Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዳግማዊ አሊ ከኤልያስ ጋር የቴዲንም አቡጊዳንም አብረው ነው የሠሩት ብዙ የሠርቶ ትንሽ አልተወራለትም እና የግጥምና የዜማ ደራሲው ሀብታሙ ቦጋለም አልተወራለት ዳግምና ሀብታሙ የ90ወቹ ፈርጥ ሆነው ያልተወራላቸው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
bezi alsmam eliasin manim aytekawem bergit dagmawi Mirt muzikegna nw gn elias aywedaderim kemanm ga
*እናንተ ካቀረባችኋቸዉ ሙዚቃዎች በተጨማሪ እነዚህን በርካታ አልበሞች እና ነጠላ ሙዚቃዎች ያቀናበረ ትልቅ ሙዚቀኛ ነዉ።1.ታምራት ደስታ፦እንላያይም ፣ካንቺ አይበልጥም እና ከዛ ሰፈር2.ቴዲ አፍሮ፦አቦጊዳ(በቤዝ ጊታር ተጫዋችነት እና አንድ ሙዚቃ በማቀናበር)፣ሰባ ደረጃ...3.ጥበቡ ወርቅዬ፦ ንግስተ ሳባ፣አላማርርም4.ብስራት ጋረደው- ሳላምንበት5.ፅደንያ ገ/ማርቆስ፦ቢሰጠኝ6.አብዱ ኪያር፦መርካቴ ሰፈሬ7.ይርዳው ጤና;(ሁለተኛ አልበም ሙሉዉን)8.ሀይማኖት ግርማ፦ኦማሂሬ,ጃለሌ9.ጌቱ(ኦማሂሬ)10.አብርሽ ዘጌት11.ቴዎድሮስ ሙሲሳ 12.ሄኖክ አበበ13.ናቲ ሀይሌ14.እየሩሳሌም(ጄሪ)፦ሀሎ አዲስ አበባ15.ጆንይ ራጋ፦ቁልፉን ስጭኝ16.ታደለ ሮባና ብርሃኑ ተዘራ(ላፎንቴን)17.ኩኩ ሰብስቤ18.መስፍን በቀለ19.ትግስት ወይሶ20.ኒኒ 21.ጂሚ ማን22.ሀይሉ አመርግያ(ጃኖ)23.ዳና እድማሱ ፦4 ኪሎ፣ላዕለ ኩሉ24.ሄራን ጌድዩን፦ባይ ባይ25.የማርሸት ዳምጠው26.መረዋ ኳየር፦ነገሩ እንዴት ነው27.እዩብ መኩንን=እሮጣለሁ(በከፊል)28.ነፃነት መለሰ; ባይ ባይ29.ወንድሙ ጀራ= የኔ ጉዳይ.ጣፋጭ ቃል.......ወ.ዘ.ተድምፃውያን ሙዚቃዎችን አዘጋጅቷል(produce )አቀናብሯል።*በተጨማሪ እጅግ በርካታ የሙዚቃ ባንዶች ዉስጥ በ ቤዝ ጊታር ተጫዋችነት እና በ Sound Enginernet ሰርቷል።ለምሳሌ:አፍሮ ሳውንድ,አስዮ ባንድ,የሀ ባንድ,ጃኖ ባንድ.......ከዚህ በተጨማሪ በኢትዮጵያ አይዶል እና በባላገሩ አይዶል በዳኝነት ተሳትፏል።#እሱ በቅንብር ከስራቸው ስራዎች ውስጥድምፃዊያኖቹ እውቅና እና ሽልማት(Awared) ያገኙባቸው ሙዚቃዎች;1.ፀደንያ ገ/ማርቆስ እወድሃለሁ በሚለው ሙዚቃ በኮራ አዋርድ ላይ Best East Africa Female Artist በሚለዉ ዘርፍ።2.ጆኒይ ራጋ ቁልፉን ስጪኝ በሚለው ሙዚቃ በቻናል ኦ(chanale O)Awared ላይ።3.ቴዲይ አፍሮ በ 70 ደረጃ በሚለው ሙዚቃ በለዛ አዋርድ ላይ የ አመቱ ምረጥ ነጠላ ዜማ በሚለው ዘርፍ በ 2007 አ.ም።በነዚህ ሙዚቃዎች ላይ የሱ እጅ አርፎባቸዋል። ክብር ለሚገባቸው ክብር እንስጥ!!
