተን ገታ ትውልድ አንዲሰማህ

  • @abayneshwoldetinsaye9882
    @abayneshwoldetinsaye9882 5 лет назад

    ኤፍ መድሃን ያለም ብርክ ያድርግህ ይሄ መልስ ለሰው ልጆች ያለህን ክብር ይገልጻል ግን ደሞ የሰው ልብ እጅግ ክፋ እንደሆነ ያመምላካችን ቃል ይናገር የል ? ከራሴ ጀምሮ ማለቴ ነው። ጠቅላይ ሚንስትሩም እኮ ባጎረሱ እየተነከሱ እኮ ነው የተቸገሩት ይልቁንም ኤፍ የምህረት የንስሃ መዝሙር ዘምርልን ከዚህ ውጭ አትጨነቅ መንገድህን ጠብጥብ ከአምላክህ ጋር ወንድማችንን ዳግማዊንም ጌታ ይወደዋል በዛች ሰአት እንዲያገለግልህ ከላይ ትእዛዝ ተቀብሎ የመጣ ወንድም ነው።

  • @mimimeme9230
    @mimimeme9230 5 лет назад +1

    Efiiya ayzo atinadede saw endeza naw ante berita geta eyesuse Tsegawun yabizalike we love you ♥♥

  • @almialmi8789
    @almialmi8789 5 лет назад

    Ayzoh wedmi gita ybarekh

  • @መዲውባየሁ
    @መዲውባየሁ 5 лет назад

    ጠላት ምንም አየመጣም ኤፍዬ በርታ ጌታ ይባርክክ እንወድካለን

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632
    @jesusmydadjesusislordnursa9632 5 лет назад +3

    በእውነት ዳግማዊ አለ ጌታ እየሱስ ይባርክ እንውድካለን እኔም አመስግናለሁ ተባርክ ታይሻው

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 5 лет назад +16

    ሰው ደግ በሰራው ብመሰገን ምን ክፋት አለው🤔 ብዙ ጊዜ እኮ ሰዎች ወዴ ጌታ እንዳይመጡ ምክንያት የምሆኑት አጉል ክርስትያን ነን ባይ ግን ጮሆ ያልወጣለቸው ብዙ አሉ ወጋሁት 📌📌📌

    • @mimibekele4502
      @mimibekele4502 5 лет назад +1

      Negegeru melkam bihonem wegawuti teblo yetekemetewu melkiti melekam meselo aletayegnm.mekiniyatum yekersitan gashagna ena tori mewegiya yegziyabher kale new.menetekemewen mastewale melekam new.tnx

    • @eyesusyadenal2541
      @eyesusyadenal2541 5 лет назад

      አለም ከቤተክርስቲያን መጠየቅና መፈለግ ሲኖርባት እናንተ ዘማሪዎች እና አገልጋዮች እየሔዳችሁ ከአለም ትርፍራፊ ትቃርማላችሁ። መዝሙሩ ሳይመረቅ ቢቀር የአለም ፍጻሜ ይሆናል? አለማዊ ጋር ሔደህ ስንት የእርኩሰትና የአጋንንት ዘፈን በተሰራበት የረከሰ እግዚአብሔር በሚጸየፈው መንገድ ትሔዳለሕ? ለዚህ ነው ( ልባችሁ ስላልተቀደሰና ዝናንና ገንዘብን ስለምትፈልጉ ) ዝማሬአችሁ እንደ ቀድሞው ጉልበት የሌለው ። ይልቅ ንስሀ ግባ እንደ አለም ልጆች አትነጫነጭ ።

    • @adamitujaleta162
      @adamitujaleta162 5 лет назад +1

      @@eyesusyadenal2541 ስለ ራስህ እወቅ እዛም እዝህም ጥልቅ አትበል

  • @elshadaibaja6892
    @elshadaibaja6892 4 года назад

    Ephiye Wedhalehu Yihe hulu Eg/r behail endekebah milkt new. yewere yelewm fre! ante ketlbet betam bemezmurochih kemibarekut anduna yemejemeriaw ene negn tebarek brother. Eg/r edil setitogn kante gar bagelegl betam destegna negn

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 5 лет назад +1

    Ashuye wendime tachiwoy hulem tachi nachew esum antem tebareku yetachiwochi ware atismu bertu ketilu

  • @mibratzaba7295
    @mibratzaba7295 5 лет назад

    Afi geta abizto yibarki wore ati sima geta melkam new tebari be yesusmi tebarki

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 лет назад +1

    ተባረኩ ጥሩ ነው በዛዉ ወጌል ይሰማሉ ተባረኩ ኤፊ ተባረክ እናመሰግናለን ጌታ ይባርከዉ መናልባት ያልዳኑ ሰዎች ይሆናሉ የሚያወሩት

