Ethiopia:ዲያስፓራዋ ገበሬ ማን ናት ስለ ወጣቷ ገበሬ ያልተነገሩ አስገራሚ ስራዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 9

  • @sannymulugetass4563
    @sannymulugetass4563 2 года назад +1

    በርቺ እህቴ። ጀግና ነሽ 💚

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Год назад

    PROUD OF YOU MY DEAR 🙏🏽🙏🙏🏽🙏💕💕💕💕💕💕

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 2 года назад

    እህቴ ቸሩ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅ ሽ እኔ ዳስኩራ ነኝ በኢትዮጵያ ነኝ ያለሁት ይምስጥህሽ አሳቤ በሚልተር ውስጥ ይሰለጠኑ ወታድር ዎች ንብርትሽ ይሚጠብቁ ያስፍልጉሽሃል ምክንያቱም አንድ ቀን ልትዘርፈ ይሁናል አይመጣም ከማለት ይመጣል ብሉ ማስብ ብልህነት ነው ይእኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አመሰግናለሁ ።

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 года назад

  • @heneyguide1
    @heneyguide1 2 года назад

    I want follow your foot step 🙌

    • @aberatesfamichael7762
      @aberatesfamichael7762 2 года назад

      Jegna nesh berchi, enem tikit jimaro alegn eziawu bilate akebabi, diguna fango woreda be beteseb massa lay new jimire.
      Mekam yesira zemen yihunilin.
      Abuye

  • @messayfeleke7312
    @messayfeleke7312 Год назад

    Yene jegna dro yetcher werku lij honesh latjeg gni new!

  • @KalebEyasu-r9w
    @KalebEyasu-r9w Год назад

    እርግጥኛ ነኝ ባጫ ከክቷል አይቶ አይመለስም ባጫ ባህሪው ጠፋኝ

  • @lolak953
    @lolak953 2 года назад

    ስራዋን፣ በጣም ፣ አደንቃለሁ ... ጥሩም፣ ምሳሌም፣ ናት። እኔም፣ የምመኘው ፣። ስራ፣ ነው ... Bravo 👏 ብያለሁ።
    መቼም ፣ ብዙዎቻችን ፣ ዉጪ፣ ሀገር፣ ገብተን ፣ ሰርተን፣ ኖረናል ፣ እየኖርንም፣ ነው ... ግን፣ ማናችንም ፣ 1,000,000 £, €,$,¥ … ለማፍራት ፣ በጣም ፣ ይከብዳል (የለምም፣ ለማለት ፣ እደፍራለሁ)... ቆይ፣ ምን፣ ተሰርቶ፣ ነዉ1,000,000 Euro 💶 ልታጠራቅም፣ የቻለችው ? Ireland 🇮🇪 ንም፣ አውቃታለሁ ፣ እንደዚህ ፣ ገንዘብ ፣ የሚታተምባት፣ ሀገር ፣ አይደለችም።
    እሷ፣ እንዳለችው ፣ የጀመረችው ፣ እርሻዉ፣ ወደመባት፣ እና፣ ከሰረች ... ቀጥላ፣ ወደ Ireland 🇮🇪 ተመልሳ፣ ሄዳ፣ €3,000,000 ይዛ፣ መጣች...
    ይሄ፣ ሁሉ፣ ገንዘብ ... ወይ፣ ሎቶሪ፣ ደርሷታል፣ ወይም ፣ እሷ፣ እና፣ እግዚአብሔር ፣ ያውቃሉ።
    የገንዘቧን፣ ምንጭ፣ ብትጠቁመኝ፣ እኔም፣ ዛሬ፣ ገበሬ፣ እሆናለሁ 😉