😭😭100 ሺ ብር ከምሰጡኝ አሁን የምበላው ባገኝ ይሻለኛል እናትም ሚስትም የሆኑ እናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 21

  • @ሀስቢየሏህወኒእመልወ-ጠ1ቘ
    @ሀስቢየሏህወኒእመልወ-ጠ1ቘ 7 месяцев назад +9

    ኸረ ሙስሊሞች ግን የት ነን ተመልካችም የለምሳ ። ቢያንስ በገንዘብ ባናግዛቸው እንኳን ቢድዮውን በማየትና ላይክ በማድረግ እናበረታታው

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 6 месяцев назад

      ለፍራክ ቢሆን ስትተመልካች ነበር አይይይ አላህ ይረዝቃችሁ

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 7 месяцев назад +3

    በርታወድም ላይክ አርጉ ኸይርስራ ለራስነው

  • @بمبخهبهب
    @بمبخهبهب 7 месяцев назад +2

    የአሏህ አሏህ በራህመት አይኑ ይመልከታቸው ያረብብ

  • @madena1330
    @madena1330 7 месяцев назад +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አይ ይሄ ማጣት ያረብ የተቸገሩትን አላህ ከችግር ያውጣቸው
    የተራቡትን ያብላቸው
    የታመሙትን አፍያ ያድርግላቸው
    ሰላም ያጡትን አላህ ሰላም ይስጣቸው ፍልስጤሞችን በዱአ አንርሳቸው ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @RabyaA-o5v
    @RabyaA-o5v 7 месяцев назад +2

    መልካም ስራ ላይክ አይደረግም 😢😢😢

  • @أمعيوب
    @أمعيوب 6 месяцев назад

    ያአሏህ ወላሂ እኒህ ቤተሰብ በጣም ነው አንጀት የሚበሉ ያረብ በህመም በችግር የሚሰቃዩትን ሁሉ አንተ ፈርጃቸው ያርብ🤲🤲🤲

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 7 месяцев назад +3

    ለምን ላይክ አታደርጉትም በአላህ ሁሱን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 7 месяцев назад +1

    አላህ ጨምሮ ዪስጣችሁ ስራችሁን ዪቀበላቸዉ. ወዲሚ አላህ አማናህን እደተዉጣህ ሀጃህን ዪሙላልህ

  • @lubaba355
    @lubaba355 7 месяцев назад

    ወይኔ ሲያሳዝኑ 😢😢 አላህ ይረዝቃችሁ ያረብ

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed 7 месяцев назад

    አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረቢ

  • @taybat536
    @taybat536 6 месяцев назад

    ያረብ በራህመትህ እያቸዉ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 7 месяцев назад

    በርታ ወድም

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
    @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ 7 месяцев назад

    አላህ አጋዥ ይስጣቸው ያረብ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 7 месяцев назад

    አላህ አፊያ ያርጋቸዉ

  • @حواء-ر8ض
    @حواء-ر8ض 7 месяцев назад

    ያአላህ😢😢😢

  • @alain1alain244
    @alain1alain244 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያአላህ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 7 месяцев назад

    👍👍👍

  • @fatumasirag7676
    @fatumasirag7676 7 месяцев назад

    😢😢

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 7 месяцев назад

    ያአላህ😢😢😢😢😢