  • @lebnaonc6578
    @lebnaonc6578 5 лет назад

    Efe tebarki bebzu wegawe mebza melkam negeri selaye new Enkani geta redaki

  • @haalmail9996
    @haalmail9996 5 лет назад +24

    ዳግማዊ. አሊ ተባረክ

  • @belyneshkebede5474
    @belyneshkebede5474 5 лет назад

    ዳግማአዊ ተባረክ

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ

    😍😍😍😍😍

  • @ገነትየኢየሱስልጅገነትየኢ

    የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ብቻላቹ በሰላም ኑሩ ይላል ተባረክልኝ ephi Ayzo Wigiya New Betam Tebarekenali Geta Zemenin Yibarekehu Stega Yibizalk

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 5 лет назад +2

    Ashuye goyta yesus ybarkh 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 Efi demo why you care what people says. Ante ko yesgzabhier lji nek Menfes egziabhier yalehn sma 👈👈

  • @አብላካትልጄኑርልኝ

    ዳግ ምርጥ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 5 лет назад

    Yetekefete spirite gabzahu

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 5 лет назад

    zemari afream alemu geata abizito yibarkih sewin mamesgen melkam new hulachihum tebareku😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @konjitt1127
    @konjitt1127 4 года назад

    አይዞህ እፌ ጌታ ከአንተ ገር ነው በርታ

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 5 лет назад

    አውነት ተባረክ

  • @hei7956
    @hei7956 5 лет назад +1

    Be Geta bet yadege yetebareke zemari, gena tadgaleh telat sinu eyaye

  • @bethlehemalemayehu6517
    @bethlehemalemayehu6517 5 лет назад +1

    Ephi God Bless you and Dagmawi God Bless you more and more thank you for what u did for Ephi!!

  • @ገነትየኢየሱስልጅገነትየኢ

    Tebarek Ashu

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 2 года назад

    እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ በእዉነት ትላትና እያሰብኩ ነበር ይህ ሰው ማን ያዉቃል በዚህ አገጠም ወደ እዉነት ብመጠስ ብዬ እያሰብኩ ነበር ኤፉ አንተ ትለያለህ እኮ በአንተ ዉስጥ ያለው የጌታን ፀጋ ምንም መደመሰስ አይችልም

  • @ቤትነኝመልካምወጣት

    Efiye tabarki Tzagami Yabizalike

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 5 лет назад

    ዳግማዊ አሊ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @genatgenat9619
    @genatgenat9619 5 лет назад +1

    ayizokii efremi geta Malkam new geta yebariki 👏 👏

  • @cheramlakneri4222
    @cheramlakneri4222 5 лет назад

    Balage nah ashu eferhememe chemer

  • @ነጻነትየዘመኑዲቦራ

    በእውነት ህዝቡ ጌታ ማስተዋል ይስጠው uuuffffff ኤፍዬ ተባረክ አይዞህ

  • @meazatakele9837
    @meazatakele9837 5 лет назад +3

    ያልሆነ ስም የሰጠክ samuel mulgeta ጉዋደኛክ ነው እኛ እንወድሀለን ኤፕ ተባረክ

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ

    ሁላቸዉንም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @Merhawi745
    @Merhawi745 5 лет назад +4

    I myself and me come to Christ through efi alemu’s songs. I was not born again when I was listening his songs tell me now if it was wrong cuz I listen his mezmur when I was alemawi .🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️

  • @sinafikishdesalegn3625
    @sinafikishdesalegn3625 5 лет назад

    አፍ ተባረክ ዎሬ አትስማ ስራህን ቀጥል ቢያስትዉሉ አኮ መሳሪያዉን የፈበረከዉ አለማዊ ነዉ አንድ አይነት ተባብ አመለካከት ካልናክነዉ ህይዎት ስለምሸረሺር አፍ ተጠንቀቂ አይዞህ በርታ

    • @sinafikishdesalegn3625
      @sinafikishdesalegn3625 5 лет назад

      አፍን የረዳሄዉ ሰዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !

