🛑 ያልተጠበቀዉ ዉሳኔ! ከመንግስት ጋር ሊወያዩ ነዉ ! የአቡነ ሩፋኤል ስልጣን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 28

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 3 месяца назад +7

    በአዶስ አበባ ያሉ ቤተክርስቲያኖች የእቃ ግምጃቦቶች የተከማቹ። ልብሰተክህኖዎች ተርፈው የሚሽጡ ጧፍ እና እጣኖች ምነው ለሌላቸው የገጠር ቦተክርስቲያን ቢሰጡ ገንዘቡን ቢሰስቱም ?

  • @AyelechBekele-l8o
    @AyelechBekele-l8o 3 месяца назад +1


    Emabetschin barkat erdoto ayelyan.hulgizi
    Amen
    Amen
    Amen

  • @MuluMamo-z3f
    @MuluMamo-z3f 3 месяца назад +2

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ይደርብን

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 3 месяца назад +1

    እናንተም ተባረክልን በርታ

  • @ቡዜ-ነ5ወ
    @ቡዜ-ነ5ወ 3 месяца назад +1

    እመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን❤❤❤

  • @WerkeGeberew
    @WerkeGeberew 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ልብን ይስጠን ማርያም እናቴ❤❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @nsiebho
    @nsiebho  4 месяца назад +3

    ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ ቪዲዮን Like ያድርጉ

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta 3 месяца назад +1

    Keft aff selehon newu

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 месяца назад

    SELAME LE KEDUSE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGOCHE ENKONE LE EMEBETACHENE KEBERE BEALE BESELAME ADERESENE AMÈNE AMÈNE AMÈNE

  • @itsmeseret22
    @itsmeseret22 4 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @tedirosgebremeskel865
    @tedirosgebremeskel865 3 месяца назад +1

    አባ በርገር አንድኛ ቢሔርተኛ ናችዉ
    ለሰባት ሀገር ሰብክት መወክል እይድልም ራሳችዉ የማይወኩሉ ናችዉ
    በፍፁም ጵጳስ መሆነ የለባቸዉም ልቦና ይስጣቸዉ

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke 3 месяца назад

    በምርቃና ነው የሚያወራው እግዚሐብኤር ልብ ይሰጠው

  • @itsmeseret101
    @itsmeseret101 4 месяца назад +1

    እውነት ነው

  • @tewabechtadesse7156
    @tewabechtadesse7156 3 месяца назад +1

    Emebete mariam kibrish ke kalim belay new!!!

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 месяца назад

    ወርቅ የምወዱት ይነቄሉ የምሌው ቃል ከእግዝአቤሔር ተሴቶናል ወርቅ የምትወዱት ሆይ እንዳትነቄሉ ተጠንቄቁ ይነቄል ብሌዋላ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 месяца назад

    YE K/MICHAEL ANDENETE GEDAME YETE BOTA NEWE??? LEMADEREGE SELEMEFELEGE NEWE EBAKEHENE SELE K/MICHAEL BELEHE 🤲🤲🤲TEBAREKELEGE 🙏

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 месяца назад

    YE EMEBETACHENE BREKETEWA REDETEWA YETEBEKRNE...

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 месяца назад

    EBAKEHENE.YEMEGEGEBETENE BOTA NEGEREGE ???

  • @ash4805
    @ash4805 3 месяца назад +1

    Enddy ewinetm endafu sifat new miyaweraw 😂😂😂Yehen menafik b 17 merfe neber megdel.afer yasbelak.ziyt tetito new yasabedew😂😂

  • @gent6654
    @gent6654 4 месяца назад

    አት ሰጣን መገደል አለበክ

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta 3 месяца назад +1

    Kedrbo masttemar newu enji yihen yahel be média layi mabeteltel tegebi ayidelem

  • @mulunegusse8021
    @mulunegusse8021 3 месяца назад

    እረ እናተ ጎረምሳች እራሳችሁን መምህር ብላችሁ የሰየማችሁ ክበተክርስትያኖ ላይ ወረዱ በእናንተ የቤተክርስትያናችን ክብር ገባናን አዋራዳችሁ አባቶችም አንገታቸውን ደፉ እረ ይህ መሐበረቅድሳን ብላችሁ ቤተክርስትያንን የምትደፍሩ ደፉር መጨረሻችሁ አያምርም ፕለቲክኞችም በእናንተ ምክንያትነው በተክርስትያንን የሚንቂት ዘረኞችም አባቶቻችን አይደሉም እናተ እያስገድዳችሁ ነው ልብ ይስጣችሁ::

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 3 месяца назад

    መርጌታየምትለዉጫታምነህግዜይፍታዉ

  • @abnbhhjk
    @abnbhhjk 2 месяца назад

    ቀውስ ውሻ