Dagmawi ali Underrated for real. He is legend. He needs one of the greatest Ethiopian music producers Award ❤
You are right guys!I love DAGMAWI ALI !he should deserve !Respect from Somali
andea family
Eliyas 💔 💔 ❤ be Botahe batinorim beyalenibet Alhe ❤ ❤ ❤ 😭
የኤላን ደሞ ብታሰሙን አሪፍ ነው
እሱ እና ኤላ ያልተዘመረላቸው የዘመናችን ታላቅ ሰው ናቸው
dagi pop music lay lela yerasu yehone achewawet styel yalew sew new, specially synth achewawetu, ena dagi yemiserachew musicawochu sound quality be chirash ayarejum
dagi pop music lay lela yerasu yehone achewawet styel yalew sew new, specially synth achewawetu
ዳጊ ያልተዘመረለት ነው
ዳግማዊ አሊ ከኤልያስ ጋር የቴዲንም አቡጊዳንም አብረው ነው የሠሩት ብዙ የሠርቶ ትንሽ አልተወራለትም እና የግጥምና የዜማ ደራሲው ሀብታሙ ቦጋለም አልተወራለት ዳግምና ሀብታሙ የ90ወቹ ፈርጥ ሆነው ያልተወራላቸው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
bezi alsmam eliasin manim aytekawem bergit dagmawi Mirt muzikegna nw gn elias aywedaderim kemanm ga
*እናንተ ካቀረባችኋቸዉ ሙዚቃዎች በተጨማሪ እነዚህን በርካታ አልበሞች እና ነጠላ ሙዚቃዎች ያቀናበረ ትልቅ ሙዚቀኛ ነዉ።
1.ታምራት ደስታ፦እንላያይም ፣ካንቺ አይበልጥም እና ከዛ ሰፈር
2.ቴዲ አፍሮ፦አቦጊዳ(በቤዝ ጊታር ተጫዋችነት እና አንድ ሙዚቃ በማቀናበር)፣ሰባ ደረጃ...
3.ጥበቡ ወርቅዬ፦ ንግስተ ሳባ፣አላማርርም
4.ብስራት ጋረደው- ሳላምንበት
5.ፅደንያ ገ/ማርቆስ፦ቢሰጠኝ
6.አብዱ ኪያር፦መርካቴ ሰፈሬ
7.ይርዳው ጤና;(ሁለተኛ አልበም ሙሉዉን)
8.ሀይማኖት ግርማ፦ኦማሂሬ,ጃለሌ
9.ጌቱ(ኦማሂሬ)
10.አብርሽ ዘጌት
11.ቴዎድሮስ ሙሲሳ
12.ሄኖክ አበበ
13.ናቲ ሀይሌ
14.እየሩሳሌም(ጄሪ)፦ሀሎ አዲስ አበባ
15.ጆንይ ራጋ፦ቁልፉን ስጭኝ
16.ታደለ ሮባና ብርሃኑ ተዘራ(ላፎንቴን)
17.ኩኩ ሰብስቤ
18.መስፍን በቀለ
19.ትግስት ወይሶ
20.ኒኒ
21.ጂሚ ማን
22.ሀይሉ አመርግያ(ጃኖ)
23.ዳና እድማሱ ፦4 ኪሎ፣ላዕለ ኩሉ
24.ሄራን ጌድዩን፦ባይ ባይ
25.የማርሸት ዳምጠው
26.መረዋ ኳየር፦ነገሩ እንዴት ነው
27.እዩብ መኩንን=እሮጣለሁ(በከፊል)
28.ነፃነት መለሰ; ባይ ባይ
29.ወንድሙ ጀራ= የኔ ጉዳይ.ጣፋጭ ቃል.......ወ.ዘ.ተ
ድምፃውያን ሙዚቃዎችን አዘጋጅቷል(produce )አቀናብሯል።
*በተጨማሪ እጅግ በርካታ የሙዚቃ ባንዶች ዉስጥ በ ቤዝ ጊታር ተጫዋችነት እና በ Sound Enginernet ሰርቷል።ለምሳሌ:አፍሮ ሳውንድ,አስዮ ባንድ,የሀ ባንድ,ጃኖ ባንድ.......
ከዚህ በተጨማሪ በኢትዮጵያ አይዶል እና በባላገሩ አይዶል በዳኝነት ተሳትፏል።
#እሱ በቅንብር ከስራቸው ስራዎች ውስጥ
ድምፃዊያኖቹ እውቅና እና ሽልማት(Awared) ያገኙባቸው ሙዚቃዎች;
1.ፀደንያ ገ/ማርቆስ እወድሃለሁ በሚለው ሙዚቃ በኮራ አዋርድ ላይ Best East Africa Female Artist በሚለዉ ዘርፍ።
2.ጆኒይ ራጋ ቁልፉን ስጪኝ በሚለው ሙዚቃ በቻናል ኦ(chanale O)Awared ላይ።
3.ቴዲይ አፍሮ በ 70 ደረጃ በሚለው ሙዚቃ በለዛ አዋርድ ላይ የ አመቱ ምረጥ ነጠላ ዜማ በሚለው ዘርፍ በ 2007 አ.ም።በነዚህ ሙዚቃዎች ላይ የሱ እጅ አርፎባቸዋል።
ክብር ለሚገባቸው ክብር እንስጥ!!
Dagmawi ali Underrated for real. He is legend. He needs one of the greatest Ethiopian music producers Award ❤
You are right guys!
I love DAGMAWI ALI !
he should deserve !
Respect from Somali
andea family
Eliyas 💔 💔 ❤ be Botahe batinorim beyalenibet Alhe ❤ ❤ ❤ 😭
የኤላን ደሞ ብታሰሙን አሪፍ ነው
እሱ እና ኤላ ያልተዘመረላቸው የዘመናችን ታላቅ
ሰው ናቸው