  • @kkgvfcd8564
    @kkgvfcd8564 5 лет назад +2

    Geta yibark Ashu

  • @tonytojesus5343
    @tonytojesus5343 5 лет назад +4

    Bless you

  • @hiwothiwot7995
    @hiwothiwot7995 5 лет назад

    አይዞ ኤፌ እኛ ሰዎች በተለይ አማኞች ቀርበን ከመጠየቅና ከመረዳት ሚዲያ ላይ ለመተቸት እንፈጥናለን አቦ ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን አቀናባሪውም ዳጊ ይባረክ ከዚህ የበለጠ ጥበብን ያብዛለት ኤፊ አትዘን መፍዙዝ ነው የፈለገበት ጠንባ ይበል አንተ ቀጥል ከጌታ ጋር ተባረክ👏❤❤

  • @emabetkaftamu6414
    @emabetkaftamu6414 5 лет назад

    Efiye ayzohh

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 лет назад

    አሹ ኤፊ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ኤፊአትስማቸውለምድ ሆኖባቸው ነው

  • @martakalou3807
    @martakalou3807 5 лет назад +1

    Efryem Ega Enwedhaln yekena Bezu Yaweral Antn Aisemah Tebark

  • @beamareygnabitaworalindesi5938
    @beamareygnabitaworalindesi5938 5 лет назад

    Ewnet new wondimachin sew phente hone le misgana haymanot aymerimina yeygna sewoch mesasat negerun makaygnet yiwodalu efin betam inwodalen tebarek

  • @sumaya5000
    @sumaya5000 5 лет назад +6

    መልካም ነገር ሁሌም ውጊያ አለው ስለዚህ እ/ርን ማመስገን ነው ያለብክ

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 4 года назад

    Efrem atnaded geta kantegarnew ayzoh

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 5 лет назад +1

    Menm ceger yelwm yesewn wory atesemu ashu &efu tebarku

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ

    Tebarekuu

  • @selamawittone637
    @selamawittone637 5 лет назад

    ba Manemi Beti Yihun Gn La Geta Nw Yesara efiram Tebareki Seyetan Eruchaeo Aykomem

  • @meseretmulugeta6259
    @meseretmulugeta6259 5 лет назад

    ayezo banagare hulu geta malekame now

    • @genigattro8502
      @genigattro8502 5 лет назад

      #ተባረኩ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mesretmesret4841
    @mesretmesret4841 5 лет назад

    Atibeshach efi

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 лет назад +1

    አሹየ ተባረክ እኛ ሰወች ስንባል ከማድነቅ ይልቅ ትንሽ ስህተት ፈልጎ መንቀፍ ይወዳል የሰራ ይነቅፋል እና ለሁሉም መልስ መስጠት ይከብዳል ኤፍየ ጌታ ይባርክህ እየሱስ እንኳን የመጣው ለሀጢአተኛ ነው ስለዚህ ወገኖቼ መጥፎ ነገርን ቀለል ወንጌልን ጠበቅ ማድረግ ይሻላል እወዳችኋለሁ

  • @degeelias8000
    @degeelias8000 5 лет назад +2

    God bless you and him

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 лет назад

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ኤፍሬም ሀይዞህ እግዚአብሔር ካተ ጋር ነው ለትችት ቦታ አትስጥ አተ ብቻ ስትል ጌታ ኢየሱስ ካተ ጋር ነው አሹ ተባርክ።።

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 5 лет назад

    Ewnt bilehal efeye yezi lij mamilecha menged lihon yichlal tebark bebezu hulum lebego nw

  • @lewhatfitwi5810
    @lewhatfitwi5810 5 лет назад

    Ayzoh ef geta becha temlket ehie mesdestew mefzuzzzz bcha new mefzuzz wegahut ayzoh we love you semten enbark alen jgna neh tbark 😍

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 5 лет назад +1

    Tebareku

  • @desalechamentabarakiameneg3717
    @desalechamentabarakiameneg3717 5 лет назад +2

    Geta yibarikawu yeradakin liji

  • @samiraabera5049
    @samiraabera5049 5 лет назад +2

    👌♥️

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 5 лет назад +2

    ኤፊርዬ ትንሸ ም ሆኔ ትልቅ ማዓባል ሲነሰ ዚምብሌክ እሌፋው መልሲ አትሲጥ ጣላት ሁልጊዜ ትቺት ይዋደል ሌጣላት መልሲ አትሲጥ ተባረክ ዛመን ይላምሊም

  • @bireeyoutubebireyoutube1705
    @bireeyoutubebireyoutube1705 5 лет назад +1

    Tebarekii ❤❤

  • @zainb8067
    @zainb8067 5 лет назад +1

    ተባረኩ

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 5 лет назад

    ኤፊዬ አይዞክ ጌታ ካንተ ጋር ነው ፡በመዝሙርህ ስራ ላይ የተባበሩክ ሁሉ ጌታ ይባርካቸው ፡ጌታ ኢየሱስም እኮ በምድር ላይ በኖረበት ዘመን የገዛ ወገኖቹ ይቃወሙት ነበር ለዛውም ሊያድናቸው መጥቶ ፡አሹ ዊነርም ስላደረስከን መረጃ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 лет назад +1

    ኤፍ ስወድህ እኔ የሃይማኖቱ ተከታይ አይደለውም ያንተ መዝሙር በጣም ነዉ የምወደው ሰው የምለውን ነዉ የምለው ብሎል ዮን ስለዝ ተዋቸው ያውሩ

  • @jonhap29
    @jonhap29 5 лет назад

    ane sijemer zefagn enji zemari aydelehm. stage lay mtargachew actions ye zemari sayhon ye azmari new . kechalk wede geta temeles.

  • @tinsaemakuria5550
    @tinsaemakuria5550 5 лет назад

    Geta yebarekew dagim efrem ayzo geta kante ganew were were selchen ere tewout demo ayebekam ende ande bezer ande behayemanot ufffff

  • @selilu5463
    @selilu5463 5 лет назад +1

    God bless you dagmawi ali

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 5 лет назад

    Egeziabeher befekedew sew tekenawenolehal. Geta yemesgen. Don't worry. God bless you!!! 👃🏽👃🏽👃🏽

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 5 лет назад

    Efi don't be emotional more. U ar right nd blessed.

  • @adisadis8761
    @adisadis8761 5 лет назад +1

    ኤፍ ተባረክ

  • @sintayehukiflenayehutitty5878
    @sintayehukiflenayehutitty5878 5 лет назад

    Hit afi be anten mikiniyat argo gets dagmawitn liyagenyew wedede silezih
    Min alun Alisemam min alen engine bel tebarek enwed helen

  • @tesfayemeshesha3248
    @tesfayemeshesha3248 5 лет назад

    Efffi diro keri yante neger ayee betam neber yemiwediki neberewu na wella alikisalewu yezane sisemawu ok

  • @badiya1219
    @badiya1219 5 лет назад

    God blessed

    • @efremtilahun5178
      @efremtilahun5178 5 лет назад

      ኤፊ እግዚአብሔር ረድቶሀል አትጨነቅ

  • @dgrerghjjs8826
    @dgrerghjjs8826 5 лет назад

    አትበሳጭ ኤፍሬም አንዳንድየ ሠዎች ምን እደሚያረጎ ሠለማያውቁት ንቀህ መተው አለብህ አንድ ሰው አገኝን ለሠው መልካም የሚሰራ አላህ እድሜና ጤና ይስጠው

  • @ማርቲፍቅር
    @ማርቲፍቅር 5 лет назад +1

    Uuuuuuuufee ayizo Efiye 😢😢
    Tebarkiiiiiii ashuuu🙏🙏🙏

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 5 лет назад +1

    ኤፍዬ ምንም.መነደድ ዬለብህም. ሴይጠን መቼም.ምን ይስረ. ለዎረንኞች ቦተ አትስጥ. ትኩረትህን በአገልግሎት ለይ አርግ. አይዞህ. አሹዬ ታበረክ

  • @tsiyonfetur530
    @tsiyonfetur530 5 лет назад

    እግዚአብሔር ለመዳኑ ብሎት እንደሆነስ

    • @tsiyonfetur530
      @tsiyonfetur530 5 лет назад

      ዳግማዊ ጌታ ይባርከው ።ይህንን በማድረጉ ጌታ መንገድ ይሁነው። ለሚተቹም እንፀልይላቸው። ለጠላት ክፍተት አንፍጠር።

  • @lanasadi5275
    @lanasadi5275 5 лет назад +1

    ኤፊ ተባረክ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 5 лет назад +1

  • @liyunewselame7036
    @liyunewselame7036 5 лет назад

    efiye wandima adelem anten tinishun bilatena yekirina kirstosin irasu mache tekebelut selazi tewachew geta yebarkachewu tewachewu atinaded menadedik irasu atiyat new efiye atizan wandima ante berta berta stegawu yebzalik wandima wandimachinin geta yebarkewu stegawu yebzalik ashuye antem tebarek

  • @singiandasimbi9798
    @singiandasimbi9798 5 лет назад +2

    ዋራኞች ባላቾ ዳግ አደሬጌ ያሳውየ እራሱ ባዚ ማዝሙር ዋዳ ጌታ ማምጣጥ ይችላል ጌታ እየሱስ ም የምዋዱትን ብቻ ሳይሆን ለጣላቱም ነው የሞቴ